Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

CURRENT

“በር የሌለው ቁልፍ “

ሚሰባህ አወል የሐምሌ ክረምት በተለይ ጠዋት ጠዋት እኝኝ.. እያለ ከሞቀው እንቅልፋችሁ አትነሱ እስከማለት ደርሷል፡፡ ሁሌም ዝናብ የማያጣውና ሌላው አካባቢ ሲዳምን ዶፍ የመጣል አባዜ ያተጠናወተው አስኮ እና አካባቢው ዛሬም ሰማዩን አጨፍግጎ እንደልማዱ አኩሩፏል፡፡ አንድ ወዳጄ አስር…
Read More...

መንግስት ለኢትዮጵያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ የውጭ አገር ዜጎች መታወቂያ ሊሰጥ ነው

መንግስት ለኢትዮጵያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ የውጭ አገር ዜጎች፣ቤተ እስራኤላውያንና የራስ ተፈሪያኖች የኢትዮጵያዊነት መታወቂያ ሊሰጥ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴር የቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ጉዳዩን አስመልክቶ  ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የውጭ ጉዳይ…
Read More...

መድረክ አዲስ የሥራ አስፈፃሚ አመራር አባላትን መረጠ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ፓርቲ አዲስ የሥራ አስፈፃሚ አመራር አባላትን መረጠ። መድረክ ዛሬ የምርጫ ቦርድ ተወካዮች በተገኙበት ባካሄደው 13ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዶክተር ሚሊዮን ቱማቶን የግንባሩ ሊቀ መንበር አድርጎ መርጧል። በተጨማሪም መምህር ጎይተኦም ፀጋዬ…
Read More...

አቶ አማረ አረጋዊ እና አቶ ክፍሌ ወዳጆ እውቅና ተሰጣቸው

አቶ ክፍሌ ወዳጆ በኢትዮጵያ ሀሳብ የመግለፅ፣ የመናገርና የመፃፍ ነፃነት እንዲከበር በብርቱ በመታገል ላበረከቱት አስተዋፅኦ ነው እውቅናው የተሰጣቸው፡፡ አቶ ክፍሌ ወዳጆ በ1987 ዓ.ም የፀደቀውን ሕገመንግስት ያረቀቀውንና ያፀደቀውን ኮሚሽን የመሩ ሲሆን የሚድያ አስፈላጊነትን በማሳመን…
Read More...

በአማራ ክልል የህዝብን ቅሬታ ችግር ለመፍታት በተደረገው ጥረት ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸው ተገለጸ

በአማራ ክልል ህዝብን ባሳተፈ መልኩ ለህግ የበላይነት መረጋገጥና የቅሬታ ምንጭ የሆኑ ጉዳዮችን ለመፍታት የተደረገው ጥረት ውጤታማ መሆኑን የክልሉ ምክር ቤት አስታወቀ። የምክር ቤቱ 5ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ ማምሻውን ተጀምሯል። አፈ-ጉባኤው አቶ ይርሳው…
Read More...

ፓርቲዎቹ የፖለቲካ ምህዳር ለማስፋት የሚረዱ አዋጆችን በቅድሚያ ለመደራደር ተስማሙ

ፓርቲዎቹ የፖለቲካ ምህዳርን ለማስፋት በሚረዱ አዋጆች ላይ በቅድሚያ ለመደራደር ተስማሙ አገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች 12 የድርድር አጀንዳዎችን በቅደም ተከተል በማስቀመጥ በሰነድ መልክ አፅድቀውታል። ተቀዳሚ ረዳት አደራዳሪው አቶ ዋሲሁን ተስፋዬ በአደራዳሪዎቹ በቀረቡት የድርድር…
Read More...

ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም መስፈን ቁርጠኛ ሆና ትሰራለች- ውጭ ጉዳይ

በምስራቅ አፍሪካ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን  ኢትዮጵያ ትኩረት ሰጥታ እየተንቀሳቀሰች እንደሆነ የውጭ ጉዳይሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ገለፁ᎓᎓ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ለአሜሪካ ኮንግረስ አባላትና ሰራተኞች በዋይት ሃውስ ተገኝተው ስለኢትዮ አሜሪካ ግንኙነት ገለፃ አድርገዋል᎓᎓…
Read More...

የአንጎላ ጥንታዊ ከተማ ሜባንዛ ኮንጎ የአለም ቅርስ መዳረሻ ሆና ተመዘገበች

የአንጎላ ጥንታዊ ከተማ ሜባንዛ ኮንጎ የአለም ቅርስ መዳረሻ ሆና ተመዘገበች የአንጎላዋ ከተማ ሜባንዛ ኮንጎ የኮንጎ ኪንግደም የፖለቲካና መንፈሳዊ መዳረሻ በመሆን አገልግላለች፤ ይህም በደቡብ አፍሪካ ከ14-19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከነበሩ ትላልቅ መንግስታት አንዷ ነበረች፡፡ በዚህ ታሪካዊ…
Read More...

በመቀሌ ለ1 ሺህ 582 መምህራንና የጦር አካል ጉዳተኞች የመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ ተሰጠ

የመቀሌ ከተማ አስተዳደር ለ1 ሺህ 582 መምህራን እና የጦር አካል ጉዳተኞች ለመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ በዛሬው እለት በእጣ አስተላልፏል። ለመኖሪያ ቤት ግንባታ የሚሆነው ቦታው ለ1 ሺህ 332 መምህራን እና ለ250 የጦር አካል ጉዳተኞች ነው በዛሬው እለት ተላልፎ የተሰጠው። ለጦር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy