Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

CURRENT

አገርን የተሻገረው አገራዊ መግባባት

ቃልአብ እያሱ ኢትዮጵያ የአብራኳ ክፋይ የሆኑት ልጆቿ በማህበራዊ መስተጋብራቸውና በአገራዊ ጉዳዮቻቸው ዙሪያ  በጋራ እየመከሩና እየዘከሩ ከትውልድ ትውልድ ያሸጋገሯት አገር ናት፡፡ ሕዝቦቿ የጋራ አገራዊ መግባባት በመፍጠር ከሠሯቸው አኩሪ ታሪኮቻቸው አንዱ   የቅኝ ገዢ…
Read More...

ይህ ሰው ዕውነትም ነብይ ይሆኑ እንዴ?

ይህ ሰው ዕውነትም ነብይ ይሆኑ እንዴ? እዩዔል ወልደሃና ወዳጆቼ እኔ በነብይም በወልይም የማምን ሰው አልነበርኩም። ይሁንና አሁን ላይ የማስተውላቸው ነገሮች አግራሞትን የጫሩብኝ  ጀምረዋል። ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙ አንድ መቶ ቀናት ሞላቸው። በዚህ አጭር…
Read More...

የድንበር ጉዳዮች ዕረፍት ይነሳሉ፤ማሰብ ይፈልጋሉ

የድንበር ጉዳዮች ዕረፍት ይነሳሉ፤ማሰብ ይፈልጋሉ ክፍል ሁለት አሜን ተፈሪ ባለፈው ሣምንት በሰሜን ምዕራብ እና በደቡብ ኢትዮጵያ በሚገኙ ሁለት የጠረፍ ከተሞች በተለያዩ መነሾዎች የተከሰቱት ጠንከር ያሉ ግጭቶች በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ማስከተላቸው ሰምተናል፡፡ እነዚህ…
Read More...

የድንበር ጉዳዮች

የድንበር ጉዳዮች ዕረፍት ይነሳሉ፤ማሰብ ይፈልጋሉ ክፍል አንድ አሜን ተፈሪ የድንበር ነገር ከህገ ወጥ ንግድ፣ ከህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ ከጸጥታ ወዘተ ጋር የሚያያዝ ብቻ ሳይሆን፤ ሥር የሰደደ ከታሪክ ጋር የተያያዘ ችግር የሚታይበት ነው፡፡ በዚህ የተነሳ በወዲያኛው ሣምንት…
Read More...

‹‹በገነት አገልጋይ ከመሆን፤ በሲዖል መንገስ ይሻላል?››

‹‹በገነት አገልጋይ ከመሆን፤ በሲዖል መንገስ ይሻላል?›› አሜን ተፊሪ ፈረንጆቹ ዜሮ ሰዓት ይሉታል፡፡ 1945 ዓ.ም (እ.ኤ.አ) ለጀርመኖች ‹‹ዜሮ ሰዓት›› ነበር፡፡ ከዚያ ነጥብ ጀምረው በአዲስ መንፈስ እና ጎዳና ጉዞአቸውን እንደ አዲስ ቀጠሉ፡፡ የዌመር ሪፐብሊክ የፈፀማቸውን…
Read More...

የሚያዋጣን መደመርና መደመር ብቻ ነው!

የሚያዋጣን መደመርና መደመር ብቻ ነው! አባ መላኩ የኢፌዴሪ ህገ-መንግስት በጣም ዘመናዊ ከሚባሉ ህገ-መንግስቶች መካከል የሚመደብ ነው። ህገመንግስታችን  ዓለም ዓቀፍ የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ያካተተ በመሆኑ ከየትኛውም አገር ህገመንግስት ጋር የሚወዳደር ነው ቢባል ማጋነን…
Read More...

ሌላው የዘጠና ቀናት ትሩፋቶች

ወንድይራድ ኃብተየስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተለያዩ ጊዜያት፣ በተለያዩ ሥፍራዎች ባደረጓቸው ንግግሮች ከመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሚያስብል ደረጃ ድጋፍ ስላስገኘላቸው ጉዳይ ባለፈው ሣምንት ጽሁፌ አነሳስቼ ቀጣዩን በሌላ ጊዜ…
Read More...

እስከዚያው ድረስ…

እስከዚያው ድረስ…                                                            ሶሪ ገመዳ ከአገር ውጭ ተሰዶ በህገ ወጥ መንገድ መጓዝ ዋጋ የሚያስከፍል የሚያስከፍል መሆኑን እየተመለከትን ነው። ‘የእገሌ አገር ህዝብ በኮንቴይነር ሲጓዝ በእገሌ አገር…
Read More...

ብልህነት ነው!

...ብልህነት ነው!                                                         ታዬ ከበደ በአገራችን እየተካሄደ ያለው ይቅርታና ፍቅር አገራዊ መግባባትን የሚያጠናክሩ፣ የህዝቦችን አብሮነት የሚያጎለበቱ ናቸው። በአሁኑ ሰዓት መንግስት በርካታ ነገሮችን…
Read More...

የተከበራችሁ በተባበሩት አሜሪካ ግዛቶች የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያውያን

የተከበራችሁ በተባበሩት አሜሪካ ግዛቶች የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንዲሁም ለሚዲያው ማህበረሰብ “ግንቡን በማፍረስ ድልድዩን እንገንባ” በሚል መሪ ቃል በሃምሌ 19፤20ና 21 (እ.ኤ.አ ጁላይ 26 27፤ 28 እና 29)በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አብይ አህመድ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy