Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

CURRENT

በህብረቱ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው

በ28ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሬዎች ጉባኤ ለመሳተፍ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት መሪዎች አዲስ አበባ በመግባት ላይ ናቸው። ዛሬ ከገቡት መሪዎች የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፣ የሌሴቶ ጠቅላይ ሚንስትር ፓካሪፓ ሞሲሲሊ፣ የአልጄሪያ ጠቅላይ ሚንስትር አብደል መሌክ ሴላል፣ የቡርኪናፋሶ…
Read More...

መልካም ተሞክሮ በሶማሌ ክልል

መልካም ተሞክሮ በሶማሌ ክልል ይነበብ ይግለጡ 01-23-17 ጋዜጠኝነት ከወታደራዊ ሙያ ጋር ይመሳሰላል፡፡ ልዩነቱ ወታደሩ ጠመንጃ ጋዜጠኛው ደግሞ ብእርና መቅረጸ-ድምጽ ይዘው መንቀሳቀሳቸው ነው፡፡ ወታደር ወዴት እንደሚታዘዝ፣ መቼ እንደሚሄድ፣ ቅርብ ይሁን ሩቅ ተዘጋጅቶ ከመጠበቅ ውጭ…
Read More...

ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ ጋር የ10 ሚሊዮን ዮሮ ብድር ስመምነት ተፈራረመች

ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ የ10 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረምች፡፡ ገንዝቡ ለአዲስ አበባ የቆሻሻ ማስወገጃ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ነው ተብሏል፡፡ የብድር ስምምነቱን የኢፌዲሪ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚንስትር ዴኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እና በኢትዮጵያ…
Read More...

በአቶ ይልቃል የሚመራው የሰማያዊ ፓርቲ ቡድን ኢሕአዴግ ከጠራው የፓርቲዎች ውይይት እንዲወጣ ተደረገ

ኢሕአዴግ ለቅድመ ውይይት ከጠራቸው 22 ተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል በአቶ ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር) የሚመራው የሰማያዊ ፓርቲ ቡድን የተገኘ ቢሆንም፣ በውይይቱ ላይ መሳተፍ የቻለው እስከ ሻይ ዕረፍት ድረስ ብቻ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ከመስከረም 28 ቀን 2009…
Read More...

የኤርትራ መንግሥትና የኢትዮጵያ ‹‹ተመጣጣኝ ዕርምጃ››

የኤርትራ መንግሥትና የኢትዮጵያ ‹‹ተመጣጣኝ ዕርምጃ›› የደጋው ክፍል ኤርትራውያን አብዛኞቹ የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ናቸው፡፡ የጊዜ አቆጣጠራቸውም እንደ ኢትዮጵያ ነው፡፡ በአብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያከብራቸው ሃይማኖታዊ በዓላት በኤርትራ ደገኛ ትግረኛ…
Read More...

የዳያስፖራ ፖለቲከኞች ጽንፍ ረግጣችሁ ጽንፍ አታውጡን!

የዳያስፖራ ፖለቲከኞች ጽንፍ ረግጣችሁ ጽንፍ አታውጡን! ወንድይራድ ሃብተየስ 01-02-17 ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት የዓለም ህብረተሰብ ኢትዮጵያ የሚመለከታት በተደጋገጋሚ በድርቅ የምትጠቃና በጦርንት የደቀቀች አገር አድርጎ ነበር። በእርግጥም ስር የሰደደ ድህነት፣ የእርስ በርስ…
Read More...

የጉባ አበባዎች

የጉባ አበባዎች አሜን ተፈሪ 01-06-17 ወደ ጉባ በሄድኩ ጊዜ፤ ‹‹ሳድል ዳም›› የሌለው የስሜት ግድብ ገጥሞኛል፡፡ በስሜት ኃይል የተሞላው ግድብ ለወትሮው በደንብ የሚያገለግለኝን ‹‹ዲያፍራም ወል›› ሰርስሮ የስሜት ሱናሚ ፈጥብኛል፡፡ አባይ እየተገደበ እያየሁ፤ የእኔን የስሜት ግድብ…
Read More...

የዳያስፖራ ፖለቲከኞች ጽንፍ ረግጣችሁ ጽንፍ አታውጡን!

ወንድይራድ ሃብተየስ 01-02-17 የዳያስፖራ ፖለቲከኞች ጽንፍ ረግጣችሁ ጽንፍ አታውጡን! ወንድይራድ ሃብተየስ 01-02-17 ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት የዓለም ህብረተሰብ ኢትዮጵያ የሚመለከታት በተደጋገጋሚ በድርቅ የምትጠቃና በጦርንት የደቀቀች አገር አድርጎ ነበር። በእርግጥም ስር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy