Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

CURRENT

የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር መስመር መገንባት የሁለቱ አገራት ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሸጋግረው ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ…

የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር መስመር መገንባት የሁለቱ አገራት ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሸጋግረው ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። ከኢትዮጵያ ድንበር እስከ ጂቡቲ ድረስ የሚዘልቀው የባቡር መስመር ዛሬ ተመርቋል። የአንድ መቶ አመት ታሪክ ያለው የኢትዮ-ጂቡቲ…
Read More...

የመንግስት አመራሮችን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 130 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የመንግስት አመራሮችን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 130 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 130 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። መንግስት የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ እና ለመልካም አስተዳደር እጦት…
Read More...

በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የተመራው የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ትናንት ሱዳን ካርቱም ገብቷል፡፡

በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የተመራው የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ትናንት ሱዳን ካርቱም ገብቷል፡፡ በትናንትናው ቆይታቸው ዶ/ር ወርቅነህ በካርቱም ከሚገኙ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ሰራተኞች ጋር የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የተማከሩ…
Read More...

ታዳሽ ሃይል የማመንጨት ስራው ለአፍታም አታቆምም ፡- ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም

ታዳሽ ሃይል የማመንጨት ስራው ለአፍታም አታቆምም ፡- ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም ታህሳስ 8፣ 2009 ኢትዮጵያ ታዳሽ ሃይል የማመንጨት ስራዋ ለአፍታም እንደማታቆም ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ። በአንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን ዩሮ የተገነባው ጊቤ…
Read More...

በጥልቅ ተሃድሶው ችግሮችን ከመለየት እስከ ስልጣን ሽግሽግ ተጨባጭ ስራዎች ተሰርተዋል – ኢህአዴግ

በጥልቅ ተሃድሶው ችግሮችን ከመለየት እስከ ስልጣን ሽግሽግ ተጨባጭ ስራዎች ተሰርተዋል - ኢህአዴግ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) በእስካሁኑ የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄ ሂደት ችግሮችን ከመለየት እስከ ስልጣን ሽግሽግ ተጨባጭ ስራዎች መስራቱን…
Read More...

መንግስት ስልጣንን ያለአግባብ በተጠቀሙና በብልሹ አሰራር በተዘፈቁ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ገለፀ

መንግስት ስልጣንን ያለአግባብ በተጠቀሙና በብልሹ አሰራር በተዘፈቁ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ገለፀ ስልጣንን አለአግባብ በተጠቀሙና በብልሹ አሰራር በተዘፈቁ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ።…
Read More...

የአሜሪካ የንግድ ምክር ቤት በአዲስ አበባ ተከፈተ

የአሜሪካ የንግድ ምክር ቤት በአዲስ አበባ ተከፈተ የአሜሪካ የንግድ ምክር ቤት በአዲስ አበባ ተከፍቷል። ምክር ቤቱ የአሜሪካና የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንትና የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር ያስችላል ተብሎለታል። በኢትዮጵያና በአፍሪካ አገራት በተለያዩ…
Read More...

የትግራይ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ሹመቶችን አጸደቀ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ሹመቶችን አጸደቀ ህዳር 26፣2009 የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ፡፡ ምክር ቤቱ በዚሁ አስቸኳይ ጉባኤው  የቢሮ ሃላፊዎችን ፣ የክልሉ ጠቅላይ…
Read More...

ባህር ዳር አዲስ ከንቲባና ምክትል ከንቲባ ተሾመላት

ባህር ዳር አዲስ ከንቲባና ምክትል ከንቲባ ተሾመላት የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አስተዳደሩን በተሻለ መምራት የሚችሉ አዲስ ከንቲባና ምክትል ከንቲባ ሾመ። የከተማው ምክር ቤት ለሦስት ቀናት ባካሄደው 4ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ…
Read More...

ለሻለቃ ዳዊት ትናንት እና ዛሬ!

ለሻለቃ ዳዊት ትናንት እና ዛሬ! ከዜናነህ መኮንን _______ የኤርትራ አስተዳዳሪ ሆነህ !በዛው አገር (ንያላ ሆቴል )ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ይገደሉ ነበር አስመራ ከተማ በፈንጅ ታጥራ ያንተ ቢሮ እና መኖርያ ደህንነት የሚያስፈራቸው አልነበረም ልክ ዛሬ በብብትህ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy