Browsing Category
CURRENT
ደቡብ አፍሪካ በፕሬዚዳንት አልበሽር ምክንያት በአለም አቀፉ የወንጀለኞች
ደቡብ አፍሪካ የሱዳኑን ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽርን አሳልፋ ባለመስጠቷ ምክንያት የአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ልትቀርብ ነው።
በአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የእስር ማዘዣ የተቆረጠባቸው የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር በደቡብ አፍሪካ በሚገቡበት ጊዜ…
Read More...
Read More...
ከልዩ ቦንድ ሽያጭ ሳምንቱ 40 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ተሰበሰበ
ከየካቲት 20 እስከ 29 በተካሄደው የልዩ ቦንድ ሽያጭ ሳምንት 40 ሚሊየን 212 ሺህ ብር መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባባሪያ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት አስታወቀ።
በሳምንቱ ከቦንድ ሽያጩ በተጨማሪ ከልገሳ 948 ሺህ ብር ተገኝቷል።
በልዩ ቦንድ ሸያጭ ሳምንቱ የተፈጠረው የህዝብ…
Read More...
Read More...
ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትን ምርጫና ጠቅላላ ጉባዔ አገደ
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔ እንዳይካሄድ እንቅፋት ነበሩ ከተባሉ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች መካከል አንዱ የሆነው፣ የአገር አቀፉ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ያካሄደው ጠቅላላ ጉባዔና የአመራሮች ምርጫ ተሰርዞ አዲስ ምርጫ እንዲካሄድ ተወሰነ፡፡…
Read More...
Read More...
አዲሱ የኦሮሚያ ካቢኔ የክልሉን ‹‹የኢኮኖሚ አብዮት››
- ኦዳ ትራንስፖርት ኩባንያን በ1.6 ቢሊዮን ብር ሊያቋቁም ነው - ኬኞ የለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ አክሲዮን በሚያዝያ ይፋ ይደረጋልአዲሱ የኦሮሚያ ካቢኔ ‹‹የኦሮሞ የኢኮኖሚ አብዮት›› በሚል መርህ የሚደረጉ ከፍተኛ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን ዝርዝር በይፋ አስታወቀ፡፡የክልሉ መንግሥት ይኼንን…
Read More...
Read More...
ሀብታችንን ከበላው ድርቅ ሀብት አፍርተናል
አገራችን ባለፉት ሃምሳ ዓመታት ከ16 የሚበልጡ የድርቅ ወቅቶችን አስተናግዳለች ። “ ኤልኒኖ ’’ ተብሎ በሚጠራው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት መዛባት ምክንያት ባለፈው ዓመት ያጋጠመን የድርቅ አደጋ ግን ከሁሉም የከፋ ነበር ።
10 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሰዎች ያጠቃው ድርቅ ወደ ረሃብና ሞት…
Read More...
Read More...
ሂትለር ሚሊዮኖችን ያስገደሉበት ስልክ 195 ሺህ ፓውንድ ተሸጠ
የናዚው መሪ አዶልፍ ሂትለር በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲገደሉ ትዕዛዝ አስተላልፈውበታል የተባለው ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ በአሜሪካ ሜሪላንድ ውስጥ በተካሄደ ጨረታ 195 ሺህ ፓውንድ መሸጡ ተዘግቧል፡፡
የሂትለር የጥፋት ሞባይል ተብሎ የሚጠራውና ከ70 አመታት በላይ ዕድሜ እንዳለው የተነገረለት…
Read More...
Read More...
የአዘርባጃኑ መሪ ሚስታቸውን በምክትል ፕሬዚዳንትነት ሾሙ
የአዘርባጃኑ ፕሬዚዳንት ኢሃም አሊየቭ የትዳር አጋራቸውን መህሪባንን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አድርገው መሾማቸውን ባለፈው ማክሰኞ በይፋ ማስታወቃቸውን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡
ፕሬዚዳንቱ የ52 አመት ዕድሜ ያላቸውን ባለቤታቸውን በአገሪቱ የስልጣን እርከን ሁለተኛ ደረጃን በሚይዘውና ባለፈው…
Read More...
Read More...
ሕዝቡ የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄውን ይበልጥ እንዲያሰፋውና እንዲያጎለብተው ጥሪ ቀረበ
ሕዝቡ የተጀመረውን የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄ ይበልጥ እንዲያሰፋውና እንዲያጎለብተው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጥሪ አቀረበ።
የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማጠናቀቁን አስመልክቶ የግንባሩ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ማምሻውን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት መግለጫ ልኳል።…
Read More...
Read More...
የሞጆ ሃዋሳ የፍጥነት መንገድ የአስፓልት ንጣፍ ስራ ተጀመረ
የኢትዮጵየ መንገዶች ባለስልጣን 56 ነጠብ 4 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የመንገዱ የአስፓልት ንጣፍ በተያዘለት ጊዜ እንዲጣናቀቅ ከፍተኛ ክትትልና ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን ገልጿል።
ተቋራጩና አማካሪ ድርጅቶቹም ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም መንገዱ በተያዘለት ጊዜና የጥራት መስፈርት…
Read More...
Read More...
የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ።
የግንባሩ ፅህፈት ቤት ለጣቢያችን በላከው መግለጫ፥ የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄው የደረሰበትንና በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽ ዘመን የሁለተኛው ዓመት አጋማሽ አፈፃፀም ሪፖርት…
Read More...
Read More...
porn videos