Browsing Category
CURRENT
«የአፍሪካውያንን ጥቅም የማያስከብር ኀብረት ፋይዳ የለውም»- አዲሱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበርና የጊኒ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ
የአጀንዳ 2063 ስኬት በወጣቶች ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ላይ ይወሰናል
የአፍሪካ ኀብረት የአፍሪካውያንን መብቶችና ጥቅሞች ለማስጠበቅ ከመቼውም በበለጠ ጊዜ በትኩረት መስራት እንዳለበት የጊኒ ፕሬዚዳንትና አዲሱ የአፍሪካ ኀብረት ተመራጭ ሊቀመንበር አልፋ ኮንዴ አስታወቁ፡፡ የበለፀገች አፍሪካን…
Read More...
Read More...
የትራፕ የጉዞ ክልከላ ውሳኔ ዳግም በፍርድ ቤት ተሻረ
የሃዋይ የፌዴራል ፍርድ ቤት ትራምፕ በ6 አገራት የጣሉትን የጉዞ ክልከላ በድጋሚ ውድቅ ማድረጉ ተገለጸ፡ሀሙስ ምሽት ተግባራዊ እንደሚሆን ይጠበቅ የነበረው የትራምፕ የጉዞ እገዳ ውደቅ የተደረገው ለአገሪቱ ደህንነት ሲባል መሆኑን የአሜሪካ ዲስትሪክት ዳኛ ዴሪክ ዋትሰን ገልጸዋል፡፡
ፕሬዝዳንት…
Read More...
Read More...
የብሪታኒያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ
የብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ቦሪስ ጆንሰን ትናንት ያልተጠበቀ ጉብኝት በሶማሊያ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡
ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በምስራቅ አፍሪካ ኢትዮጵያን፣ ኬኒያን፣ ሶማሊያን እና ኡጋንዳን ለመጎብኘት ወደ ቀጠናው…
Read More...
Read More...
የጎረቤቶቻችን ወደብ የእኛም ወደብ ነው!
በዓለም ዙሪያ ያሉ አገራት በተለይም የበለጸጉቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደራዊ ሰፈሮች በሌሎች አገሮች ዘንድ እንዳላቸው መረጃዎች ያሳያሉ። ከእነዚህ መካከልም በሌሎች አገራት ግዛት ውስጥ በርካታ የጦር ሰፈርና ማዛዣዎች በመገንባት ልዕለ ሃያሏ አገረ አሜሪካን የሚስተካከላት የለም።
የፔንታጎን መረጃ…
Read More...
Read More...
የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በእንፋሎት ኃይል ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ
የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በእንፋሎት ኃይልና በሴራሚክ ማምረት ስራዎች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ።ባለሃብቶቹ ዛሬ ከፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ጋር በፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ውይይት አድርገዋል።ባለሃብቶቹ በእንፋሎት ኃይል፣ በቆዳና ቆዳ ውጤቶች እንዲሁም በሴራሚክ ሥራ ላይ ለመሰማራት…
Read More...
Read More...
በቆሼ የደረሰውን አደጋ መንስኤ የሚያጣራ ቡድን ተቋቁሟል፤ የሟቾቹ ቁጥርም 113 ደርሷል
በአዲሰ አበባ ከተማ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ቅዳሜ እለት በደረሰው አደጋ የሟቾች ቁጥር 113 መድረሱ ተገለጸ።የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ፥ ፍለጋው ወደ መጠናቀቅ ደርሷል፤ በፍለጋው የአካባቢው ህብረተስብ ከፍተኛ ርብርብ አድርጓል ብለዋል።
በተለይም…
Read More...
Read More...
በቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች ከነገ ጀምሮ ጸሎተ-ፍትሐት ይደረጋል
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቆሼ በተሰኘው አካባቢ በደረሰ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች ከነገ ጀምሮ ጸሎተ-ፍትሐት እንደሚደረግ ገለጸች።
ቤተክርስቲያኗ በአደጋው ለተጎዱና መጠለያ ላጡ ወገኖች የሚውል የ200 ሺህ ብር እርዳታ እንዲሰጥ መወሰኗንም አስታውቃለች።ቤተክርስቲያኗ…
Read More...
Read More...
በአዲስ አበባ የሚገኙ ኤምባሲዎችና ዓለምአቀፍ ተቋማት የሃዘን መልዕክት እያስተላለፉ ነው
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ቅዳሜ ምሽት በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ዜጎችን ለማሰብ ያወጀው ብሄራዊ የሃዘን ቀን መተግበር ተጀምሯል።
የሃገሪቱ ሰንደቅ ዓላማም በሁሉም የሃገሪቱ ግዛቶች፣በኢትዮጵያ መርከቦች፣በኢትዮጵያ…
Read More...
Read More...
ስብሰባ ላይ ናቸው
ስለስብሰባ ምንነት በመግለጽ ጊዜያችሁን አላባ ክንም። በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በተለያየ አቀራረብም ቢሆን ብዙ ከተፃፈባቸው ጉዳዮች አንዱ ስብሰባ ነው፡፡ቅርብ ወዳገኘሁት ቤተመፃህፍት ገብቼ ሳገላብጥ ስብሰባ ምንድን ነው? በሚል ርዕስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የነሐሴ 16 ቀን 2006ዓ.ም እትም ላይ…
Read More...
Read More...
ቢሮክራሲው እጁን ከመገናኛ ብዙኃን ያንሳ!
አሁን ላይ «መገናኛ ብዙኃን አልሰራም፣ ተገቢውን ሕዝባዊ አገልግሎት አልሰጠም፣ ችግሮችንና በደሎችን ተከታትሎ አያወጣም፣ አድርባይ መገናኛ ብዙኃን ነው ያለው፣ የምርመራ ጋዜጠኝነትን መስራት አለበት፣ የመገናኛ ብዙኃን ለውጥ ያስፈልገዋል» የሚሉት ሃሳቦች ከተሀድሶው ጋር ተያይዘው ከጠቅላይ…
Read More...
Read More...
porn videos