Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

CURRENT

በአርሲ ነጌሌ ወረዳ ሁከት በመፍጠር በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት ያደረሱ የጥፋት ሀይል አባላትን ህዝቡ እያጋለጠ ነው

በኦሮሚያ ክልል ምእራብ አርሲ ዞን አርሲ ነጌሌ ወረዳ ሁከት በመፍጠር በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት ያደረሱ የጥፋት ሃይል አባላትን ህዝቡ እያጋለጠ ይገኛል። በአሁኑ ወቅትም አካባቢው ወደ መረጋጋትና ሰላም የተመለሰ መሆኑን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በስፍራው ተዘዋውሮ ተመልክቷል።…
Read More...

በኢትዮጵያ ሁከት እንዲቀጥል የሚቀሰቅሱ የግብጽ ተቋማት የሀገሪቱ መንግስት ያቋቋማቸውና የሚደግፋቸው መሆናቸውን መረጃዎች ያሳያሉ

በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች ተፈጥረው የነበሩ ሁከቶችን ተከትሎ በሀገሪቱ ሁከቶች እና አለመረጋጋቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የሚቀሰቅሱ ሀሳቦች የሚንጸባረቁባቸው የግብጽ ተቋማት የሀገሪቱ መንግስት የደገፋቸው እና ያቋቋማቸው መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። ይህም በግብጽ መገናኛ ብዙሃን…
Read More...

በኦሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች የነበረው ሁከት በመንግስትና በህብረተሰቡ ትብብር በቁጥጥር ስር መዋሉን የክልሉ መንግስት ገለፀ

በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች ተከሰቶ የነበረው ሁከት በመንግስትና በህብረተሰቡ ትብብር በቁጥጥር ስር መዋሉን የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ገልፀ። ቢሮው ዛሬ ረፋድ ላይ በሰጠው መግለጫ፥ ሁከቱ ተከስቶ በነበረባቸው አካባቢዎች ነዋሪው ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ወደ መደበኛ እና…
Read More...

የፌደራል መንግስት በአዲስ መልክ ይዋቀራል ፕ/ት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ

የፌደራል መንግስት በአዲስ መልክ ይዋቀራል ፕ/ት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የፌደራል መንግስትን በአዲስ መልክና ቅኝት ለማዋቀር ተግባራዊ እርምጃ ይወሰዳል ሲሉ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ አስታወቁ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር…
Read More...

በገዥው ፓርቲና በተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል በሚደረግ ድርድር የኢትዮጵያ ምርጫ ህግ ይሻሻላል – ፕሬዚዳንት ሙላቱ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሁለተኛ አመት የስራ ዘመን ዛሬ ተከፍቷል። ከመክፈቻው በፊትም በቅርቡ በኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ በነበረው ሁከት እና ግርግር እንዲሁም በአንዳነድ የሃገሪቱ አበበቢዎች ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች የህሊና ፀሎት ተደርጓል። የምክር…
Read More...

መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ዝርዝር ይዘት ይፋ አደረገ

 መንግስት የአገሪቷን ህልውና ለማስጠበቅና የሕዝብ ሠላም፣ ፀጥታና ደህንነት ለማረጋገጥ ያወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዝርዝር ይዘት ይፋ አደረገ። የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስፈላጊነት፣ ይዘት፣ የሚወሰዱ…
Read More...

የሀገሪቱን ሰላም የማይሹ ኃይሎች ከውጭ ጠላቶች ጋር በማበር በሀገሪቱ ህዝብ ሰላም፣ ፀጥታና ደህንነት ላይ የደቀኑትን ከፍተኛ ስጋት ለመቀልበስ የሚኒስትሮች…

የሀገሪቱን ሰላም የማይሹ ኃይሎች ከውጭ ጠላቶች ጋር በማበር በሀገሪቱ ህዝብ ሰላም፣ ፀጥታና ደህንነት ላይ የደቀኑትን ከፍተኛ ስጋት ለመቀልበስ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከትንናንት ጀምሮ የሚተገበር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አዋጀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሀገሪቱ እየደረሰ ባለው የህይወት መጥፋትና…
Read More...

በሰሞኑ ሁከት ከቡራዩ አካባቢ ማንነትን መሰረት ባደረገ ጥቃት ለተፈናቀሉ ከ100 ለሚበልጡ ዜጎች ድጋፍ እየተደረገ ነው

በሰሞኑ ሁከት ከቡራዩ አካባቢ ማንነትን መሰረት ባደረገ ጥቃት ለተፈናቀሉ ከ100 ለሚበልጡ ዜጎች ድጋፍ እየተደረገ ነው በኦሮሚያ ክልል ቡራዩ አካባቢ እየተንቀሳቀሱ ያሉ የሁከት ሃይሎች ባለፉት አራት ቀናት ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት አድርሰዋል። እነዚህ…
Read More...

የኢሬቻ ዋዜማ በቢሾፍቱ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ

የኢሬቻ ዋዜማ በቢሾፍቱ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ እሁድ መስከረም 22 በደማቅ ሁኔታ ለሚከበረው የኢሬቻ በአልን ለማስተናገድ የቢሾፍቱ ከተማ ዝግጅቷን አጠናቃለች፡፡ በአሉን ለማክበር ከተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የመጡ እንግዶች ወደ ከተማዋ መግባት ጀምረዋል፡፡ በቢሾፍቱ ከተማ…
Read More...

ሰሙኑን በጎንደር ከተማ ነዋሪ የሆነችው እና የተለያዩ ተቋማትን ለማቃጠል ስትሞክር ተያዘች የተባለችው ተጠርጣሪ ተለቀቀች።

ሳያጠሩ ሰውን መወንጀል ወንጀል ነው! ሰሙኑን በጎንደር ከተማ ነዋሪ የሆነችን ሴት የመንግስት ተቋማትን ልታቃጥል ስትል ተያዘች የሚል ዜና በማህበራዊ ድህረገጽ ሲሰራጭ ተመልክተናል። በሌላ በኩል ከተቃዋሚዎች ጎራም ተጠርጣሪዋ ወያነ ንብረት እንድታቃጥል የተላከች የሚል የተዛባ መረጃ ከንብረት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy