Browsing Category
DEVELOPMENT
ኢሬቻ የኦሮሞ የማንነት መገለጫ በዓል!!
ኢሬቻ የኦሮሞ የማንነት መገለጫ በዓል!!
ኢሬቻ በመሰረቱ የኦሮሞ ህዝብ የዋቄፈና ሃይማኖት ተከታዮች ለፈጣሪያቸው (ለዋቃ) ምስጋና የሚያቀርቡበት ስርዓት ነው፡፡
የዋቄፈና እምነት ተከታዮች ኢሬቻ/ኢሬሳ ማለትም እርጥብ ሳር በመያዝና ሆራ ላይ በማስቀመጥ /waaqa dukkana…
Read More...
Read More...
ተገቢ ትኩረት ያጣ አንገብጋቢ ጉዳይ
ተገቢ ትኩረት ያጣ አንገብጋቢ ጉዳይ
በኢህአዴግ ድርጅታዊ መግለጫም ይሁን ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራርያ ላይ ቦታ ያልተሰጠው ነገር ግን በሀገራችን የተወሰኑ አካባቢዎች ለተፈጠሩ አሳዛኝ ሁኔታ ወሳኝ ሚና ያለው ጉዳይ አለ፣ ይኸውም…
Read More...
Read More...
በኦታዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አዲስ አመቱን ምክንያት በማድረግ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት አካሄዱ፤
ቅዳሜ ዕለት ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓ.ም በኦታዋ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል የተሳካ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡የ2009 ዓ.ም አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው…
Read More...
Read More...
አሜሪካ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የ35 ሚሊየን ዶላር የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገች
አሜሪካ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የ35 ሚሊየን ዶላር የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገች
ዩናይትድ ስቴትስ ኤል ኒኖ ባስከተለው ድርቅ ምክንያት ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚውል የተጨማሪ 35 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረገች።
የአሜሪካ መንግስት ይፋ ያደረገው የሰብዓዊ እርዳታ…
Read More...
Read More...
በባህር ዳር አለማቀፍ ስታዲየም በዲያስፖራውና በአመራሩ መካከል የተካሄደ የእግር ኳስ ጨዋታ የዲያስፖራው ቡድን 5ለ2 በማሸነፍ ተጠናቀቀ፡፡
በባህር ዳር አለማቀፍ ስታዲየም በዲያስፖራውና በአመራሩ መካከል የተካሄደ የእግር ኳስ ጨዋታ የዲያስፖራው ቡድን 5ለ2 በማሸነፍ ተጠናቀቀ፡፡
በጨዋታው የተገኙት የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር የተከበሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እንደገለፁት የስፖርት ዋና ዓላማው…
Read More...
Read More...
የግሉ ዘርፍ የፈጠራ ከህሎትን በማሻሻልና ጥራትን በማሳደግ ተወዳደሪ መሆን ይገባዋል ተባለ
የግሉ ዘርፍ የፈጠራ ከህሎትን በማሻሻልና ጥራትን በማሳደግ ተወዳደሪ መሆን ይገባዋል ተባለ
የግሉ ዘርፍ የፈጠራ ከህሎትን በማሻሻልና ጥራትን በማሳደግ በዓለም አቀፉ ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆን እንዲሰራ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ጥሪ አቀረቡ።
የ4ኛው ዙር…
Read More...
Read More...
ለመምህራን የሚሰጡ ልዩ ልዩ ጥቅሞች ይፋ ሆኑ
ለመምህራን የሚሰጡ ልዩ ልዩ ጥቅሞች ይፋ ሆኑ
በአዲስ አበባ በስራ አፈጻጸማቸው ውጤታማ የሆኑ መምህራን ሽልማት ተበረከተላቸው።
ዛሬ በአፍሪካ ህብረት በተካሄደው የሽልማት ስነ ስርአት ላይ፥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመንግስት ትምህርት ቤቶች…
Read More...
Read More...
የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ከቻይና አቻው ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረመ
የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ከቻይና አቻው ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረመ
ሰኔ 09፣2008
የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ከቻይና መንግስት አመራር አካዳሚ ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡
ስምምነቱ ሁለቱ ተቋማት…
Read More...
Read More...
porn videos