Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

CURRENT

የማንጠቀምበትን ህግ ከምናወጣ፤ የምንጠቀምበትን አዕምሮ እናዳምጥ!

ኒቨርሲቲ የሚያስተምሩ ፕሮፌሰር ጓደኛሞች ናቸው፡፡ የእረፍት ጊዜያቸውን ሁካታውና ጫጫታው ከበዛበት ከተማ ገለል ብለው ማሳለፍ ፈለጉና ወደ ገጠር ሄዱ፡፡ በማለዳ ተነስተው ወደ አንድ አርሶአደር መንደር ደርሰው የናፈቁትን ንጹህ አየር፣ ልምላሜ የተሞላበትን ጋራ ሸንተረር እየተዘዋወሩ በመመልከት…
Read More...

«ስትራቴጂክ ትዕግስት» እና «ተመጣጣኝ ዕርምጃ»

የኤርትራ መንግሥት በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ሰላም እንዳይሰፍንና መረጋጋት እንዳይኖር አጥብቆ ይሰራል። ይህን እውነታ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጭምር ያረጋገጠው ነው። ሥርዓቱ በሀገሪቱ ውስጥ ደግሞ የዜጎቹን ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብት አፍኖ ኤርትራውያንን ለስደት እየዳረገ ነው። ኤርትራውያን…
Read More...

መልካም አስተዳደርን ለማስፈንና የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታን ለማጎልበት በሚደረገው ጥረት የአስፈጻሚ አካላት ጣልቃ ገብነት ዋነኛ ማነቆ መሆኑን

መልካም አስተዳደርን ለማስፈንና የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታን ለማጎልበት በሚደረገው ጥረት የአስፈጻሚ አካላት ጣልቃ ገብነት ዋነኛ ማነቆ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ።መገናኛ ብዙኀን ኃላፊነታቸውን እንዳይወጡና የሕዝብ ምክር ቤቶችና ማኅበራትም ተጽዕኖ ፈጣሪ እንዳይሆኑ የአስፈጻሚ አካላት…
Read More...

በካምፓላ የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አገኘች

በኡጋንዳ ካምፓላ እየተካሄደ ባለው 42ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ  አገኘች። አትሌት ለተሰንበት ግደይ በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ውድድር የመጀመሪያውን ወርቅ ስታስገኝ፤ አትሌት ሀዊ ፈይሳ የብር ሜዳሊያ አምጥታለች፤ ኬንያ የነሐስ ሜዳሊያ ወስዳለች።…
Read More...

የክብር ዶክትሬት ጥያቄ

አንድ ባለጸጋ በአካባቢያቸው ወደሚገኝ አንድ ኮሌጅ ጎራ ይሉና ለተቋሙ 1ሚ.ብር ለመለገስ እንደሚሹ ይናገራሉ፡፡ “ነገር ግን በአንድ ቅድመ-ሁኔታነው÷ ይኸውም የክብር ዶክትሬት የሚሰጠኝ ከሆነ ነው” ይላሉ፡፡ የኮሌጁ ፕሬዚዳንትም፤ “ታዲያ ምን ችግር አለ፤ ይሰጥዎታላ” ይላቸዋል፡፡ “የክብር…
Read More...

ወቅትን ብቻ ጠብቀን ከመዘገብ እንላቀቅ!

ዳንኤል ካሊናካ ይባላል። የኡጋንዳው ዴይሊ ሞኒተር ዘጋቢ ነው። ስለአባይ ወንዝ እና ስለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አጥብቆ ያስባል። ለረጅም ዓመታት በዚህ ወንዝ ላይ ግዙፍ ግድብ ለመገንባት ስታልም የቆየችው ኢትዮጵያ፤ በ1980ዎቹ የረሃብና የድህነት መገለጫ በሆነው የህፃን ልጅ ፖስተር…
Read More...

አዲሱ የአሜሪካ የጤና ማዕቀፍ ፖሊሲ ዛሬ ድምፅ ይሰጥበታል

በስራ ላይ የነበረውን የኦባማ የጤና መድህን ፖሊሲ ይተካል የተባለው አዲሱ የፕሬዝዳንት ትራምፕ የጤና  ፖሊሲ ዛሬ በአሜሪካ ኮንግረስ ክርክር ተደርጎ ድምፅ ሊሰጥበት ቀን ተቆርጦለታል፡፡ የሪፐብሊካን ፓርቲ አገሪቱ በኦባማ  የጤና አገልግሎት ፖሊሲ ምክንያት አላስፈላጊ ወጪ ታወጣለች በሚል…
Read More...

የመንግሥት ሥልጣን ከህዝብና አገር መለወጫነት ይልቅ

የመንግሥት ሥልጣን ከህዝብና አገር መለወጫነት ይልቅ የግል ጥቅም ማራመጃ ለማድረግ የሚካሄድ ጥረት ና ሥልጣንን ካለአግባብ ለመጠቀም የመሻት ዝንባሌ በቸልታ ከታየ ሊያስከትለው የሚችለው ጉዳት ጠቅላላ ውድመት እንደሚሆን በመገንዘብ ከውስጣችን በትግል ማስወገድ ይገባናል፡፡ በያዝነው ሥልጣን…
Read More...

በኢትዮጵያ በትራፊክ አደጋ የሚሞተው በበሽታ ከሚሞተው 7 እጥፍ የበለጠ ነው!

የዓለም ጤና ድርጅት 2015 ሪፖርት እንደሚያመለክተው ዕድሜያቸው ከ 15-29 ዓመት ክልል ያሉ ወጣቶች ከሚሞቱባቸው ከ10 ዋና ዋና ምክንያቶች ቀዳሚው የመንገድ ትራፊክ አደጋ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ባለፉት 5 ዓመታት ብቻ 16 ሺህ ዜጎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን…
Read More...

ደሴ «የእግር ኳስ አብዮት» እያካሄደች ነው

አቶ ልኡልሰገድ አበራ ይባላሉ። አድሜያቸው በሰባዎቹ ውስጥ ይገኛል። በቀድሞው የወሎ ክፍለ አገር ነው የተወለዱት። እድገታቸውም ቢሆን በደሴ ከተማ ነው። እግር ኳስን ገና ከልጅነታቸው ነው መጫወት የጀመሩት። በወሎ በአገሪቷ እግር ኳስ ላይ ወርቃማ ታሪክ በነበራቸው ክለቦች ውስጥ በተጫዋችነት እና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy