Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

CURRENT

ዶክተር ነገሪ ሌንጮ፤

• ከወሰን ጋር ተያይዘው የተፈጠሩት ግጭቶች ውስጣዊ ችግሮች ናቸው • በዓላት ላይ የፖለቲካ አጀንዳ ማራመድ የህዝቡ ፍላጎት አይደለም • ከተለቀቀው ተዘዋዋሪ ፈንድ የቀረው ገንዘብ ዘንድሮ ይለቀቃል አሉ! ከወሰን ጋር ተያይዘው በአንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠሩ ግጭቶች በውስጣዊ ችግር ሳቢያ…
Read More...

ያለ ግልፅ ጨረታ በ140 ሚሊዮን ብር የሚገነባው መንገድና ውዝግቡ

ጥገና የተደረገለት መንገድ ተገቢ አገልግሎት ሳይሰጥ ለብልሽት ተዳርጓል፤  የጋምቤላ ክልል በ2008 ዓ.ም ያዘጋጀው 10ኛው የብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል ስኬታማ ለማድረግ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተግባራዊ ተደርገዋል፡፡ ለአብነትም የመሰብሰቢያ አደራሾች፣ ስታዲየም እና የእንግዳ ማረፊያዎች…
Read More...

ሰላምም ጦርነትም የሌለበት ጉርብትና ኢትዮ – ኤርትራ

ዜና ትንታኔ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ሰላምም ጦርነትም የሌለበት ጉዞ በአገራቱ ሕዝቦች ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን እየተናገሩ ናቸው። ይህ ጉዞ ካልተቋጨም ጉዳቱ አሁን ካለውም በላይ እንደሚሆን አሳስበዋል። ኢትዮጵያ ከጎረቤትና ከተቀሩት አፍሪካ አገራት ጋር ባላት…
Read More...

ኦሮሚያ ክልል በአምስት ወራት 10ሺ ፖሊሶች አስመርቋል

የኦሮሚያ ክልል ከትናንት በስቲያ በአላጌ ጊዜያዊ ማሠልጠኛ ማዕከል ፖሊሶችን ሲያስመርቅ፤ • ወቅታዊ ችግሮችን ለማቃለል ተስፋ ተጥሎባቸዋል የኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት ወራት በህገመንግሥት የበላይነትና አጠባበቅ፣ በመልካም አስተዳደር ማስፈን፣ በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታና በሌሎች ፖሊሲያዊ…
Read More...

ለአገራችን መሪ ቃሉን ተግባራዊ ብናደርግላት ምን ይቀነስብናል?

እኛ ኢትዮጵያውያን በወልም ይሁን በተናጠል የምንታወቅበት ከደማችን ጋር የተቆራኘ የማንነታችን መለያና መገለጫ አገራችንን ወዳድ መሆናችን ነው፡፡ የአገር ፍቅርን የተመለከቱ ጉዳዮች ሲነሱ ስሜታችን ገንፍሎ ፍቅራችን የሚገለጽበት ጉዳይም  ምክንያቱ አገርን በጥልቅ መውደዳችን ነው፡፡ ሁላችንም…
Read More...

የአዲስ ዓመት ክብረ በዓል የፍቅር ቀንን በማክበር ተጀመረ

በመላው ሀገሪቱ ለ10 ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ዝግጅቶች የሚከበረውና የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያበስረው የ2010 አዲስ ዓመት አቀባበል የፍቅር ቀንን በማክበር በዛሬው እለት ተጀምሯል። በዓሉም “በፍቅር የተሳሰረ ዝህብ እናት ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል ነው ተከብሮ የዋለው። የአዲስ አበባ…
Read More...

የሀብት ምዝገባው የ«እንዳያማህ ጥራው…» አካሄድ ይብቃ

በተያዘው አመት መንግስት ከወሰዳቸው እርምጃዎች መካከል በቅርቡ በቁጥጥር ስር ያዋላቸውን ተሿሚዎች፣ ባለሀብቶችና ደላላዎችን ያህል ጆሮ ገብ የሆነ እርምጃ የለም ማለት ይቻላል፡፡ መንግስት በሙስና የተጠረጠሩ ግለሰቦችን ሲያስር ይህ የመጀመሪያው ባይሆንም የአሁኑን ያህል ግን ከጫፍ ጫፍ አገርን…
Read More...

መለስን ለማድነቅ…ከበቂ በላይ ምክንያት አለኝ

ሰሞኑን ነው፤  ባሳለፈነው ሳምንት፡፡ ወደ ፌስ ቡክ መንደር ጎራ በማለት በራሴው ገፅ ላይ እንዲህ የሚል ሃሳብ አኖርኩ፤ “ከሳምንት በኋላ ወደ ፌስቡክ ስመለስ ምን ታዘብኩ? ድህነትን እና ጠበቃውን ካሸነፈ ከዚህ ዘመን ታላቅ መሪ ይልቅ፤ ነጭን ስላሸነፈ የዚያ ዘመን መሪ ወሬ መበርከቱን፡፡ ምን…
Read More...

ኢህአዴግ፡ የነጻነት አርማ

ኢህአዴግ፡ የነጻነት አርማ አሜን ተፊሪ የሕገ መንግስቱ አንቀጽ 93 ‹‹ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱን አደጋ ላይ የሚጥል ሁኔታ ሲከሰትና በተለመደው የሕግ ማስከበር ሥርዓት ለመቋቋም የማይቻል ሲሆን›› የፌደራሉ መንግስት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመደንገግ ሥልጣን…
Read More...

የፀረ-ሙስና ትግሉ የስርዓቱ ባህሪ ማሳያ ነው!

የፀረ-ሙስና ትግሉ የስርዓቱ ባህሪ ማሳያ ነው!                          ዳዊት ምትኩ ታላቁ መሪ አቶ መለስ ዜናዊ በህይወት በነበሩበት ወቅት “የኢትዮጵያን የዕድገት ግስጋሴ አንድ ጋት እንኳን ወደ ኋላ ለመጎተት የሚሞክሩ የአገርና የህዝብ ጠላት ናቸው” በማለት ደጋግመው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy