Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

English

ግዙፍ የአሜሪካና የቻይና ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው

ግዙፍ የሆኑ የአሜሪካና የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ በመምጣት ላይ መሆናቸውን፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የኢንቨስትመንት ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር አቶ ተካ ገብረኢየሱስ የካቲት 29 ቀን 2009 ዓ.ም.…
Read More...

ባለፈው አመት ከ30 ሚ. ዶላር በላይ ያፈሩ 20 አዳዲስ ሚሊየነሮች ተፈጥረዋል

በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2016 ብቻ በአዲስ አበባ ከተማ ከ30 ሚ. ዶላር በላይ የተጣራ ሃብት ያላቸው 20 አዳዲስ እጅግ ባለጸጋ ሚሊየነሮች መፈጠራቸውን “ናይት ፍራንክ” የተባለ አለማቀፍ የሃብት ጥናትና አማካሪ ተቋም ሰሞኑን ባወጣው የ2017 አለማቀፍ የሃብት ስርጭት አመታዊ ሪፖርት…
Read More...

ቻይና የአፍሪካን የኢንዱስትሪና ግብርና ዘርፎች ለማዘመን ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ቻይና የአፍሪካ ሀገራት የኢንዱስትሪ እና የግብርና ዘርፎች እድገት እንዲፋጠኑ እና ዘመናዊ እንዲሆኑ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቁ፡፡ ቻይና ለአፍሪካ ሀገራት መሪዎች 60 ቢለየን የአሜሪካ ዶላር በአህጉሪቱ መዋዕለንዋይ ለማፍሰስ በገባችው…
Read More...

የየካቲት አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ጭማሪ አሳየ

የየካቲት አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ጭማሪ ማሳየቱን የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ የተያዘው ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ ሰባት ነጥብ ዜሮ በመቶ ሆኗል። የጥር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ስድስት ነጥብ…
Read More...

ዱከም በ400 ሚሊዮን ብር የሚገነባ ግዙፍ የመዝናኛ ፓርክ ሊኖራት ነው

የፕሮጀክቱ ባለቤት አሥር ባለአምስት ኮከብ ሆቴል የመገንባት ዕቅድ አላቸው በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ውስጥ የተመሠረተው ዲዝኒላንድ ፓርክ፣ በአሁኑ ወቅት አሜሪካን ጨምሮ በሦስት አገሮች ወደ 11 ፓርኮች ይዞታነት ተስፋፍቶ ይገኛል፡፡ ፓሪስ፣ ሆንግ ኮንግ፣ ቶኪዮ እንዲሁም በቅርቡ ደግሞ…
Read More...

ናሳ በርካታ ሶፍትዌሮችን በነፃ አቀረበ

ናሳ ቴክኖሎጂን በማስተላላፍ እና በማስፋፋት መርሃ ግብሩ በርካታ ሶፍትዌሮችን በነፃ ማቅረቡ ተሰምቷል።ናሳ በድረ ገጹ ላይ በነጻ ያቀረባቸውን ሶፍትዌሮችም የኩባንያው የ2017 ፣ 2018 ሶፍትዌር ካታሎግ መሆኑም ተነግሯል።ሶፍትዌሮቹንም ማንኛውም ሰው በነጻ በማውረድ መጠቀም እንደሚችልም…
Read More...

ጫማ አምራቾችን በስፋት ወደ ዓለም ገበያ እንዲገቡ የሚያስችል ፕሮጀክት ተግባራዊ መሆን ጀመረ

የሀገር ውስጥ የጫማ አምራቾች ወደ አለም አቀፍ ገበያ በሰፊው መግባት የሚያስችላቸውን ፕሮጀክት ነድፎ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ገለፀ።˝ስሪተ ኢትዮጵያ˝ የሚል ስያሜ በተሰጠው በዚህ ፕሮጀክት ከአምስት ዓመት በኋላ ከኢትዮጵያውያን የሀገር ውስጥ ጫማ አምራቾች…
Read More...

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ያሰበውን ያህል መጓዝ እንዳልቻለ ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ በሁሉም የባንክ የአገልግሎት ዘርፍ ዕድገት እያስመዘገበ፣ የገበያ ድርሻውም ከፍ እያለ ቢመጣም በተፈለገው የዕድገት ደረጃ ልክ እየተጓዘ አይደለም ሲሉ የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር ገለጹ፡፡ የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ አበራ ቶላ ይህንን የገለጹት፣ የባንኩ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy