Browsing Category
CURRENT
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሳዑዲ ጋር የተደረሰውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ ስምምነት አፀደቀ
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሳዑዲ አረቢያ ጋር የተደረሰውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ ስምምነት አፀደቀ።
አሜሪካ በቀድሞው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አስዳደር ወቅት አቋርጣው የነበረውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ ስምምነት ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ያፀደቀው።
ተንታኞች ሪያድ…
Read More...
Read More...
የመለስ ፋውንዴሽንና የአርብቶ አደሮች ፎረም የአርብቶ አደሮችን አቅም ለመገንባት ተስማሙ
በአርብቶ አደር አካባቢ የሚኖሩ ሴቶችን እና ህፃናትን ለማስተማር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርን ለማስተዋወቅ እና በጥናት እና ምርምር ላይ የተመሰረተ ድጋፍ ለማድረግ የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን እና የኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች ፎረም ተስማሙ፡፡ተቋማቱ የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረሙ ሲሆን በጋራ ሊሰሯቸው…
Read More...
Read More...
ሃብትን የምታገኘው ከምትሞትበት አልጋ ላይ ነው Steve Jobs
"ሃብትን የምታገኘው ከምትሞትበት አልጋ ላይ ነው" (Steve Jobs)የአፕል ካምፓኒ መስራች ስቲቭ ጆብስ(አሁን በሂወት የለም) በካንሰር ህመም ምክኒያት ድርጅቱን ሲለቅ የድርጅቱ ጠቅላላ ሃብት ሰባት መቶ ቢሊየን ዶላር ነበር።ይህም ካምፓኒውን በአለም ታሪክ እጅግ ውዱ እንዲሆን አስችሎታል።ስቲቭ…
Read More...
Read More...
የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በ35 በመቶ አደገ
በተያዘው የበጀት ዓመት ስድስት ወራት ውስጥ ከውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ባለፉት ስድስት ወራት የተመዘገበው ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት በ35 በመቶ ማደጉን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ፐብሊክ ሪሌሽንስ ዳይሬክቶሬት…
Read More...
Read More...
ሰራዊታቸውን ወደ ሶማሊያ ለላኩ አገራት ድጋፍ እንዲደረግ የመንግስታቱ ድርጅት ጠየቀ
አልሻባብ በሶማሊያ የሚያደርሰውን ጥቃት ለመከላከል ሰራዊታቸውን ወደ ሀገሪቱ ለላኩ የአፍሪካ አገራት ድጋፍ እንዲደረግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠየቀ፡፡
አሚሶም በሶማሊያ ሽብርተኝነትን ለመከላከልና መረጋጋትን ለማስፈን በሚያደርገው ጥረት ዘላቂ ድጋፍ ያስፈልገዋል ያሉት የተመድ…
Read More...
Read More...
ለውጭ አገር የስራ ስምሪት ያለ በቂ ዝግጅት መሄድ እንደማይቻል ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ተናገሩ
ለውጭ አገር የስራ ስምሪት ያለ በቂ ዝግጅት መሄድ እንደማይቻል ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ተናገሩ
ከገጠር የመጡ ምንም የማያውቁ ሴት ልጆች ወደ ውጭ የሚሄዱብት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡
ይህ ደግሞ በአገራችን የፈጠረው ችግር ከፍተኛ መሆኑን ሁሉም የሚያውቀው ነው ብለዋል፡፡
ችግሩን ለመቅረፍ…
Read More...
Read More...
ምሥራቅ አፍሪካን የመታው ድርቅ.
ምሥራቅዊው የአፍሪካ ክፍል በ60 ዓመታት ታሪክ ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ድርቅ መመታቱን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን ጨምሮ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት መናገር ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡
እ.ኤ.አ. በ2015 የተከሰተው ኤልኒኖና ያስከተለው ላኒና የአየር ፀባይ በአብዛኞቹ የምሥራቅ አፍሪካ…
Read More...
Read More...
አቃቤ ህግ በዙና ትሬዲንግ ኩባንያ ባለቤት ክሶች ላይ ምስክሮቹን ማሰማት ጀመረ
የዙና ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ስራ አስኪያጅና ባለቤት አቶ ዘሪሁን ጌታሰው በተጠረጠረባቸው የወንጀል ክሶች ዙሪያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ምስክሮቹን ማሰማት ጀመረ።
የአቃቤ ህግ ምስክሮች ግለሰቡ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ከ60 እስከ 70 ቀናት በግማሽ ክፍያ አስመጣለሁ በማለት…
Read More...
Read More...
‹‹ፖለቲካ-ኢኮኖሚና የኢትዮጵያ ህዳሴ››
https://youtu.be/OBGs7NpRe78
‹‹ፖለቲካ-ኢኮኖሚና የኢትዮጵያ ህዳሴ››
በሚል በጓድ አለምነው መኮነን ተፅፎ ሰሞኑን በክልል ደረጃ የተመረቀው መፅሀፍ የት ማግኘት እንደሚቻል በርካታ የገፃችን ደንበኞች በገፃችን ጥያቄ ጠይቃችኋል፡፡በዚህም መሰረት በባህርዳር ከተማ መፅሃፏ…
Read More...
Read More...
የወሰን ማካለል ጉዳይ የግጭት መንስኤ ሊሆን አይችልም – ጠ/ሚ ኃይለማርያም
የወሰን ማካለል ጉዳይ "በምንም ዓይነት የግጭት መንስኤ ሊሆን አይችልም" አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ።
ሴቶችና ህጻናት በወሰን አካባቢ በሚነሱ ግጭቶች ምክንያት የሚደርስባቸውን ጉዳት ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑንም ተናግረዋል።
ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን (ማርች 8) አዲስ…
Read More...
Read More...
porn videos