Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

CURRENT

የጎንደር ነዋሪዎች እሮሮ ዛሬም አልተፈታም

የከተማዋ መንገዶች ዕድሜ ጠገብ መሆናቸው፣ የንጹህ መጠጥ ውሃ ችግሩ ዛሬም ድረስ መዝለቁ፣ የከተማዋ ዕድገት የቀጨጨ መሆኑ፣ የመልካም አስተዳደር ችግሩ ስር እየሰደደ መምጣቱንና ሌሎችን ጉድለቶች በማሳያነት በመጥቀስ "ከተማዋን መንግስት ረስቷታል" ብለው እንደሚያምኑ አዲስ ዘመን ያነጋገራቸው…
Read More...

የማህበሩ ስራስኪያጅ እና ሂሳብ ሹም በተከሰሱበት የሙስና ወንጀል በ12 አመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ

የሌንጮ ማርብል እምነበረድ አምራች የአክሲዮን ማህበር ከ 1 ሚሊየን 704 ሺህ ብር በላይ ገንዘብ አጭበርብረው ለግል ጥቅም አውለዋል ተብለው በሙስና ወንጀል የተከሰሱት የማህበሩ ስራ አኪያጅ አቶ ቶላ በንቲ እና የማህበሩ ሂሳብ ሹም፤ ዛሬ ረፋድ ላይ በ12 አመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ::…
Read More...

ለኔ ሀገር ትርጉም የሚሰጠኝ ህዝብ ነው ከህዝብ ውጭ አገር ተራራ ነው ወንዝ ነው

ለኔ ሀገር ትርጉም የሚሰጠኝ ህዝብ ነው ከህዝብ ውጭ አገር ተራራ ነው ወንዝ ነው አንድ ተራራ ከሌላ አገር ተራራ ፍቅር የሚያሳድርበት ምክንያት የለም. የሀገር ፍቅር ማለት ለኔ የህዝብ ፍቅር ነው የህዝብ ፍቅር መገለጫው የሚመስለኝ ያንን ህዝብ ለማገልገል የሚከፈል ዋጋ ነው በየግዜው አገሬ ወንዜ…
Read More...

ኢትዮጲያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ፡፡

ኢትዮጲያን እንደሀሳብ መዝፈን ማለት ይህ ነው ቴዎድሮስ ጸጋዬ ቴዎድሮስ ካሳሁን በአዲሱ አልበሙ ላይ ኢትዮጲያን ከየትኛውም ቀድሞ ከሚታወቅ ግለሰብ ጋር ሳያዛምድ፣ ቀድሞ ከገነነ ልዩ ክስተት ጋር ሳያገናኝ እንደጽንሰ ሀሳብ ቢዘፍናት እወዳለሁ ብዬ ነበር፡፡ እነሆ ኢትዮጲያ የተሰኘውን…
Read More...

የአገሪቷን ቱሪዝም በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የማስተዋወቅ ተግባር በቀጣይ ወራት ይከናወናል

የአገሪቷን ቱሪዝም አቅም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ አምስት ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር መመደቡን የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት አስታወቀ። ኢትዮጵያ ያላትን የቱሪዝም አቅም ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብና ለአገር ውስጥ ጎብኚዎች የማስተዋወቁ ስራ በቀሪው ሩብ ዓመት እንደሚከናወንም ገልጿል።…
Read More...

ቴዲ አፍሮ ግን

ቴዲ አፍሮ ግን ፣ ነገስታቱን እና ባለሟሎቻቸውን ከሚያሞካሽበት ሰዓት እና ጊዜያቱ ላይ ትንሽ ቀንሶ ለአብዛኛው እና ዝቅተኛው የህብረተሰብ ክፍል ወገናዊነቱን የሚገልጽበት ጊዜ ቢኖረው ምን ይለዋል? አዎ ፣ በቀደሙት ዘመናት የተሰሩ ጥቂት መልካም ታሪኮች ነበሩን። ሆኖም ግን ፣ ባለብዙ ብሄር…
Read More...

ኢትዮጵያ በቶኒ ብሌየር ኢኒስቲትዩት የተጀመሩ የድጋፍ ተግባራት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ፍላጎት አላት

በተቋማት ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎትን ተደራሽ የማድረግ ተግባራትን ለማጠናከር በእንግሊዝ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት የሚከናወኑ ድጋፎች እንዲቀጥሉ በኢትዮጵያ በኩል ፍላጎት መኖሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጽህፈት ቤታቸው…
Read More...

የ2016 የሰብዓዊ ልማት ሪፖርት ይፋ ሆነ

በሰብዓዊ ልማት ባለፉት 25 አመታት እድገት መታየቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ድርጅት አስታወቀ። የመንግስታቱ ድርጅት የልማት ፕሮግራም የ2016 የሰብዓዊ ልማት ሪፖርት ትናንት በአዲስ አበባ ይፋ ሆኗል። በዚህ ወቅት እንደተገለጸው፥ በከፋ ድህነት ውስጥ ይገኝ የነበረው የምድራችን…
Read More...

ቀስቃሽ – ተቀባይ – ሸኚ = የዘመናዊው ባርነት ሰንሰለት

ቀስቃሽ - ተቀባይ - ሸኚ = የዘመናዊው ባርነት ሰንሰለት የሰው ልጅ ጾታ፣ ዘር፣ ኃይማኖት፣እድሜና ቀለም ሳይገድበው ሰው በመሆኑ ብቻ ለሰው ልጆች ሁሉ ሰብአዊ ርህራሔ አለው፡፡ ያንዱ ቁስል ሌላውን ያመዋል፤ ረሃብ ጥሙ ያሳስበዋል፡፡ በአንደኛው የዓለማችን ጥግ በሰው ሰራሽም ይሁን…
Read More...

የኢጣሊያ ኩባንያ 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት በመመደብ በኢትዮጵያ የቡና ኢንዱስትሪ ሊሰማራ ነው

የጣሊያን ኤጀንሲና የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት በኢትዮጵያ ለቡና ልማት የሚውል የ 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር የኢንቨስትመንት ስምምነት መፈራረማቸውን ዴይሊ ኮፊ ኔውስ መጽሔት በድረ ገፁ ላይ አስፍሯል፡፡ ስምምነቱ በሁለቱ አጋሮች ትብብር በፕሮጀክት የሚፈጸም ነው ተብሏል፡…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy