Browsing Category
CURRENT
የካቲት ወር የኢትዮጵያውያን የነፃነት ምልክት ነው
የካቲት ወር የኢትዮጵያውያን የድልና የነፃነት ተምሳሌት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ገለጸ።
ጽህፈት ቤቱ በሳምንታዊ የመንግስት አቋም መግለጫው እንዳመለከተው ኢትዮጵያውያን ለአፍሪካውያን ብሎም ለጥቁር ህዝቦች የነፃነት ብስራት የሆኑበት የአድዋ ድል የተገኘው በወርሃ…
Read More...
Read More...
መቼ ነው፣ የቢሊዮን ብሮችን ከንቱ ብክነት የምናስቆመው? ወይስ በራሱ እድል ይስተካከላል?
Written by ዮሃንስ ሰ
.የመንግስት ፕሮጀክቶችና ቢዝነሶች በከንቱ የሚያባክኑት ሃብት፣ አገርን ያቃወሰ ችግር ነው ይላል - የኢህአዴግ መግለጫ።
.ከዚያስ? በፌደራል ብቻ ሳይሆን፣ በየክልሉም የመንግስት ቢዝነሶችና ፕሮጀክቶች እንደሚስፋፉም እቅዱን ገልጿል - ራሱ ኢህአዴግ።…
Read More...
Read More...
“ከማክበር ባለፈም እንድናምነው ይፈልጋል”
አቶ ልደቱ አያሌው ትውልድና ዕድገታቸው ወሎ ላሊበላ አካባበቢ ነው፤ እስከ 12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን ያጠናቀቁትም በዚያው በላሊበላ ነው:: የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በታሪክ፣ የሁለተኛ ዲግሪያቸውን በፖለቲካል ሳይንስና ዓለማቀፍ ግንኙነት ሁለቱንም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በደቨሎፕመንት…
Read More...
Read More...
ሁከትና እና ብጥብጡን እንደ ወደረርሽኝ የሚያዛምትብን ማነው?
ሁከትና እና ብጥብጡን እንደ ወደረርሽኝ የሚያዛምትብን ማነው?
ሰለሞን ሽፈራው
እንደዚህ ፀሐፊ ጽኑ እምነት፤ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዜጋ ወይም ደግሞ የህብረተሰብ ክፍል በነውጥ የሚመጣ ለውጥ ለሀገራችን እንደማይበጃት አሳምሮ ይረዳል፡፡ ይህ የሆነውም ደግሞ መንግስት አሊያም ሌላ ጉዳዩ…
Read More...
Read More...
የኢትዮጵያውያንን ጥልቅ የአብሮነት እሴት የሚሸረሽሩ ተግባራትን በጋራ መታገል እንደሚያስፈልግ አትሌቶች ገለጹ
የኢትዮጵያውያንን ጥልቅ የአብሮነት እሴት የሚሸረሽሩ ተግባራትን በጋራ መታገል እንደሚያስፈልግ አትሌቶች ገለጹ
የኢትዮጵያውያንን ጠንካራ የአብሮነት እሴት የሚሸረሽሩ ተግባራትን በጋራ መታገል እንደሚያስፈልግ አትሌቶች ገለጹ።
አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴና አትሌት ገብረእግዚአብሔር ገብረማርያም…
Read More...
Read More...
ባንኩ ጥቁር ገበያን የሚያዳክም መመሪያ በማዘጋጀት የንግድ ባንኮች እንዲያስፈፅሙት እያደረገ ነው
አስመጪዎች ለሚያስመጡት እቃ የሚጠይቁትን የውጭ ምንዛሪ በአለም አቀፍ ዋጋ እንዲሆን በማስገደድ የውጭ ምንዛሪ ጥቁር ገበያን ለማዳከም መመሪያ ማውጣቱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ።
ባንኩ አስመጪዎች የባንክ ፍቃድ ለማግኘት ብቻ ለሚያስመጡት እቃ የማይመጥን የውጭ ምንዛሪን በመጠየቅ…
Read More...
Read More...
ባለፉት አራት ወራት 156 በኤርትራ የመሸጉ የሽብር ቡድን አባላት እጃቸውን ሰጥተዋል
በኤርትራ ለሽብር ተግባር ተሸሸግው የነበሩ 156 የግንቦት 7፣ የኦነግ፣ የደምሒት እና የሌሎችም ፀረ ሰላም ቡድን አባላት እጃቸውን በመስጠት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል
የምእራብ ትግራይ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ እና የፀጥታ ዘርፍ አስተዳደር ሃላፊ አቶ ተኪኡ መተኮ ለፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት…
Read More...
Read More...
ለሀገሪቱ ራዕይ የተጓዝንባቸው መንገዶች
ለሀገሪቱ ራዕይ የተጓዝንባቸው መንገዶች
ዘአማን በላይ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ላይ በተካሄደው 12ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና…
Read More...
Read More...
የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት ጉልህ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን በመፍታት ከፍተኛ ለውጥ ያመጣ ነው….ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም
የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት በአገሪቷ ውስጥ የነበሩ ጉልህ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን በመፍታት ከፍተኛ ለውጥ ያመጣ ተራማጅ ህገ መንግሥት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ፡፡
ህገ መንግሥቱ የዓለም አቀፉ በተለይም ደግሞ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት…
Read More...
Read More...
በግብጽ ያለው የውሃ ስጋት በእኛ ዘንድ ካለው ድህነት አይበልጥም!
በ1970ዎቹ በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት አገሪቷ በታሪኳ ካጋጠሟት ሁሉ የከፋው ረሀብ ተከስቶ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ዜጎቿ በረሀብ አለንጋ ተቀጥተው ህይወታቸውን አጥተዋል። ዓለም ዛሬም ድረስ የማይረሳውና እስከ መዝገበ ቃላት ማጣቀሻ የደረሰ የረሀብ ታሪክ ጥሎብን ያለፈውም ይሄው…
Read More...
Read More...
porn videos