Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

English

ሀርቨስት ማይኒንግ ለተባለ የኢትዮ ካናዳ ኩባንያ የወርቅና የብር ማዕድን ማምረት ፈቃድ ተሰጠ

የማዕድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ሀርቨስት ማይኒንግ ለተባለ የኢትዮ ካናዳ ኩባንያ የከፍተኛ ደረጃ የወርቅና የብር ማዕድን ማምረት ፈቃድ ሰጠ። የማዕድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር አቶ ሞቱማ መቃሳ እና የኩባንያው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ውብሸት ካሳዬ የወርቅና የብር ማዕድን…
Read More...

የምንዛሬ ማሻሻያው ላልገባቸው ሁሉ

የምንዛሬ ማሻሻያው ላልገባቸው ሁሉ ስሜነህ የንግድ አሠራሩን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ በማድረግ በመላ ሀገሪቱ የሸቀጦችና የጉልበት ነፃ ዝውውር እንዲኖርና የሸቀጦች ዋጋ በአቅርቦትና ፍላጎት ህግጋት መሠረት በውድድር እንዲመራ ማድረግ የሚያስችል ስርአት መዘርጋቱ ይታወቃል። ይህ…
Read More...

ኢትዮጵያ የተፈጥሮ አደጋን ተቋቋሞ እድገቱን መቀጠል የሚችል ኢኮኖሚ ገንብታለች – ብሔራዊ ባንክ

ኢትዮጵያ የተፈጥሮ አደጋን ተቋቋሙ እድገቱን መቀጠል የሚችል ኢኮኖሚ መገንባቷን የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዢ ዶክተር ዮሐንስ አያሌው ተናገሩ። ምክትል ገዢው ዶክተር ዩሃንስ አያለው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ሀገሪቱ ባለፉት 26 ዓመታት ያስመዘገበችው እድገት…
Read More...

አለም አቀፉ የፈጣን ምግቦች አምራች ኩባንያ ያም በኢትዮጵያ 10 ቅርንጫፎች ሊከፍት ነው

የዩናይትድ ስቴትስ ግዙፉ ያም ብራንድስ አለም አቀፍ ኩባንያ እና የኢትዮጵያው በላይ አብ ፉድስ እና ፍራንቻይዝ ኃላፊነቱ የተወሰነ ኩባንያ በኢትዮጵያ 10 የፒዛ ምግቦች የሚሸጡባቸው ሬስቶራንቶች ለመክፈት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የመጀመሪዎቹ ሶስቱ በስድስት ወራት ስራ የሚጀምሩ መሆናቸውን እና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy