Browsing Category
CURRENT
የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ምዝገባ በኢንተርኔት ሊደረግ ነው
በቀጣዩ ዓመት የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች ምዝገባ በኢንተርኔት ኦንላይን ሊደረግ ነው።
የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ምዘና ኤጀንሲ አሁን ላይ በአዲስ አበባ በ152 የግልና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ላይ፥ የሙከራ ስራ የጀመረ ሲሆን 146 ትምህርት ቤቶች ላይ ጥሩ ውጤት…
Read More...
Read More...
19 ልጆች የወለደችው እናት 20ኛውን ወልዳ ለመሳም እየተጠባበቀች ነው
በብሪታንያ 19 ልጆችን የወለዱት እናት 20ኛ ልጃቸውን ወልደው ለመሳም እየተጠባበቁ ነው።
የ42 ዓመቷ እናት ሱ ራድፎርድ እና የ46 ዓመቱ ኖኤል በመጪው መስከረም ወር 20ኛ ልጃቸውን ወልደው እንደሚስሙ ለፌስቡክ ተከታዮቻቸው ይፋ አድርገዋል።
የእነ ራድፎርድ ቤተሰብ 19ኛ ሴት ልጃቸው…
Read More...
Read More...
ተቋማት ሆይ መዝገቡን ግለጡ፤ ሳጥኑንም ክ…ፈ…ቱ!
እርሶ፤ ከዓመታት የባህር ማዶ ቆይታ በኋላ ወደ ትውልድ ቀዬዎ ተመልሰው በባዕድ ምድር ያፈሩትን ጥሪት በኢንቨስትመንት ለማፍሰስ የተዘጋጁ አገር ወዳድ ‹‹ዳያስፖራ›› ነዎት እንበል፡፡ በኢትዮጵያ የሚኖርዎት ቆይታና መርሃግብር በጣም የተጣበበና በጊዜ የተሰፈረ ነው፡፡ ስለዚህ ምንም የሚባክን ደቂቃ…
Read More...
Read More...
የዘገየው የሕዝብን ተሳትፎ የመቀበል ፋይዳ
በአንድ አገር የዴሞክራሲ ሥርዓቶች ስለመዳበራቸው፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ስለመፈታታቸውና ጠንካራ የሆነ ለውጥ ስለመመዝገቡ ከሚመዘንባቸው መሥፈርቶች ውስጥ አንዱ የሕዝብ ተሳትፎ ያለበት ደረጃ ነው፡፡ በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ የበለፀጉ አገሮች ከሚታወቁባቸው ባህሪያት አንዱና መሠረታዊ…
Read More...
Read More...
ስማርት የመኪና ማቆሚያ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው
በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የመኪና ማቆሚያ ቦታ እጥረት እንደሚፈታ የታመነበት ስማርት የመኪና ማቆሚያ በቅርቡ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር የአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
መገናኛ አካባቢ 140 መኪኖችን የሚያስተናግደው እንዲሁም ወሎ ሰፈር…
Read More...
Read More...
ከአስር በላይ ፓርቲዎች በድርድሩ ሶስተኛ ወገን አደራዳሪ አያስፈልግም የሚል አቋማቸውን ገልጸዋል
ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በ7ኛ ዙር ውይይታቸው በአደራዳሪ ጉዳይ ላይ ሁለት የተለያየ አቋም ይዘው ተከራክረዋል።
በውይይቱ መግባባት ባይችሉም፥ በ6ኛው ዙር ውይይት ሶስተኛ ወገን አደራዳሪ ያስፈልጋል የሚል አቋም ይዘው የነበሩ ፓርቲዎች አቋማቸውን ቀይረው ቀርበዋል።
በኢህአዴግ…
Read More...
Read More...
የአስቸኳይ ጌዜ አዋጅ ለ4 ወር የተራዘመበት ምክንያት
የአስቸኳይ ጌዜ አዋጅ ለ4 ወር የተራዘመበት ምክንያት -
√ክልሎች በሚዋሰኑባቸው አካባቢዎች የሚነሱ ችግሮችን ለመጠቀም የሚፈልጉ ፀረ ሰላም ሀይሎች እየተንቀሳቀሱ በመሆናቸው፣
√ በሁከት እና ብጥብጡ ቀንደኛ መሪዎች ከነበሩት ውስጥ አብዛኛዎቹ ቢያዙም ቀሪ በመኖራቸው እና በወረቀት…
Read More...
Read More...
እዚህ ሀገር ላይ የፌደራሊዝምን ሥርዓት ከመሠረቱት ውስጥ እኛ ትልቅ ድርሻ አለን፡፡
እዚህ ሀገር ላይ የፌደራሊዝምን ሥርዓት ከመሠረቱት ውስጥ እኛ ትልቅ ድርሻ አለን፡፡ አንዳንዴ የፌደራሊዝም ሥራዓቱ ይቅርና በሀገር ምስረታ ያለንን ድርሻ ዘንግተን የሠራናቸውን ሥራዎች የምንተውበት ጊዜ አለ፡፡ ይህቺ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እንድትፈጠር ይሄ ህዝብ (ኦሮሞ) ትልቅ ድርሻ አለው፡፡…
Read More...
Read More...
የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያና ሱዳን ህዝቦች የጋራ ብልጽግና ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ሱዳን ገለጸች
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ እና ሱዳን ህዝቦች የጋራ ብልጽግና ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የሱዳን ፓርላማ አባላት ተናገሩ፡፡
በሱዳን ፓርላማ የደህንነት ኮሚቴ ልኡካን ቡድን ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ቡድኑ…
Read More...
Read More...
የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ልማት ሚናቸውን እያሳደጉ ነው ፡- አምባሳደር አያሌው ጎበዜ
የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ሰፊ ተሳትፎ በማድረግ ለሀገሪቱ ልማት ሚናቸው እያሳደጉ መሆናቸውን በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሳደር አያሌው ጎበዜ ገለጹ፡፡
ኢትዮጵያና ቱርክ ከ100 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው አገራት እንደሆኑ የገለፁት አምባሳደሩ ባለፈው አመት በኢትዮጵያ…
Read More...
Read More...
porn videos