Browsing Category
CURRENT
ለአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግንባታ ከኮንትራት ውጭ 82 ሚሊየን ብር ተጨማሪ ክፍያ ተፈፅሟል
የፌዴራሉ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በአዲስ አበባ ኮተቤ አካባቢ የተገነባው የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከኮንትራት ውል በላይ የ82 ሚሊየን ብር ተጨማሪ ክፍያ መፈጸሙ ከመመሪያ ውጭ ነው በሚል ያቀረበውን ሪፖርት ተከትሎ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጉዳዩን የሚያጣራ ኮሚቴ አቋቁሚያለሁ…
Read More...
Read More...
የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሀሰተኛ ሰነድ ሲጠቀሙና ፈቃድ ሳያሳድሱ ሲንቀሳቀሱ አግኝቷቸው ባገዳቸው ተቋራጮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ
የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የቁጥጥር ቡድን ሀሰተኛ ሰነድ በመጠቀም እና የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ሳያሳድሱ ሲንቀሳቀሱ አግኝቷቸው ከስራ አግዷቸው በነበሩ 177 የግንባታ ተቋራጮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ።
ሚኒስቴሩ ያሳለፈው ውሳኔ የተመለከተው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ እና የፌደራል የስነ…
Read More...
Read More...
የህዳሴው ግድብ ለግብፃውያን ስጋት ወይስ ልማት?
በቅኝ ግዛት ዘመን እአአ 1959 የግብፅ የወቅቱ ፕሬዝዳንት ጋማል አብዱልናስር ከሱዳኑ አቻቸው ጋር የአባይን ወንዝ በኢ-ፍትሀዊነት መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። ይህ ስምምነት ዓላማው ግብፅና ሱዳን የወንዙን ውሃ በብቸኝነት ለመጠቀም የሚያስችላቸው ነበር። በመሆኑም በስምምነቱ ግብፅ…
Read More...
Read More...
ሙሉ በሙሉ በወርቅ የተለበጠው የጋምቤላ ኪዳነ ምሕረት ካቴድራል ታቦት የደረሰበት ጠፋ
ጽላቱን የሚያውቁ ካህናት በምርመራው መካተት እንዳለባቸው ተጠቁሟል
• “ጥያቄውን ለሀገረ ስብከቱ እንዳናቀርብ ሥራ አስኪያጁ ያሳስሩናል” /ምእመናኑ
በጋምቤላና ደቡብ ሱዳን አህጉረ ስብከት መንበረ ጵጵስና የምትገኘው፣ የሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ካቴድራል ዕድሜ ጠገብ ታቦት፣ የደረሰበት…
Read More...
Read More...
የታላቁ ህዳሴ ግድቡ የአርማታ ሙሌት 72 በመቶ ተጠናቋል-ኢንጅነር ስመኘው
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋናው ግድብ የአርማታ ሙሌት 72 በመቶ መጠናቀቁን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ገለጹ፡፡
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናክሮ መቀጠሉን የገለጹን ኢንጅነር ስመኘው በዋናው ግድብ ከሚጠበቀው 10 ነጥብ 2 ሚልዮን ኪዩብ የአርማታ ሙሌት 7…
Read More...
Read More...
ፕሬዚዳንት ትራምፕ የአሜሪካ መከላከያ ኃይል በአልሸባብ ላይ ተጨማሪ ጥቃት እንዲፈጽም ፈቀዱ
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመከላከያ ኃይሉ በአልሸባብ ላይ የአየር ጥቃትን ጨምሮ ተጨማሪ ወታደራዊ ዕርምጃ እንዲወስድ ፈቀዱ፡፡ሐሙስ መጋቢት 21 ቀን 2009 ዓ.ም. የፔንታጎን ቃል አቀባይ ካፕቴን ጄፍ ዴቪስ በሰጡት መግለጫ፣ በሶማሊያ የተለያዩ ጥቃቶች በመፈጸም በሽብር ተግባር ላይ…
Read More...
Read More...
የዳያስፖራውን የልማት ክንድ የመዘነ ፕሮጀክት
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ይፋ መሆንን ተከትሎ በመላው ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የበኩላቸውን አሻራ ለማኖር በየሚኖሩበት አገር የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ በማቋቋም የፋይናንስ፣ የፖለቲካና የዲፕሎማሲ ድጋፍ በማሰባሰብ ሲንቀሳቀሱ…
Read More...
Read More...
ተስፋ መቁረጥን የቆራረጡ ተስፈኞች
በርካቶች በአካል ጉዳተኝነታቸው ምክንያት መገለል ይደርስባቸዋል።ባልተገባ አመለካከት ሳቢያም የስራ ዕድልን የተነፈጉና በአትችሉም ሰበብ ማህበራዊ ህይወታቸው የተቃወሰ ጥቂቶች አይደሉም።ከነዚህ አካል ጉዳተኛ ወገኖች መሀል ግን እንደሚችሉ ያሳዩና በስራና በትምህርት ልቀው ማንነታቸውን ያስመሰከሩ…
Read More...
Read More...
ድርቅ የፈተነው ‹‹ለጋ ፖለቲካ››
ከዓመታት በኋላ በሶማሊያ ሰማይ ላይ የደመቀችው የመረጋጋት ፀሐይ ዳግም ማዘቅዘቅ እንዳትጀምር የሚሉ ስጋቶች እየተንጸባረቁ ነው፡፡ ከሦስት ወር በፊት ዘጠነኛው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት በመሆን የተመረጡት ሞሐመድ አብዱላሂ (ፋርማጆ)፤ ለዓመታት በቀውስ ውስጥ የቆየች አገራቸውን ለማስተዳደር ዕድል…
Read More...
Read More...
የምክር ቤቱ 242 አባላት የት ሄዱ?
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ያቀረበውን ሪፖርት አዳምጧል። በአሁኑ ወቅት አገሪቷ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ ሆናና የዚህን አዋጅ አፈጻጸም የሚመረምረው ቦርድ ሪፖርቱን ሲያቀርብ፤ ከ547 የምክር ቤቱ አባላት ውስጥ…
Read More...
Read More...
porn videos