Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

CURRENT

የበቀለ ሞላ ሆቴል ለሁለት ገዢዎች መሸጡ ውዝግብ ፈጥሯል

በበርካታ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከሚገኙ የታዋቂው በቀለ ሞላ ሆቴሎች መካከል አንዱ የሆነውና በባሌ ዞን በሲናና ወረዳ ሮቤ ከተማ የሚገኘው ሆቴል ለሁለት መሸጡ በፍ/ቤት እያከራከረ ነው፡፡ የሆቴሉ ባለቤቶች ሆቴሉን ለሁለት ገዢዎች እንደሸጡት መሆኑን ከክስ መዝገቦቹ መረዳት የተቻለ ሲሆን 4…
Read More...

የዘንድሮ የሓጂ ጉዞ ታሪካዊ የኣል ነጃሺ መስጂድ በመጎብኝት ይሆናል

የዘንድሮ የሓጂ ጉዞ ታሪካዊ የኣል ነጃሺ መስጂድ በመጎብኝት ይሆናል ከያዝነው አመት ጀምሮ ወደ  መካ የምደረግ ሃይማኖታዊ የሓጂ ጉዞ ታሪካዊ የኣል ነጃሺ መስጂድ በመጎብኝት ይሆናል። በያዝነው አመት ከነሃሴ 01/2009 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ኣስር ቀናት በሚደረገው የሓጂ ጉዞ፤ የሃይማኖቱ…
Read More...

ጥያቄ ውስጥ የገባው የመሬት ባለቤትነት መብት F

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በከተሞች የመሬት ሊዝ ሽያጭ ዋጋ ማሻቀቡ እየተገለፀ ነው፡፡ ይህም መሬት በውስን ሰዎች እጅ ውስጥ ገብቶ ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል እንዳይኖር ያደርጋል የሚል ስጋት ፈጥሯል፡፡ በተጨማሪ መሬት የመንግሥት ነው በሚል በገጠርም ሆነ በከተማ ዜጎች ከኖሩበት አካባቢ እየተነሱ ነው…
Read More...

ከምርቃት ባሻገር

ኢትዮጵያ አሉኝ ከምትላቸው የማይዳሰሱ ባህላዊ ቁሶች አንዱ ሰርግ ነው፡፡ ታዲያ ተወዳጁ የሰርግ ባህላችን በሀገራችን በሁሉም ማህበረሰቦች ዘንድ የተለመደ ሲሆን፤ ድግሱም ‹‹ያለው ማማሩ›› በሚለው ብሂል አራማጆች ዘንድ የሚተገበር ነው፡፡ ነገሩ ትውፊታዊ ወግ ማዕረግ የሚታይበት ቢሆንም፤ ሁካታዊ…
Read More...

አንድ ሜዳ – አንድ ግብ

የጉዞ ማስታወ ወዳጆቼ! ባለፈው ሳምንት የጉዞ ማስታወሻዬ «በሊማሊሞ ሀዋሳ» ጉዞ በአውቶቡስ ውስጥ የነበረውን ማራኪ ገጽታ ጨምሮ ድንገት በመንገድ ላይ ስላጋጠመን የጎርፍ መጥለቅለቅ ጥቂት እንዳስቃኘኋችሁ ይታወሳል። ለዛሬ ደግሞ ቀጣዩን የመንገድ ቆይታና ሌላውን የሀዋሳ ውሎ እነሆ! ብያለሁ።…
Read More...

የሆሊውድ ኮከቧ አንጀሊና ጆሊ ከቤተሰቦቿ ጋር ኢትዮጵያን ልትጎበኝ ነው

ኢትዮጵያዊት ልጅ ያገኘችበትን ቀን ታከብራለች የሆሊውድ ኮከቧ አንጀሊና ጆሊ ከ12 ዓመታት በፊት ከኢትዮጵያ በማደጎ የወሰደቻትን ዘሃራ ጆሊ ፒትና ሌሎች ልጆቿን በመያዝ ኢትዮጵያን ልትጎበኝ መሆኑን ሆሊውድላይፍ በድረ ገጹ አስፍሯል፡፡ አንጀሊና ጆሊና ከቀድሞ ባለቤቷ ከብራድ ፒት…
Read More...

ለእናቶችና ሕፃናት ሞት ቅነሳ የሚውል የ150 ሚሊዮን ዶላር ብድር ተገኘ

የጤናውን ዘርፍ መደገፍ የሚያስችል የ150 ሚሊዮን ዶላር ብድር ረቂቅ አዋጅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የቀረበውን የብድር ረቂቅ አዋጅ ተመልክቶ ለዝርዝር እይታ ለበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መርቷል። የብድር ፕሮግራሙ ቀድሞ…
Read More...

ትናንት እና ዛሬ ከ1 ሺህ 400 በላይ ዜጎች ከሳዑዲ አዲስ አበባ ገብተዋል

ከትናንት ከሰዓት ጀምሮ እስከ ዛሬ ረፋድ ድረስ ከ1 ሺህ 400 በላይ ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አዲስ አበባ ገብተዋል። ሳዑዲ አረቢያ ህጋዊ የስራ እና የመኖሪያ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሀገሪቱ የሚገኙ የውጭ ሀገር ዜጎች ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ የ90 ቀናት የምህረት አዋጅ ማወጇ ይታወሳል።…
Read More...

በአምቦ ከተማ መሃን የተባለችው በቅሎ ወልዳለች

በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ከተማ በቅሎ ወልዳለች። ንብረትነቷ የከተማዋ ነዋሪ የሆኑት አቶ ተስፋዬ ድንቁ የሆነችው በቅሎ፥ እየተጠናቀቀ ባለው የግንቦት ወር ነው የወለደችው። በተደጋጋሚ የማይከሰተው የበቅሎዋ የመውለድ ዜና የአካባቢውን ነዋሪዎችም አስገርሟል። አሳዳሪዋ…
Read More...

ተስፋ የሰነቀች ዘላይ – አርያት ዲቦ

ጊዜው 2003 ዓ.ም ነው በጋምቤላ ክልል የዞን የስፖርት ውድድሮች እየተካሄዱ ነው። ከተሳታፊ ተወዳዳሪዎች መካከል አንዲት ረጅም ቀጭን ወጣት ሴት ከርቀት ታየች። ልጅቷ ከሌሎች ሴቶች የተለየ የአረማመድ ስልት አላት። በረጃጅም ቅልጥሞችዋ የጋምቤላ ለም አፈር በኃይል እየረገጠች ወደ ፊት ትስፈ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy