Browsing Category
CURRENT
ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ መሪ ኢኮኖሚን ለመገንባት የምታደርገው ጥረት የአፍሪካ ተምሳሌት መሆኑ ተመድ ገለጸ
ኢትዮጵያ ዘላቂነት ያለው ኢንዱስትሪ መሪ ኢኮኖሚን ለመገንባት የምታደርገው ጥረት በአፍሪካ አህጉር በቀዳሚነት የአፍሪካ ተምሳሌት መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ኘሬዝዳንት ፒተር ቶምሰን ገለፁ፡፡
https://youtu.be/k4Px9gKHr6I
የጉባኤው…
Read More...
Read More...
የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ አየር መንገዶች መንገደኞችን መቀባበል ሊጀምሩ ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ መንገደኞችን ለመቀባበል የገቡትን ስምምነት በመጭው ክረምት ተግባራዊ እንደሚያደርጉ ተገለፀ።
አየር መንገዶቹ መንገደኞችን ለመቀባበል ባለፈው ዓመት ጥቅምት ወር ላይ ስምምነት አድርገው ነበር።
ይህ ስምምነት የአየር መንገዶቹ…
Read More...
Read More...
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት ግንባታ ለታዳጊ አገራት ትምህርት የሚሆን ነው -ፒተር ቶምሰን
የኢትዮጵያ ዘላቂ የኢንዱስትሪ ልማት ግንባታ ስራ ታዳጊ የአፍሪካ አገራት ትምህርት የሚወስዱበት መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ፒተር ቶምሰን ገለጹ።
ፕሬዚዳንቱና ሌሎች የልዑካን ቡዱን አባላት ዛሬ በአዲስ አበባ ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ዞን የጨርቃ ጨርቅና ጫማ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያን ከጎበኙ ቱሪስቶች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
በ2009 በጀት አመት ስድስት ወራት ውስጥ ኢትዮጵያን ከጎበኙ የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ገለፀ።
ገቢው የተገኘው ከ439 ሺህ በላይ ከሚሆኑ የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ነው።
የሚጠበቁ የእንስሳት ፓርኮችን…
Read More...
Read More...
የቀድሞ ፍቅረኛውንና ሌሎች ሁለት ሰዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው ግለሰብ በእድሜ ልክ እስራት ተቀጣ
በአዲስ አበባ ልዩ ስፍራው 22 ማዞርያ አካባቢ የቀድሞ ፍቅረኛውን ከሌላ ወንድ ጋር ለምን አይሻለሁ በማለት እርሷንና ሌሎች አብረዋት የነበሩ ሁለት ሰዎችን በጥይት ተኩሶ የገደለው ግለሰብ የእድሜ ልክ እስራት ተወሰነበት።
ተከሳሹ ኮንስታብል አውንቶ አለማየሁ ሲሆን የፌደራል ፖሊስ አባልና…
Read More...
Read More...
አምባሳደር ታዬ አጽቀ-ስላሴ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለግብጹ ፕሬዚዳንት አቀረቡ
በግብጽ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ታዬ አጽቀ-ስላሴ ለአገሪቱ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ የሹመት ደብዳቤያቸውን አቀረቡ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በላከው መግለጫ በግብጽ የኢትዮጵያ አምባሳደር ታዬ አጽቀ-ስላሴ ለግብጹ…
Read More...
Read More...
የዓባይ ተፋሰስ ሀገራት ግብፅ ወደ ስብስቡ መመለስ በምትችልበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ
የዓባይ ተፋሰስ ሀገራት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ግብፅ ወደ ናይል ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ አባልነቷ ሙሉ ለሙሉ እንድትመለስ በሚያስችል ሁኔታ ላይ ትናንት በኢንቴቤ መክሯል።
ኢኒሼቲቩ ባወጣው መግለጫ ግብጽ ወንዙን በፍትሃዊነት እና እኩልነት ለመጠቀም በተፈረመው የትብብር ስምምነት ማዕቀፍ ላይ…
Read More...
Read More...
“ሁሉ ዳኛ ሁሉ ተከሳሽ የሆነበት ኑሯችን
"ሁሉ ዳኛ ሁሉ ተከሳሽ የሆነበት ኑሯችን!"
በርእሴ ሁሉ ዳኛ ሁሉ ተከሳሽ የሆነበት ኑሯችን ያልኩት ግርም ስለሚለኝ ነው። ሁላችንም በራሳችን የተሾምን ዳኞች ሆንን ሌሎችን ፈራጆች፤ በሌላ በኩል ደግሞ ሌሎች እራሳቸውን ሾመው ዳኛ ሆኑ እኛ ደግሞ ተከሳሾች፤ የምን ፍርድ እና ክስ ነው…
Read More...
Read More...
ወበቃማው የበልግ አየር ሁኔታ በቀጣይ ወራትም እንደሚቀጥል የብሄራዊ ሜቴዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ
በኢትዮጵያ በበልግ ወራት የሚከሰተው ወበቃማ የአየር ሁኔታ እስከ ግንቦት ድረስ ሊቀጥል እንደሚችል በብሄራዊ ሜቴዎሮሎጂ ኤጀንሲ የሜቴዎሮሎጂ ባለሞያ አቶ ዳዲሞስ ወንድይፍራው ለኢቢሲ ገልፀዋል፡፡
ከየካቲት ጀምሮ እስከ ግንቦት በሚዘልቀው የበልግ ወቅት ዝናብ ሰጪ የአየር ክስተቶች የተሻለ…
Read More...
Read More...
ህግና ተግባር ለየቅል
የፕላስቲክ ከረጢት (ፌስታል) የሚመረተው ታዳሽ ካልሆነ የነዳጅ ድፍድፍ ዘይት ቅሪት ነው። አፈር ውስጥ ሳይበሰብስ ከ100 እስከ 200 ዓመታት መቆየት እንደሚችል ከአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል። በቆይታው በሚፈጥረው ኬሚካል በሰዎችና በእንስሳት ጤና…
Read More...
Read More...
porn videos