Browsing Category
CURRENT
ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ ትቀጥላለች- ፕሬዝደንት ሳልቫኪር
የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝደንት ሳልቫኪር ማያርዲት ሃገራቸው ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተናገሩ፡፡ፕሬዝደንቱ ይህን የተናገሩት ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የተላከ ደብዳቤን በቤተመንግስታቸው በተቀበሉበት ወቅት ነው፡፡…
Read More...
Read More...
በአገራችን የዕዳ ጫና ወደ መካከለኛ ደረጃ ደርሷል» – ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ
የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ከአምና ጀምሮ በአምስት ዓመቱ የመካከለኛ ጊዜ ውስጥ በማጠናቀቅ ለሀገሪቱ ራዕይ መሳካት ወሳኙን ድርሻ እንዲይዝ ተደርጐ የተቀረፀ ነው፡፡ በተያዘው ዓመትም የተከናወኑ ተግባራት በልማት ዕቅዱ አተገባበር ምዕራፍ በዚህ ዓመት ለማሳካት የተያዙትን ግቦች…
Read More...
Read More...
ከጥልቅ ኃዘናችን ባሻገር
ሰሞኑን እኛ ኢትዮጵያውያን ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል። ወዲህ በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ ከሚጠራው አካባቢ ልብ የሚሰብር አስደንጋጭ መርዶ ሰምተናል። እስከ ትናንት ማምሻ ድረስ ያለው መረጃ እንደሚያመለክተው በአካባቢው የሚጠራቀመው የቆሻሻ ክምር መናድ 113…
Read More...
Read More...
መረጃ ለዴሞክራሲ ግንባታ ንጹህ አየር ነው-የኢፌዴሪ ኮሙኒኬሽን ጉ/ ጽ/ቤት ሀላፊ ሚኒስትር ዶክተር ነገሬ ሌንጮ
የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት መለያ የሆነውን የከተሞች መድረክ ኘሮግራም የከተማ ኗሪዎችና አመራሩን ፊት ለፊት በማገናኘት በልማትና በመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ እንዲመክሩ እያደረገ ይገኛል፡፡
ድርጅቱ ኘሮግራሙን የበለጠ አጠናክሮ ለመቀጠል የሚቻልበትን ግብዓት ለማግኘትና የእስካሁኑን…
Read More...
Read More...
የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ
እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ በሰሜን ሸዋ በምትገኘው አንኮበር ላይ ጥቅምት 13 ቀን 1925 ዓ/ም ከአባታቸው አቶ ተክሌ ማሞ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ፈለቀች የማታወርቅ ተወለዱ።
የጠላት የግፍ ወረራ እና እልቂት ያስከተለውን የሰው፣ የንብረት እና የባህል…
Read More...
Read More...
የሰሞኑ አደጋ ዝርክርክነትን የሚያጋልጥ ነው!
በመጀመሪያ በረጲ በተለምዶ ‹‹ቆሼ›› በሚባለው ሥፍራ በደረሰው አሳዛኝ አደጋ ሕይወታቸው ላለፈ ዜጎች የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እንገልጻለን፡፡ ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብም መፅናናትን እንመኛለን፡፡ ይህ ዓይነቱ አሳዛኝ አደጋ በአገር ላይ የደረሰ በመሆኑም፣ አገርንና ሕዝብን ከሰው…
Read More...
Read More...
እንግሊዝ በተለያዩ የልማት ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር መስራት ትፈልጋለች
እንግሊዝ በተለያዩ የልማት ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር መስራት እንደምትፈልግ የአገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ገለጹ።ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የእንግሊዙን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጆንሰን በዚህ ወቅት…
Read More...
Read More...
ትራምፕ ወታደራዊ በጀቱን በ10 በመቶ ጭማሪ ለማሳደግ እቅድ አቀረቡ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዓመታዊ ወታደራዊ በጀቱ በ10 በመቶ እንዲያድግ እቅድ አቅርበዋል፡፡የትራም አስተዳደር የበርካታ ተቋማትን በጀት የሚቀንስበትን ሰነድ ዛሬ ምሽት ለአሜሪካ ኮንግረስ ያቀርባል፡፡
ትራምፕ ዓመታዊ የወታደራዊ በጀቱም በ10 በመቶ ለማሳደግ…
Read More...
Read More...
Enheed – Connecting Ethiopian-Canadian youths with their homeland
https://vimeo.com/207365146
Enheed is an organization that bridges gaps between Ethiopia and generations of its diaspora youth living in Canada, and throughout the world. Enheed is…
Read More...
Read More...
የይሓ ጥንታዊ ቤተመቅደስና መካነ ቅርሶች ኢትዮጵያ የ3 ሺህ ዘመን ታሪክ እንዳላት ምስክር ናቸው
የይሓ ጥንታዊ ቤተመቅደስና መካነ ቅርሶች ኢትዮጵያ የሦስት ሺህ ዘመን ታሪክ እንዳላት ይበልጥ ምስክርነት የሚሰጡ መሆናቸውን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
በጀርመን የአርኪኦሎጂ ኢንስቲትዩት ባለሙያዎች ላለፉት ስምንት ዓመታት ዕድሳት ሲደረግለት የቆየው የይሓ ቤተ መቅደስ…
Read More...
Read More...
porn videos