Browsing Category
CURRENT
ነፍስ አስይዘው የሚገቡበት ጨዋታ
ረቡዕ ቀትር ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የእንግዳ መጠበቂያና ካፍቴሪያው ከሳዑዲ በመጡ ኢትዮጵያውያን ተሞልቶ ነበር፡፡ አብዛኛዎቹ ተመላሾች ሴቶች ሲሆኑ የእስልምና ሃይማኖት ደንብ በሚፈቅደው ኢጃብና እስከ ዓይናቸው በሚደርስ ኒቃም ተሸፍነዋል፡፡ ያላቸውን ምንም ሳያስቀሩ ጠቅልለው መምጣታቸውን…
Read More...
Read More...
በድርጅታቸው ስም ከ3 ሚሊየን ዶላር በላይ ከንግድ ባንክ በመበደር ገንዘቡን ወደ ዱባይ ያሸሹት ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ
ባቋቋሙት ኩባንያ ስም 3 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመበደርና ገንዘቡን ወደ ዱባይ በማሸሽ የተከሰሱት ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ።
ተከሳሾቹ በትውልድ ደቡብ አፍሪካዊ በዜግነት ደግሞ አሜሪካዊው ማይክል ማሰን እና ትውልደ ግብጻዊውና በዜግነት አሜሪካዊ የሆኑት…
Read More...
Read More...
40 ሺህ ሰዎች ከሳዑዲ አረቢያ ለመመለስ የጉዞ ሰነድ ወስደዋል
ቁጥራቸው 40 ሺህ የሚደርሱ ሰዎች ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ የጉዞ ሰነድ መውሰዳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም፥ የተመላሾችን ጉዳይ ለማፋጠን የሚያስችል ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ተናግረዋል።
በሳዑዲ አረቢያ…
Read More...
Read More...
ገንዘቤ ዲባባ በኢዩጅን የዳይመንድ ሊግ ውድድር አሸነፈች
አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በአሜሪካ ኢዩጅን የአምስት ሺህ ሜትር የዳይመንድ ሊግ ውድድር አሸነፈች።
ገንዘቤ ውድድሩን ለማጠናቀቅ 14 ደቂቃ ከ25 ሰከንድ ከ22 ማይክሮ ሰከንድ ወስዶባታል።
ገንዘቤ ትናንት ምሽት ውድድሩ ከመካሄዱ በፊት በእህቷ ጥሩነሽ ዲባባ የተያዘውን የ5 ሺህ ሜትር…
Read More...
Read More...
አሜሪካ ለግንቦት 20 የድል በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላለፈች !!
የፊታችን እሁድ የሚከበረውን 26ኛውን የግንቦት 20 የድል በዓልን ምክንያት በማድረግ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ሚኒስትሩ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና በአሜሪካ ህዝብ ስም ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ…
Read More...
Read More...
የሰፈር ላይ ምጣዶች
"የሰፈር ላይ ምጣዶች!"
አክራሪ ዲያስፓራ ተቃዋሚዎችን አብዛኛዎቹን ባሰብኩ ጊዜ የሰፈር ምጣድ የሚለው ፅሁፍ ትዝ ይለኛል።
እንዴት መሰላችሁ እንደምታውቁት በኢትዮጵያዊያን አኗኗር ብዙ ሰፈር ላይ ብዙ ነገሮቻችን የጋራ ናቸው። ከዚህም መሐል አንዱ የሰፈር ምጣድ ነው። ይህ ምጣድ ከዘመናት…
Read More...
Read More...
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሐይል በአፍሪካ የሀይል አቅርቦት አሸናፊ ሆነ
በአፍሪካ በውሃና በሐይል አቅርቦት ኢንዱስትሪ ከፍተኛ ተግባር ላከናወኑ ተቋማት የሚሰጠውን የአፍሪካ ዩቲሊቲ የኢንዱስትሪ ሳምንት ሽልማት በሐይል አቅርቦት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሐይል ማሸነፉን ኤች ቲ ኤክስ ቲ አፍሪካ የተሸኘ ድረ ገጽ አስነብቧል፡፡
የሽልማት ስነ ስርአቱ በደቡብ አፍሪካዋ…
Read More...
Read More...
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም በጥልቅ ተሃድሶ የተለዩ የመልካም አስተዳደር ግቦች ተፈጻሚ እንዲሆኑ አሳሰቡ
የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጥልቅ ተሃድሶ የተለዩ የመልካም አስተዳደር ግቦችን ተረባርብው ተፈጻሚ እንዲያደርጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አሳሰቡ።
የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ ለ471 የመንግሥት ከፍተኛ አመራር አባላት ለ35 ቀናት ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና ዛሬ…
Read More...
Read More...
ኢትዮዽያን ለአለም የጤናው ዘርፍ ተምሳሌትነት ያበቋትን ዶክተር እንምረጥ
ትርጉም ሃብታሙ አክሊሉ /ከስትራንቲክ ድረገጽ/
ያለፉት 25 አመታት በጤናው መስክ በአለም እውነተኛና ወርቃማ ተግባራት የተከናወኑበት እንደነበር የታሪክ ጠበብት ምስክር ሊሰጡት እንደሚችሉ በዘገባው መጀመሪያ ያስነበበው ስትራቲንክ ድረ ገፅ አዳዲስ የዘርፉ እምቅ አቅሞችና ፖለቲካዊ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ ለጂቡቲና ለሱዳን ከሸጠችው የኤሌክትሪክ ሃይል ከ49 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ አገኘች
ኢትዮጵያ ባለፉት 10 ወራት ከኤሌክትሪክ ሃይል ሽያጭ በአጠቃላይ ከ3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቷን የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ገለፀ።
በ2009 በጀት ዓመት ባለፉት 10 ወራት ከኤሌክትሪክ ሃይል ለመሰብሰብ የታቀደው ከ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ እንደነበርም ነው…
Read More...
Read More...
porn videos