Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

CURRENT

እነዚህ  ሰዎች የገዳ…

እነዚህ  ሰዎች የገዳ… አባ መላኩ ዘግይተህም ቢሆን የለውጥ  ሞተር ወይም ጊር መሆን የሚችሉ  ሃይላትን መፍጠር በመቻልህ ብራቮ ኦህዴድ  ለማለት ወደድኩኝ። ባርኔጣዬን ከፍ አድርጌ ከወገቤ  ጎንበስ ብዬ “ገለቶማ ኦቦ ለማ! ገለቶማ ዶ/ር አብይ!” ብያለሁ።  የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ…
Read More...

የሰላም አየር—በደቡብ ሰማይ ስር

የሰላም አየር—በደቡብ ሰማይ ስር                                                             ዘአማን በላይ የተፈጥሮ ዑደት በጋ መሆኑን ሲያበስር ‘የሚበጋው’፣ ክረምት ሲሆንም ‘የሚከርመው’ የደቡብ ክልል ሰማይ፤ የሀገራችን ህዝቦች አንድነት፣…
Read More...

“የዶ/ር አቢይ ለውጥ የትግራይን ሕዝብ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም ስለዚህ እንደግፈዋለን!”

"የዶ/ር አቢይ ለውጥ የትግራይን ሕዝብ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም ስለዚህ እንደግፈዋለን!" (በክብሮም አድሐኖም ገብረየሱስ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዳንድ የትግራይን ሕዝብ እንወክላለን የሚሉ ግን የማይወክሉ ግለሰቦች በፌስበክ አካውንታቸው ዶ/ር አቢይ አሕመድ በፓርላማ የተናገሩትን…
Read More...

ኑ! ለውጡንና መሃንዲሱን እንደግፍ!

ኑ! ለውጡንና መሃንዲሱን እንደግፍ!                                               እምዕላፍ ህሩይ ዕለተ ቅዳሜ። ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም። ለየት ያለ የሰላማዊ ሰልፍ ትዕይንት ተጠርቷል። ህዝቡ ጠሪም ተሰላፊም ነው። በአዲስ አበባ ከተማ፤ መስቀል…
Read More...

አባልተው ሊበሉን ላሰቡ …

አባልተው ሊበሉን ላሰቡ … ወንድይራድ ኃብተየስ ትንሿ ኢትዮጵያ እያልን በምናቆላምጣት  ከደቡብ ክልላችን ሰሞኑን የምንሰማው ነገር  አሳፋሪ ብቻ ሳይሆን አስፈሪም ጭምር ነው። ከትንሿ  ኢትዮጵያ ሃዋሳ ይህን አይነት ነገር የሚጠበቅ ነገር አይደለም። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ “በአንዳንድ…
Read More...

ዶክተር አብይ በዓለም መገናኛ ብዙሃን ዕይታ

ዶክተር አብይ በዓለም መገናኛ ብዙሃን ዕይታ                                                          ዘአማን በላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የእርቅና የሰላም ድባብ ከረበበ ሁለት ወራት አለፉ። የምህረትና ይቅርታ አውድም እውን እየሆነ ነው። በተለያዩ…
Read More...

ድንገተኛ ጥሪ

እንባዋ ይወርዳል። አካሏ ተጎሳቁሏል። ስሟን ለመናገር አልደፈረችም። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሚመሩት የልዑካን ቡድኑ በሚጓዝበት አውሮፕላን ውስጥ አጠገቧ የተቀመጠው ህጻን በእንባ የተሞላውን የእናቱን ዓይን ትክ ብሎ ይመለከታል። እንባዋ የሰቀቀን ጊዜ አልቆ በደስታ መተካቱን…
Read More...

“ውሸትን ያጣ፤ ወደ ‘ሹክሹክታ’ ይምጣ!”

“ውሸትን ያጣ፤ ወደ ‘ሹክሹክታ’ ይምጣ!”                                                      ሸረፋ ከድር የሰው ልጅ በምድር ላይ ሲኖር፤ የመኖር ፋይዳው በጎ ወይም ሰናይ ምግባሮችን ከውኖ ለማለፍ ይመስለኝ ነበር። ግና ይህ ሃሳቤ በሁሉም ሰው ዘንድ…
Read More...

ከሲኮ መንዶው ልጃችን ላይ አይናቹሁን አንሱ

ከሲኮ መንዶው ልጃችን ላይ አይናቹሁን አንሱ ወራቅሳው የባረንቱማው አርሲ ሲኮና መንዶ ቤተሰብ በተለይም ከአንገፋው ልጅ ከመንዶ ዘረ ሃረግ የሚመዘዝ አንድን ኢትዩጵያዊ ኦሮሞ ይህ ከማንነትን ነጠቃ አንስቶ እስከ የኃሰት ነብያት ሽኩሽኩታ ለምን ተተኮረበት? ይህ ሰው በርግጥስ ማነው?…
Read More...

“Caffee Araaraa” —የእርቅ መንደር

“Caffee Araaraa” —የእርቅ መንደር ከ“ሞት አልባው ጦርነት” ወደ ሰላም አምባነት                                   ዘአማን በላይ (ክፍል ሁለት) በቀዳሚው ፅሑፌ ላይ የአሁኗ አራት ኪሎ የቀድሞዋ “ጨፌ አራራ”…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy