Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

CURRENT

ያገረሸው የባሕር ላይ ውንብድና

በዚህ ሳምንት በሶማሊያ ጠረፍ በሚገኙ የባሕር ላይ ወንበዴዎች የነጋዴ የነዳጅ ታንከር በመጠለፉ በመርከብ ኢንዱስትሪው ውስጥ ከፍተኛ መሸበርን መቀስቀሱን የቢቢሲ ዘገባ ያመለክታል፡፡ ከ2012 ጀምሮ በሶማሊያ ጠረፍ ዳርቻ ከተካሄደው የመጀመሪያው የተሳካ ዋነኛ የንግድ መርከብ ጠለፋ ወዲህ የመርከብ…
Read More...

የትራምፕን አስተዳደር የበለጠ ጥርጣሬ ላይ የጣለው ምርመራ

የአሜሪካ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለ2016ቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲ እጩ በነበሩበት ወቅት ፕሬዚዳንቱና አማካሪዎቻቸው ከሩስያ ጋር ግንኙነት ማድረግና አለማድረጋቸውን ቢሮው ምርመራ እያደረገ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የቢሮው ዳይሬክተር ጀምስ ኮሜይና…
Read More...

የሰማያዊው ጎርፍ መንገደኞች

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለመንግስት ሰራተኞች አገልግሎት መስጠት የጀመሩት የፐብሊክ ሰርቪስ ማጓጓዣዎች ለብዙሀኑ እያበረከቱት ያለው ጠቀሜታ የጎላ ነው።ይህ በመሆኑም የስራ ሰአት በአግባቡ እንዲከበር፣እንግልትና ድካም እንዲቀርና በአላስፈላጊ ወጪዎች ኤኮኖሚ እንዳይቃወስ ጭምር አስተዋጽኦ…
Read More...

ቋንቋ እና ብሔራዊ መግባባት

የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት በ1987 ዓ.ም ከፀደቀበት ወቅት አንስቶ ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው የመማርና የመዳኘት መብት ተጎናፅፈዋል፡፡ የሥራ ቋንቋ የመወሰን ነፃነትን ለራሳቸው ለክልሎች የሚቸረው ሕገ መንግሥቱ፤ በአንቀፅ 5 ቁጥር 2 ላይ «አማርኛ የፌዴራሉ የመንግሥት የሥራ…
Read More...

የዕውነት ሚዛኑን ያዛባው፤ ባለሀብቱ ወይስ ሪፖርት አቅራቢው?

መንግሥት አገሪቱ ወደ ተሻለ ኢኮኖሚ ለመገንባት እየተገበራቸው ከሚገኙ ስልቶች አንዱ የተመቻቸ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎችን መፍጠር ነው። እነዚህም ለልማት የሚሆን ቦታዎችን ማመቻቸት፤ መሰረተ ልማቶችን ማሟላትና ከቀረጥ ነፃ ማበረታቻ መስጠት የሚሉት ይጠቀሳሉ። የውጭና የአገር ውስጥ ባለሀብቶችም…
Read More...

በጋራ መልማት የሚከስመው የሙርሌ ትንኮሳ

ጎረቤት አገር ደቡብ ሱዳን በቀጣዩ ሀምሌ ነፃነቷን የተቀዳጀችበትን ስድስተኛ ዓመት የልደት ሻማ ትለኩሳለች፡፡ ሆኖም ይሄ የልደት በአሏ በደስታ የተሞላ እንዳይሆን ዛሬም ድረስ በጎሳ ፖለቲካ ትኩሳት እየተናወጠች የሻማዋን ብርሃን ታደበዝዛለች፡፡ አስተያየት የሚሰጡ ተንታኞች እንደሚሉት ጠንካራ…
Read More...

102 ተቋማት ከ77 ሚሊየን ብር በላይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ውዝፍ ክፍያ አልፈጸሙም

102 ተቋማት ከ77 ሚሊየን ብር በላይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ውዝፍ ክፍያ ቢኖርባቸውም እስካሁን ክፍያ ሊፈጽሙ አልቻሉም።የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዋጅ ከተሰጠው ስልጣን ውስጥ የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ለደንበኞች ማቅረብ፣ የአግልግሎት ክፍያን መሰብሰብና ክፍያውን በማይፈጽም ተቋም…
Read More...

የህወሓት መስራቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝን ተማፀኑ

የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጭ ግንባርን (ህወሓትን) ከመሰረቱት 11 ሰዎች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ አሰገደ ገብረስላሴ በልብ ህመምና በደም ቧንቧ መጥበብ በተከሰተ ህመም ህይወታቸው አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱን ገለጹ። ለህክምናም ከ300 ሺህ ዶላር (ስምንት ሚሊዮን ብር ገደማ) እንደሚያስፈልግ…
Read More...

ተቋርጦ የነበረው ኤታኖልን ከቤንዚን ጋር የመቀላቀል ሥራ ተጀመረ

አሽከርካሪዎች በነዳጅ ማደያ ወረፋ መጉላላት ገጥሟቸዋል ካለፈው ዓመት ጀምሮ ተቋርጦ የነበረው ኤታኖልን ከቤንዚን ጋር የመቀላቀል ሥራ ከመጋቢት 7 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ መቀጠሉን የማዕድን ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሂደቱም በነዳጅ ማደያ አካባቢዎች ወረፋ እንዲፈጠርና…
Read More...

ዘመነኛው የለቅሶ መስተንግዶ

ለቅሶ ለመድረስ የሄደበት የዘመዱ ቤት ውስጥ ነው፡፡ ጥቁር በጥቁር የለበሰች አንዲት ሴት ለቀስተኞቹን ታስተናግዳለች፡፡ ቡፌ ላይ የተደረደሩትን ምግቦች እንዲያነሱ፣ የሚጠጣም እንዲያገኙ ታስተባብራለች፡፡ ናኦድ አፈወርቅ (ስም ተቀይሯል) ሴትዮዋን ከዚህ ቀደም ዓይቷት ስለማያውቅ አብዝታ ሽር ጉድ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy