Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

CURRENT

ሲኖትራክ በባቡር መሰረተ ልማት ላይ ጉዳት አደረሰ

ሲኖትራክ የጭነት ተሽከርካሪ ሳሪስ አዲስ ጎማ አካባቢ በባቡር መሰረተ ልማት ላይ ግማሽ ሚሊዮን ብር የሚገመት ጉዳት አደረሰ። አደጋው በሰው ህይወት ላይ ጉዳት አለማድረሱን የአዲስ አበባ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ…
Read More...

በቻይና መንግሥት ዓለም አቀፍ ግዙፍ ዕቅድ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ዋነኛ ተዋናይ ሆና ተመረጠች

የቻይና መንግሥት ከ100 ቢሊዮን ዶላር በላይ በጀት በመደበለት አኅጉርን ከአኅጉር የሚያገናኙ የዓለምን የተለመደ የንግድ ግንኙነት የመቀየር አቅም አለው ተብሎ በሚጠበቀው ዘርፈ ብዙ ፕሮጀክቶች ጉባዔ ላይ፣ የምሥራቅ አፍሪካዎቹ ኢትዮጵያና ኬንያ ተጋበዙ፡፡ ኢትዮጵያ የቻይና ግዙፍ ዕቅድ ዋነኛ…
Read More...

የማር፣ የወተት እናት

ምንም እንኳን ብዙ ጊዜ ከተሞች ላይ ስላለው እንቅስቃሴ ብንሰማም ከሰማንያ በመቶ በላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ አርሶ የሚያድር ገበሬ ነው። በአብዛኛው አርሶ አደር ዝናብን ጠብቆ፣ በሬውን እየነዳ፣ ሻል ካለም ዘመናዊ ማረሻ መሣሪያዎችን እየተከራየ፤ ከብዙ ድካም በኋላ ከተሜው በቀላሉ ገበያ ላይ…
Read More...

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለደረሰው ጉዳት የማረሚያ ቤቱ አስተዳደር አባላት በሕግ እንዲጠየቁ ሐሳብ ቀረበ

‹‹ጠባቂዎች እስረኞች ላይ የተኩስ እሩምታ ከፍተው ነበር›› የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከደረሰው የእሳት አደጋ ጋር በተያያዘ በሕግ በመጠየቅ ላይ ከሚገኙት በተጨማሪ የማረሚያ ቤቱ የጥበቃ አስተዳደር አባላት በሕግ…
Read More...

ለ74 አዲስ የሃይማኖትና ዕምነት ተቋማት ሕጋዊ ፍቃድ ተሰጠ

በተያዘው በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ለ74 አዲስ የሃይማኖትና ዕምነት ተቋማት ሕጋዊ ፍቃድ መስጠቱን የፌዴራልና አርብቶ አደር ልማት ጉዳዮች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር ለሁለት ቀናት በ2009 ዓ.ም የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈፃፀምና…
Read More...

በኦሮሚያ ክልል ወጣቶች የተዘዋዋሪ ፈንዱ ተጠቃሚ መሆን ጀምረዋል

በኦሮሚያ ክልል ስራ አጥ ወጣቶች የወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድን በተመለከተ እስካሁን የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ሲከናወኑ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቀዉ ካለፈዉ ሳምንት ጀምሮ ወጣቶች የፈንዱ ተጠቃሚ መሆን መሆን መጀመራቸዉን የክልሉ የኮሙኒኬሽን ቢሮ አመለከተ ፡፡…
Read More...

የውኃ ፍርኃትና ሥጋት (ኢትዮጵያና ግብፅ)

ጆርጅ ፍሬድማን የተባሉ የጂኦፖለቲክስ ምሁር ቦታና ፍራቻ በጂኦፖለቲክስ ጥናት ውስጥ ሁነኛ ሥፍራ አላቸው ይላሉ፡፡ ቦታና ፍራቻ የአንድን አገር የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ባህሪ በመወሰን ረገድም ወሳኞች ናቸው፡፡ ይኸው እውነታ ኢትዮጵያንና ግብፅን ለይቶ አልተዋቸውም፡፡ ኢትዮጵያ የዓባይ ወንዝ ዋነኛ…
Read More...

በሰብዓዊ መብት ጥሰት ጥያቄ የታጀበው የግብፅ ፕሬዚዳንት የአሜሪካ ጉብኝት

የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ በግብፅ የሚታየው የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፣ ጋዜጠኞችና የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት እስራት አግባብ እንዳልሆነና አሜሪካን ሥጋት ላይ እንደጣላት የተናገሩት እ.ኤ.አ. በ2014 ነበር፡፡ በግብፅ ለመጀመርያ ጊዜ…
Read More...

አርፋጅነትና ቀሪነት

ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች በሚያሰሟቸው ዜናዎችና ሀተታዎች ውስጥ አብዛኞቹ ቃላት ከፊት ለፊታቸው «የውሸት» በፈረንጆቹ (Fake) የሚል ቃል የለጠፉ ናቸው፡፡ ለምሳሌ «የውሸት ሠራተኞች» /Fake employees/ በናይጄሪያ የተከሰተ ጉዳይ ነው «የውሸት ሥራ» /Fake Jobs/ በፈረንሣይ…
Read More...

የትግራይ ክልል ምክር ቤት በሚቀጥለው ሳምንት ለክልሉ ተጨማሪ በጀት ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል

የትግራይ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን የፊታችን ማክሰኞ በመቀሌ ያካሂዳል።ምክር ቤቱ በጉባኤው የተጨማሪ በጀት ረቂቅ አዋጅን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል። ተጨማሪ በጀቱ ለልማት ስራዎች፣ ለመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ስኬል ማሻሻያ እና ለሌሎች ጉዳይ እንደሚውልም የምክር ቤቱ የህዝብ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy