Browsing Category
CURRENT
ለሁሉም ጊዜ አለው ለማስታወቂያም
« ለሁሉም ጊዜ አለው» ብሏል አሉ ጠቢቡ ሰሎሞን። እውነት ብሏል አያ! ሁሉም ነገር በጊዜና በወቅቱ፣ በወጉና በአግባቡ ሲሆን ምንኛ ደስ ይል መሰላችሁ። መቼም ብዙ ጊዜ «ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው» ይሉትን አባባል እየተረትን መኖራችን ያየነውን የሰማነውን ጉድለት ሁሉ እንዳላወቅን እየታዘብን…
Read More...
Read More...
«ተግሳፅም ለጠባይ ካልሆነ አራሚ፤ መናገር ከንቱ ነው ካልተገኘ ሰሚ»
ታላቁ የብዕር ሰው ክቡር ዶክተር ከበደ ሚካኤል "አዝማሪና የውሃ ሙላት" በሚል ርዕስ ካስቀሩልን ዘመን ተሻጋሪ ግጥም መካከል የመጨረሻዎቹ ሁለት ስንኞችን በማስቀደም ጽሁፌን ልጀምር፤
"ተግሳፅም ለጠባይ ካልሆነ አራሚ፣ መናገር ከንቱ ነው ካልተገኘ ሰሚ"።
እውነት ነው! ተግሳፅም ለጠባይ…
Read More...
Read More...
በድንገተኛ አደጋ የተፈተነው የወጣቱ ህልም
ምናልባት አይታወቀው ይሆናል እንጂ ሁሉም ሰው የየራሱ ተሰጥኦ አለው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ተጠቅመውበት ሲለወጡ ከፊሎቹ ደግሞ መክሊታቸውን ሳያወቁት ቀርተው ሲባክኑ ይታያሉ። የማታ ማታም ውስጣቸውን ተረድተው የሚጠቀስ ተግባር አበርክተው የሚያልፉ አይጠፉም። ለዛሬ በጉብዝናው የወጣትነት ወቅት…
Read More...
Read More...
በቀን አስር!!
ሰሞኑን በመገናኛ ቡዙሃን እየተዘከረ ወይም እየተከበረ ያለ አንድ አንኩዋር ጉዳይ አለ፡፡ የትራፊክ አደጋን በጋራ ለመከላከል ያስችል ዘንድ ታስቦ የተሰናዳ ነው፡፡
ከጥር 22 ቀን 2009 ጀምሮ እስከ ግንቦት 7/2009 ድረስ “ከትራፊክ አደጋ የፀዳ የትራንስፖርት አገልግሎት ለሀገራዊ…
Read More...
Read More...
ፕሬዚዳንት ኦማር አል በሽር በኢትዮጵያ የሚከሰት ማንኛውም የደኅንነት ችግር ለሱዳንም ሥጋት ነው አሉ
ሁለቱ አገሮች አጠቃላይ የኢኮኖሚ ውህደት ለመፍጠር ይመክራሉ
በሱዳን ወደብ ለኢትዮጵያ ብቻ አገልግሎት የሚሰጥ ተርሚናል ተሠርቶ ተጠናቋል
የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሐሰን አህመድ አል በሽር፣ በኢትዮጵያ የሚከሰት ማንኛውም የደኀንነት ችግር የሱዳንም ሥጋት መሆኑን ተናገሩ፡፡ አገራቸው…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ በላሊበላ ተራራዎች ላይ ሳተላይትን በማምጠቅ ከአፍሪካ ከቀዳሚዎቹ ልትቀላቀል ነው
ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 5 ዓመት ውስጥ ከአፍሪካ ሳተላይት ያመጠቁ አገራትን ልትቀላቀል ነው።
ከባህር ጠለል በላይ 2 ሺህ 500 ሜትር የሚሆነው ታሪካዊው የላሊበላ ሰንሰለታማ ተራራዎች በአለም ለሳተላይት ማጠቂያነት ተመራጭ ከሆኑት ቺሊና ሀዋይ ማዕከላት የማይተናነስ አቅም እንዳላቸው ዘ…
Read More...
Read More...
እህት አገር ወንድም ህዝብ!
የኢትዮጵያና የሱዳን ግንኙነት ከአክሱም ዘመነ መንግሥት ጀምሮ እንደተመሰረተ የሚገልጹ ጸሀፍት አሉ። የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም ይህን እውነታ ይጋራል። ቁም ነገሩ ያለው ግንኙነት መቼ ተጀመረ? የሚለው ሳይሆን፤ በዚህ እድሜ ጠገብ በሆነው ግንኙነት ውስጥ አገራቱ ምን አተረፉ? ምንስ ከሰሩ?…
Read More...
Read More...
ሜትር ታክሲዎች ከነቅሬታቸው ናቸው
በአዲስ አበባ ከተማ የሚትር ታክሲ አገልግሎት ሲጀመር በተሳፋሪውና በተሸከርካሪው ስምምነት ላይ ተመስርቶ የአገልግሎት ክፍያ ይፈጸም እንደነበረ የታክሲዎቹ አሽከርካዎችና ባለንብረቶች ያስታውሳሉ። ይህ ብዙም ሳይቆይ መንግሥት በኪሎ ሜትር 10 ብር ታሪፍ በማውጣት ስራ ላይ እንዲውል ማድረጉ…
Read More...
Read More...
በጥልቅ ታሃድሶው የኪራይ ሰብሳቢነትን ፣ የትምክተኝነት አመለካከትንና አስተሳሰብን በጠራ መንገድ ለመታገል የሚያስችል ቁመና ላይ መድረሱን የብአዴን ማዕከላዊ…
የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፉት ስድስት ወራት መደበኛና በጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄው የደረሰባቸውን የግምገማ ውጤት ለአመራሩ ይፋ የተደረገበት መድረክ ትናንት በደብረማርቆስ ከተማ ተካሂዷል፡፡
በመድረኩ ላይ የብአዴን ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አለምነው መኮነን እንደገለጹት፤ ከፍተኛ አመራሩ መላ…
Read More...
Read More...
ዩናይትድ ስቴትስ በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ጣለች
ዩናይትድ ስቴትስ በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ መጣሏን ይፋ አደረገች። ኤርትራ ተጨማሪ ማዕቀብ የተጣለባት ከሰሜን ኮርያ ወታደራዊ የመገናኛ ራዲዮ መግዛቷ ከተደረሰበት በኋላ ነው።ሰሜን ኮርያ ላይ የወታደራዊ ቁሳቁስ ግዥና ሽያጭ ማዕቀብ ከተጣለ አመታት ተቆጥረዋል።
የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ…
Read More...
Read More...
porn videos