Browsing Category
CURRENT
በከተማዋ የስኳርና ዘይት ሽያጭ በኩፖን ሊካሄድ ነው
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ መንግስት ለነዋሪዎች በድጎማ የሚያቀርባቸው መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች ለነዋሪዎች ተደራሽ ለማድረግ ይረዳል ያለውን በኩፖን የተደገፈ አዲስ የሽያጭ አሰራር ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ሃላፊ አቶ ዲላሞ ኦቶሬ ትናንት በሰጡት…
Read More...
Read More...
የቀጣናው የወደብ ቅርምትና የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ
የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስና ሳውዲአረቢያ የአሰብን ወደብ ለ30 ዓመታት ተከራይተው የጦር ሠፈር ገንብተዋል፡፡ በጅቡቲ ወደብ ደግሞ አሜሪካ፣ ፈረንሳይ፣ እንግሊዝ፣ ቻይናና ሌሎች የጦር ሰፈር የገነቡ ሲሆን፤ ግብፅና ቱርክም ፈቃድ እንዳገኙ ይፋ የሆነ ነገር ባይኖርም «የእንግባ» ጥያቄ አቅርበዋል።…
Read More...
Read More...
ወደ አውሮፓ የሚደረገው ስደት ጦርነትና ድህነትን ለመሸሽ ሳይሆን ኑሮን ለማሻሻል እንደሆነ አጥኚዎች ገለጹ
በተለይ ከአፍሪካ ቀንድ ወደ አውሮፓ የሚደረግ ስደት ምክንያት ከዚህ በፊት እንደሚባለው ድህነትና ጦርነት ሳይሆን፣ ኑሮን የበለጠ የማሻሻል ፍላጎት መሆኑን አጥኚዎች ገለጹ፡፡
የካቲት 29 ቀን 2009 ዓ.ም. በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል ‹‹ከአፍሪካ ቀንድ የሚደረገው ስደትና ውጤቱ›› በሚል ርዕስ…
Read More...
Read More...
ጉዞ ወደ አባገዳ ምድር
የገዳ ስርዓት ምንጭ ብቻ አይደሉም፤ ይልቁንም ዛሬም ድረስ የኦሮሞን ባህል ጠብቀው ማቆየት መቻላቸው መላያቸው ነው፤ ቦረናዎች። ዘንድሮ ግን ፈታኝ ጉዳይ ገጠማቸው፤ ቦረና እና ጉጂ በድርቅ ተጎብኝተዋል። ሊሸጡአቸው የሚሳሱላቸው፣ ከልጆቻቸው ለይተው የማያዩአቸው ከብቶቻቸው ዓይናቸው እያየ ሲሞቱም…
Read More...
Read More...
ለተሰናባቿ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሽኝት ተደረገላቸው
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ለተሰናባቿ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ዶክተር ኒኮሳዛና ዲላሚኒ ዙማ አሸኛኘት አደረጉላቸው።ትናንት በሂልተን ሆቴል በተደረገው የሽኝት ስነ ስርዓት ላይ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማት፣ ምክትላቸው…
Read More...
Read More...
ተራማጅ የዜጎች ንቅናቄ” አዲስ ፓርቲ ሊመሰረት ነው
የቀድሞው የፓርላማ አባልና የ”አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ” ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አቶ ግርማ ሰይፉና አጋሮቻቸው፣በወጣት ምሁራን የተደራጀ “ተራማጅ የዜጎች ንቅናቄ” የተባለ አዲስ ፓርቲ ሊመሰርቱ ነው፡፡
ፓርቲውን የሚያደራጅ አካል ተቋቁሞ በመላ ሀገሪቱ ፓርቲ ለመመስረት የሚያስፈልገውን…
Read More...
Read More...
በኢንዱስትሪ ፓርኮች አቅራቢያ የደረቅ ወደቦች ግንባታ ሊካሄድ ነው
በኢንዱስትሪ የሚመረቱ ምርቶችን በፍጥነት ወደ ውጪ ለመላክ እንዲቻል በኢንዱስትሪ ፓርኮች አቅራቢያ የደረቅ ወደቦች ግንባታ ሥራን የማስፋፋት ተግባር እንደሚያከናውን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ።ደርጅቱ ለመገናኛ ብዙሃንና ለፌዴራል ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች…
Read More...
Read More...
የአደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ነዋሪዎች ከቆሼ አካባቢ እንዲነሱ እየተደረገ ነው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቆሼ አካባቢ ነዋሪዎችን ወደ ሌላ አካባቢ የማዛወር ስራ እየሰራ መሆኑን ከንቲባ ድሪባ ኩማ ተናገሩ።በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከትናንት በስቲያ ምሽት የቆሻሻ ክምር በመናዱ በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ…
Read More...
Read More...
ጃንሆይ እርስዎ ብቻ ሳይሆኑ ኢትዮጵያም እኮ አሟቷል
https://www.youtube.com/watch?v=aLGIF1yUIuQ
በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1960 ዎቹ አካባቢ ኢትዮጵያ አገራችን በብዙ ችግሮች በተወጠረችበት ወቅት ጃንሆይ ከልጅነታቸው ጀምሮ አብሮ አደጋቸው ከነበሩት ከራስ እምሩ ኃይለስላሴ ጋር በጃንሆይ ታላቁ ቤተመንግስት አብረው…
Read More...
Read More...
በአዲስ አበባ “ቆሼ” በሚባለው አካባቢ የቆሻሻ ክምር ተደርምሶ እስካሁን የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል
https://www.youtube.com/watch?v=Y7Q-993j7wM
በአዲስ አበባ “ቆሼ” በሚባለው አካባቢ የቆሻሻ ክምር ተደርምሶ እስካሁን የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ስሙ ቆሼ ተብሎ በሚራው አካባቢ የቆሻሻ ክምር የመደርመስ አደጋ የተከሰተው…
Read More...
Read More...
porn videos