Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

CURRENT

የትራፊክ ሥርዓት የማታውቀው ከተማ

ጠመዝማዛውን መንገድ ጨርሰው የዳዬ ከተማ መግቢያ ላይ ብቅ ሲሉ በርካታ የሞተር ሳይክሎች ይመለከታሉ፡፡ አልፎ አልፎም ባለ ሦስት እግር ባጃጆች ይታያሉ፡፡ ሞተር ሳይክሎቹ ግን ለከተማው ነዋሪዎች ብቸኛ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው፡፡  መንገዱ ላይ የተኮለኮሉት ሞተረኞች ደንበኛ…
Read More...

በአድዋ ድል ለሁሉም ተምሣሌት የሆነ ተግባር ነው፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ኢትዮጵያ ከ121 አመታት በፊት ጭቆና እና የሰው ልጆች ሰብአዊ መብት ጥሰትን በመቃወም በአድዋ ላይ ያደረገችው ተጋድሎ ለሁሉም ተምሣሌት የሆነ ተግባር መሆኑን የኢፌድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ ገለፁ፡፡የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት 34ተኛውን…
Read More...

ዚምባቡዌ ህፃናትን መግረፍ አገደች

የዚምባቡዌ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህፃናት በትምህርት ቤትም ይሁን በቤታቸው አካላዊ ጥቃት እንዳይፈፀምባቸው ሲል አግዷል።ውሳኔው የመጣው የ1ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው የ6 ዓመት ልጅ በመምህሯ መገረፏን ተከትሎ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባት የተማሪዋ እናት በማመልከቷ ነው።ሊናህ ፉንጋዋ የተባለችው እናት…
Read More...

አሜሪካ ለሶማሊያ ልዩ ወታደራዊ ኃይሎችን እስከ መላክ የዘለቀ ድጋፍ የማድረግ ውጥን እንዳላት ተነገረ

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ሽብረተኛው ቡድን አይ ኤስ በሶማሊያ እየተሰፋፋ መሄዱን ተከትሎ ወታደራዊ ዘመቻ የሚያካሄዱ ልዩ ኃይሎች የመላክ ወጥን እንዳለው ተሰማ፡፡በሶማሊያ በአጥፍቶ ጠፊዎች በሀገሪቱ ሆቴሎች እና ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ ሽብርተኛው ቡድን አልሸባብ በተደጋጋሚ ጥቃቶችን…
Read More...

በጉጂ ዞን ድርቅ በተከሰተባቸው የአርብቶ አደር አካባቢዎች ለ171 ሺህ ተረጂዎች ድጋፍ እየቀረበ ነው

በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን ድርቅ በተከሰተባቸው የአርብቶ አደር አካባቢዎች ለሚኖሩ 171 ሺህ ተረጂዎች መንግስት የምግብና የእንስሳት መኖ ድጋፍ እያቀረበ ነው።በዞኑ በክረምቱ በቂ የዝናብ ስርጭት ባለመኖሩና ቀድሞ መውጣቱን ተከትሎ፥ በ5ቱ ወረዳዎች ድርቅ ተከስቷል።የክልሉ መንግስትም በዞኑ…
Read More...

አባገዳ ኩራጃርሶ ኩራ 71ኛው የቦረና አባገዳ በመሆን ስልጣን ተረከቡ

አባገዳ ኩራጃርሶ ኩራ የህብረተሰቡን ሰላም በማስጠበቅ የፍትህ፣ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንደሚሰሩ ተናግረዋል፡፡በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን አሬሮ ወረዳ እየተካሄደ የሚገኘው 71ኛው የቦረና አባገዳ የሥልጣን ርክክብ ስነ-ስርዓት እንደቀጠለ ነው፡፡
Read More...

121ኛው የአድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ በተለያዩ ስነሰርአቶች ተከብሯል

በአድዋ ድል መሠረትነት የተገኘውን የሰላም የልማትና የመልካም አስተዳደር ግንባታን ስኬታማ ለማድረግ ሁሉም ህብረተሰብ የነቃ ተሳትፎ ሊያደርግ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ አሳሰቡ፡፡ ጀግኖች አርበኞች የዛሬ 121 ዓመት በማን አለብኝነት በመነሳሳት ኢትዮጵያዊያን ሲወር…
Read More...

የግመል የሰልፍ ጉዞ ዓመታዊ ፌስቲቫል ሊሆን ነው

በአፋር ግመሎች አሞሌ ጨው በመጫን ተሰልፈው ከቦታ ወደ ቦታ የሚደርጉት ጉዞ /ቅፍለት/ ዓመታዊ ፌስቲቫል እንዲሆን ጥረት እየተደረገ ነው። የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ዕለታዊ የጉዞ ትዕይንቱ የቱሪስት መስህብ ያለው በመሆኑ ዓመታዊ ክብረ በዓል ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ብሏል። በአፋር…
Read More...

ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ያለችው ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት የውጭ ባለሀብቶችን ትኩረት እየሳበ እንደሚገኝ ገልፍ ቱዴይ ዘገበ፡፡

ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ያለችው ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት የውጭ ባለሀብቶችን ትኩረት እየሳበ እንደሚገኝ ገልፍ ቱዴይ ዘገበ፡፡ ኢኮኖሚዋ በትክክለኛ ቅርፅ ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያ በአለም ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ከሚያስመዘግቡ ሀገራት አንዷ እንድትሆን ፤ እንዲሁም ባለፉት አስር አመታት ባለሁለት…
Read More...

የኤርታሌ እሳተ ገሞራ

 በአፋር ክልል ደቡብ ምስራቅ ኤርታሌ በመጠኑም ይሁን በስፋቱ ከዚህ ቀደም ከነበረው የሚበልጥ አዲስ እሳተ ገሞራ መፈጠሩ ተነግሯል። ርዝመቱ 5 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው አዲሱ የኤርታሌ እሳተ ገሞራ ሀይቅ ከዚህ ቀደም ከነበረው የኤርታሌ እሳተ ገሞራ ስፍራ 3 ኪሎ ሜትር ዝቅ ብሎ ይገኛል።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy