Browsing Category
CURRENT
“ኦባማኬር”ን የሚተካው የጤና መድህን እቅድ ይፋ ሆነ
የአሜሪካ የሪፐብሊካኖች ምክር ቤት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አሻራ ያረፈበትን የጤና መድህን ህግ (ኦባማኬር) የሚተካ አዲስ እቅድ ይፋ አድርጓል።
የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ፖል ሪያን ረቂቅ ህጉ፥ “ወጪ የሚቀንስ፣ ውድድርን የሚያበረታታ፣ ለሁሉም አሜሪካውያን ጥራት ያለውና አዋጭ የጤና…
Read More...
Read More...
በአንዋር መስጂድ ቦምብ በመወርወር ጉዳት አድርሷል የተባለው ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት
በ2008 ዓመተ ምህረት ታህሳስ ወር በአዲስ አበባ ታላቁ አንዋር መስጂድ ቦምብ በመወርወር በ24 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት እንዲደርስ አድርጓል በተባለው ተጠርጣሪ ላይ ክስ ተመሰረተ።
ተከሳሹ አህመድ ሙስጠፋ አብዶሽ የሚባል ሲሆን የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ኤረር ጓታ ነዋሪ ነው።
ተከሳሹ…
Read More...
Read More...
ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስደተኞችን የተመለከተ አዲስ ውሳኔ አሳለፉ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚዳንታዊ ስልጣናቸውን ተጠቅመው ስደተኞችን የተመለከተ አዲስ ውሳኔ አሳለፉ።
አዲሱ ስደተኞችን የተመለከተ ውሳኔ የስድስት ሀገራት ዜጎች ለ90 ቀናት አሜሪካ እንዳይገቡ የሚከለክል ነው።
ኢራቅ ከዚህ ቀደም በፕሬዚዳንቱ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ…
Read More...
Read More...
በቻይና ፓርላማ 100 ቢሊየነር አባላት ይገኛሉ
የቻይና ፓርላማ 100 ቢሊየነር አባላት እንዳሉት አንድ ሪፖርት አመለከተ፡፡
በቻይና ዓመታዊ የህግ አውጪወች እና አማካሪዎች ስብሰባ በቤጅንግ በተከፈተበት ወቅት አንድ ሪፖርት ከፖላንድ ወይም ከስዊድን ዓመታዊ ምርት እኩል ሃብት ያላቸው 100 ቢሊየነሮች በቻይና ፓርላማ ውስጥ አባል…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ በቴሌኮም ማጭበርበር በየዓመቱ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ታጣለች
ኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ በሚፈጸም ማጭበርበር ምክንያት በየዓመቱ ማግኘት የሚገባትን ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ እንደምታጣ ተነገረ።
ኢትዮ ቴሌኮም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው፥ የቴሌኮም ማጭበርበርን ለመቆጣጠር በቴክኖሎጂ የታገዘ የመከላከል ስራዎች እየተከናወኑ ነው።…
Read More...
Read More...
በየክልሎቹ የሚዘዋወረው አዲስ የንቅናቄ ችቦ የላቀ ውጤት ማስመዝገብ ያስችላል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን በተግባር በመተርጎም የጸረ ድህነት ትግሉን በስኬት ለመወጣት በየክልሎቹ የሚዘዋወረው የትውልድ ቅብብሎሽ ማሳያ የሆነው አዲስ የንቅናቄ ችቦ የላቀ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚያስችል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አስታታወቁ።ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
Read More...
Read More...
ህዝቡን የሚጠቅም አስተሳሰብ በመያዝ ለስኬታማ ስራዎች መረባበረብ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡
የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚ የ6 ወራት የስራ አፋፃፀም ግምገማ በባህርዳር ዛሬ ተጀምሯል፡፡በስራአስፈፃሚው ውይይት ላይ ተገኝተው የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤትና የብአዴንና የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ጓድ አለምነው መኮነን…
Read More...
Read More...
በሀሰተኛ ምስክሮች ፍትህ እንዳይዘባ የሀይማኖት አባቶች የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ
መቀሌ የካቲት 26/2009 በሀሰተኛ ምስክሮች ፍትህ እንዲዘባ የሚደረጉ ሙከራዎችን ለመግታት የሀይማኖት አባቶች የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡
የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ በህግ ስርፀት፣ የእውነተኛ ምስክርነት አሰጣጥ፣የጠበቆችና ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ሚዛናዊነት ላይ ግንዛቤ…
Read More...
Read More...
ከረሃብና ከድርቅ ለምን መውጣት አቃተን?
ምቹ ተፈጥሮ እያላት ምግብ የሚታደልባት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት
· ቦትስዋና 90 በመቶ መሬቷ በረሃማ ነው፤ ግን ራሳቸውን ይቀልባሉ
· ደቡብ አፍሪካ በድርቅ ተጠቂ ብትሆንም የተትረፈረፈ ምርት አምራች ናት
ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርሄ (የምጣኔ ሃብት ምሁር)
ለምንድን ነው ድርቅ…
Read More...
Read More...
ቻይና የ2017 አጠቃላይ ሀገራዊ እድገት እቅዷን ቀነሰች
ቻይና እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጣር በ2017 አጠቃላይ ሀገራዊ እድገት እቅድ ወደ 6 ነጥብ 5 ዝቅ መደረጉን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊኪ ኪያንግ አስታወቁ።ሀገሪቱ በተያዘው ዓመት 6 ነጥብ 5 በመቶ አጠቃላይ ሀገራዊ እድገት ለማስመዝገብ ያቀደች ሲሆን፥ አምና በተመሳሳይ ካስቀመጠችው ከ6…
Read More...
Read More...
porn videos