Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

CURRENT

ለሰብዓዊ መብት ጥሰት የመንግሥት የፍትሐ ብሔር ኃላፊነት የቆሼ ጉዳት በምሳሌነት

የሰው ልጅ በሕይወት ሲኖር ከተለያዩ ሕግጋት የሚመነጩ አለበለዚያም ጥበቃ ያገኙ ወይም ዕውቅና የተሰጣቸው መብቶች ይኖሩታል፡፡ እነዚህ መብቶችም ይከበሩለት ዘንድ በድጋሚ ሕግ ያዛል፡፡ ለመከበራቸው አጋዥ የሆኑ ተቋማትም ይኖራሉ፡፡ የመብት ጥሰት ባጋጠመ ጊዜ ማን ምን መደረግ እንዳለበትም ሕግ…
Read More...

መሬት ያጣውን ነገር መልሰን የማንሞላ ከሆነ ያለውንም ጨርሶ ያጣል

በመቶዎች የሚቆጠሩ ጐብኚዎች ለዓይን የሚስበውን የሽንኩርት ማሳ  በአድናቆት ይመለከታሉ፡፡ ለአርሶ አደሩ ታደሰ ይመር ግን ማሳው የጠበቁትን ያህል አልነበረም፡፡ እንዲያውም አንዳንድ በቀላሉ ሊስተካከሉ የሚገባቸው፣ ነገር ግን በቸልተኝነት የታለፉ ችግሮችን አስተውለዋል፡፡አቶ ታደሰ በደሴ አካባቢ…
Read More...

በ15 ሲኖትራኮች የ40/60 ቤቶችን ብረት መዝረፉን አምኗል የተባለ ሠራተኛ የ11 ዓመት ጽኑ እስራት ተወሰነበት

ለ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን ብረቶች በ15 ሲኖትራኮች ጭኖ መዝረፉን (መውሰዱን) አምኗል የተባለ የአዲስ አበባ ከተማ ሠራተኛ፣ በ11 ዓመታት ጽኑ እስራትና በ7,000 ብር እንዲቀጣ ውሳኔ ተሰጠ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቁጠባ ቤቶች…
Read More...

የማስረጃ ያለህ

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጥር 1 ቀን 2009 ዓ.ም በጽህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ዘንድ በሌብነት የሚገለጽ ብልሹነት መኖሩን አንስተው፤ «ባገኘነው ማስረጃ ልክ ተጠያቂ መሆን የሚገባቸው ተጠያቂ ሆነዋል፡፡ በወሬ እርምጃ አይወሰድም፡፡ ሰው…
Read More...

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኢንቨስትመንት የተሰማሩ የ27 ባለሃብቶችን ፍቃድ ሰረዘ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኢንቨ ስትመንት ጽሕፈት ቤት የ27 ባለሃብቶችን የኢንቨስትመንት ፍቃድ መሰረዙን አስታወቀ። የ14 ባለሃብቶችን የልማት አቅም በመገምገም ከያዙት መሬት 50 በመቶ ያህሉን እንደቀነሰባቸው ገልጿል። የክልሉ ኢንቨስትመንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ተወካይ አቶ ጋሻው ሽሞ ለአዲስ…
Read More...

ለ600 ሺህ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር ተዘጋጅቻለሁ – የደቡብ ክልል

የደቡብ ክልል በጥናት የተለዩ 600 ሺህ ስራ ፈላጊዎችን የስራ ባለቤት ለማድረግ ተዘጋጅቻለሁ አለ።የክልሉ ርዕስ መስተዳደር አቶ ደሴ ዳልኬ ለወጣቶች ስራ ፈጠራ የሚውል 3 ቢሊየን ብር መዘጋጀቱን ተናግረዋል።ርዕስ መስተዳደሩ በበጀት አመቱ ግማሽ አመት 250 ሺህ ወጣቶች የስራ እድል…
Read More...

ኦህዴድ 27ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ለህዝቡ የገባውን ቃል በማደስ ያከብራል – አቶ ለማ መገርሳ

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) 27ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ ስራዎች በመስራትና የገባውን ቃል በማደስ እንደሚያከብር አስታውቋል። የኦህዴድ ሊቀመንበር እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ መጋቢት 17 2009…
Read More...

የቱሪዝም መለያው ምድረ ቀደምት የሚል አቻ ትርጉም ተሰጠው

የኢትዮጵያ ላንድ ኦፍ ኦሪጅን በሚል የተዋወቀው የኢትዮጵያ የቱሪዝም መለያ ብራንድ የአማርኛ ትርጉሙ ˝ምድረ ቀደምት˝ በሚል ተተርጉሞ በጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ይፋ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ቱሪዝም ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ተካሂዷል።በጉባኤው ላይ በቱሪዝም ዘርፍ ላይ…
Read More...

በአየር ትራንስፖርት የሚገለገሉ መንገደኞች ወደ ኢትዮጵያ እንደገቡ የያዙትን ገንዘብና ጌጣጌጥ የሚያስመዘግቡበት አሰራር ተተገበረ

የአየር ትራንስፖርትን ተጠቅመው ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞች ሀገር ውስጥ እንደገቡ የያዙትን ገንዘብና ጌጣጌጥ የሚያስመዘግቡበት አሰራራር መተግበሩን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ገለፀ። ከዚህ ቀደም መንገደኞች 24 ሰዓት እስካልሞላቸው ድረስ የያዙትን ገንዘብና ጌጣጌጥ…
Read More...

ኢትዮጵያ አዲስ የግብርና ኤክስቴንሽን ስትራጂ ይፋ አደረገች

የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት  ሚኒስቴር በአገር አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ የሚደረግ አዲስ የግብርና ኤክስቴንሽን ስትራቴጂ አደረገ፡፡የኤክስቴንሽን ስትራቴጂው አገሪቱ ለያዘችው  ዘመናዊ ግብርናን የመፍጠር ዓላማ ለማሳካትና  ምርትና ምርታማነትን  ለመጨመር ይረዳል ተብሏል፡፡የእርሻና ተፈጥሮ ገብት ሚኒስቴር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy