Browsing Category
CURRENT
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ነገ ይጀምራል
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ነገ ማካሄድ ይጀምራል።
የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ጽህፈት ቤት ባደረሰን መረጃ ለአራት ቀናት በሚቆየው ጉባኤ፥ የበጀት አመቱ ስድስት ወራት የክልሉ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል።
የአስፈጻሚ አካላት የተቃለለ የልማትና መልካም…
Read More...
Read More...
ከአዲስ አበባ ካርቱም የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ
ከአዲስ አበባ ሱዳን ካርቱም የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ዛሬ ተጀምሯል።
አገልግሎቱ በሙከራ ደረጃ የተጀመረ ሲሆን፥ የሁለቱን ሀገራት ህዝቦች ግንኙነት ከማጎልበት አኳያ ከፍተኛ ፋይዳ ያለው መሆኑን፥ የትራንስፖርት ባለስልጣን ገልጿል።
በባለስልጣኑ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት…
Read More...
Read More...
በኦሮሚያ ክልል 950 ሺ የሚደርሱ ሥራ አጥ ወጣቶችን ወደ የተለያዩ የሥራ መስኮች ለማሠማራት መታቀዱን
በዘንድሮ የበጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል 950 ሺ የሚደርሱ ሥራ አጥ ወጣቶችን ወደ የተለያዩ የሥራ መስኮች ለማሠማራት መታቀዱን የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ ።የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ባህሩ ተክሌ ለዋልታ እንደገለጹት በኦሮሚያ ክልል የሥራ አጥ ወጣቶችን
ኢኮኖሚያዊ…
Read More...
Read More...
አዲስ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ምዝገባ እንደማይኖር አስተዳደሩ አስታወቀ
የመኖሪያ ቤትን እጥረት ለመቅረፍ መንግሥት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክትን ይፋ ባደረገበት 1997 ዓ.ም. የተመዘገቡትን ጨምሮ በ2005 ዓ.ም. በድጋሚ የተመዘገቡት ዜጎች ተጠናቀው የቤት ባለቤት ሳይሆኑ፣ አዲስ ምዝገባ እንደማይጀመር የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ድሪባ ኩማ አስታወቁ፡፡…
Read More...
Read More...
ኦባማ “ትራምፕን ለማስገደል አሲረዋል” የሚለው የጎግል መረጃ እያነጋገረ ነው
ታዋቂው ድረገጽ ጎግል የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ስልጣናቸውን ያስረከቧቸውን አዲሱን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ለማስገደል ሲያሴሩ ነበር በሚል ባለፈው እሁድ ያሰራጨው ሃሰተኛ መረጃ፣ ብዙዎችን እያነጋገረ መሆኑ ተዘግቧል፡፡
በድረገጾች አማካይነት የሚሰራጩ ሃሰተኛ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ ለምን ትጎበኛለች?
ኢትዮጵያ ለምን ትጎበኛለች? The wiki has landed
በየአገራቱ እየጎበኘ ለአውሮፓ ጎብኝዎች ምርጥ የቱሪዝም መዳረሻዎችን የሚጠቀመው "The wiki has landed" ድረ ገጽ ጋዜጠኛ ኢያን ሼልስ በቅርቡ ኢትዮጵያን ጎብኝቶ ነበር፡፡ ኢያን ሼልስ ምዕራባዉያን ሚድያዎች ስለ ኢትዮጵያ…
Read More...
Read More...
በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የአባይ ድልድይ እድሳት ሊደረግለት ነው
በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የአባይ ድልድይ እድሳት ሊደረግለት ነው።
እድሳቱ የሚደረገው በ23 ሚሊየን ብር ሲሆን ወጪውን የሚሸፍነው የኢትዮጵያ መንግስት ነው።
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ወንድሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥…
Read More...
Read More...
ኢህአዴግና የምንግዴ አመራሩ ;ነፃ አስተያየት
የግልገል ጊቤ 3 የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት “ኢትዮጵያ የጀመረቻቸው ግዙፍ ፕሮጀክቶች ከድህነት የመውጣት ፍላጎቷ ጥልቅ ማሳያ ናቸው” በሚል ርዕስ ያወጣው መግለጫ እንዲህ ይላል፡- “በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች…
Read More...
Read More...
ገራገሩን ስለ ሮበርት ሙጋቤ
ሮበርት ገብርኤል ሙጋቤ እ.ኤ.አ ፌብሯሪ 21, 1924 ዓ.ም ነው የተወለዱት - በዚምባቡዌ ደቡባዊ ርሆዴዥያ ግዛት፡፡ ሮበርት ሙጋቤ አሁን 91 ዓመታቸው ሲሆን በመላው ዓለም ከሚገኙ መሪዎች ሁሉ በዕድሜ አዛውንቱ ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡
በእናት ያደጉት ሙጋቤ
ሰዎች አምባገነን ተፈጥሮአቸውን…
Read More...
Read More...
ጠ/ሚ ኃይለማርያም በዘመናዊ አሠራር ሃብት ያፈሩ 291 አርሶና ከፊል አርብቶ አደሮችን ነገ ይሸልማሉ
ዘመናዊ አሰራርና ቴክኖሎጂ ተጠቅመው ሃብት ያፈሩ 291 አርሶ እና ከፊል አርብቶ አደሮች ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማሪያም ደሳለኝ ይሸለማሉ።
በግብርና ዘርፍ ተሰማርተው ሃብት በማፍራት ወደ ኢንቨስትመንት የተሸጋገሩ አርሶ አደሮችም ይመረቃሉ።
የሚመረቁት አርሶ አደሮች ከ10 ሚሊየን…
Read More...
Read More...
porn videos