Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

English

‹‹የአገር ውስጥና የዓለም አቀፍ ገበያ አለመናበብ ለአገሪቱ የቡና ኤክስፖርት ንግድ አለማደግ አንዱ ምክንያት ነው››

 አቶ ሳኒ ረዲ፣ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳኒ ረዲ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡ አቶ ሳኒ ረዲ ከኮተቤ ኮሌጅ በሒሳብ በዲፕሎማ ተመርቀዋል፡፡ በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ…
Read More...

ስሙን የቀየረው ፒቲኤ ባንክ ለአገር ውስጥ ኩባንያዎች 60 ሚሊዮን ዶላር ብድር ለቀቀ

- ለአፍሪካ ቀንድ አገሮች አገልግሎት የሚሰጠውን ጽሕፈት ቤት በአዲስ አበባ ይከፍታል ከተመሠረተ 30ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የምሥራቅና የደቡባዊ አፍሪካ አገሮች የንግድና የልማት ባንክ (ፒቲኤ ባንክ) ስያሜውን በመቀየር ወደ ንግድና ልማት ባንክነት በተቀየረበት ሰሞን፣ ለሦስት የአገር ውስጥ…
Read More...

የቤተ-ጎለጎታና ቤተ-ሚካኤል ቤተ መቅደሶች ሊታደሱ ነው

የቤተ-ጎለጎታና ቤተ-ሚካኤል ቤተ መቅደሶች ሊታደሱ ነው ከላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት መካከል የቤተ-ጎለጎታና ቤተ-ሚካኤል ቤተ መቅደሶች በቀጣይ ወር አጋማሽ ጥገና ሊደረግላቸው መሆኑን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ የቅርስ ጥበቃና…
Read More...

በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል ከአንድ ሺህ ሄክታር በላይ የሚገኘውን የእጣን ከርቤና ሙጫ ምርት ጥናትን መሰረት ባደረገ መልኩ ለማልማት ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰራ…

በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል ከአንድ ሺህ ሄክታር በላይ የሚገኘውን የእጣን ከርቤና ሙጫ ምርት ጥናትን መሰረት ባደረገ መልኩ ለማልማት ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰራ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ:: በቢሮው የተ ፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ ሓላፊ አቶ ከደር አረብ ዛሬ እንደተናገሩት…
Read More...

የአለም አቀፍ ግዙፍ ወርቅ አምራቾች ኢትዮጵያን መዳረሻ ሊያደርጉ ነው

የአለም አቀፍ ግዙፍ ወርቅ አምራቾች ኢትዮጵያን መዳረሻ ሊያደርጉ ነው በአለም ደረጃ በወርቅ ፍለጋ ላይ የተሰማራው ግዙፍ የወርቅ አምራች ኩባንያ ኒውማውንት የወርቅ ፍለጋውን ወደ ኢትዮጵያ ሊያስፋፋ መሆኑን የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ጎልድ በርግ ለሮይተርስ ገልጸዋል፡፡ኩባንያው ከኢትዮጵያ…
Read More...

ውዝፍ የመሬት ሊዝ ክፍያ ጊፍት ሪል ስቴት እና የመንግስት መስሪያ ቤቶችን እያወዛገበ ነው

የተጠተራቀመ ውዝፍ የመሬት ሊዝ ክፍያ ጊፍት ሪል ስቴት እና አራት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መስሪያ ቤቶችን እያወዛገበ ነው። የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ገብረኢየሱስ ኢጋታ እንደሚናገሩት፥ ጊፍት ሪል ስቴት ከዛሬ አስር አመት…
Read More...

በ 5 ቢልየን ብር ወጪ የተገነባዉ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በነገው እለት ይመረቃል።

በ 5 ቢልየን ብር ወጪ የተገነባዉ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በነገው እለት ይመረቃል። #የበለጸገች_ኢትዮጵያ ** የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በቀጣይ በሀገሪቱ ለሚገነቡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሞዴል እና ፈር ቀዳጅ ነው ። *የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኢኮኖሚያዊ ትሩፋቶች፣ √…
Read More...

ዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ18 ቢሊዮን ብር ብድር ሰጠ

ሰኔ 08፣2008 የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ መንግስት ለአምስት ፕሮጀክቶች ማስፋፊያና ማስፈጸሚያ የሚውል የ18 ቢሊዮን ብር ብድር ሰጠ። ብድሩ ለከፍተኛ ትምህርትና ለኤሌክትሪክ መሥመሮች ማስፋፊያ፣ ለዘመናዊ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ ለጥቃቅንና አነስተኛ…
Read More...

የካናዳ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችን እያጠኑ ነው።

የካናዳ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችን እያጠኑ ነው። ሰኔ 09፣2008 የካናዳ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ለመሰማራት የሚያስችሉ  አማራጮችን እያጠኑ ነው። የኢትዮ-ካናዳ የንግድ ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሔደ ይገኛል።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy