Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

HEALTH

ኤች አይ ቪ ቫይረስ ቀድሞ ከታወቀ በበሽታው የመሞት መጠን ይቀንሳል፦ ተመራማሪዎች

ሰዎች የኤች አይ ቪ ቫይረስ በሰውነታቸው ውስጥ ቀድሞ መኖሩን ካወቁ በበሽታው የመሞት እድላቸው ዝቅተኛ እንደሚሆን የህክምና ተመራማሪዎች ገለፁ፡፡ አብዛኛውን ጊዜ በኤች አይ ቪ ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች እራሳቸውን የሚያክሙት በሽታው የሰውነት የመከላከል አቅማቸውን ጎድቶ ለተለያዮ በሽታዎች…
Read More...

በደብረ ብርሃን ከተማ ሁለት ህጻናት ተጣብቀው ተወለዱ

በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ ሁለት ህጻናት ተጣብቀው ተወለዱ። ትናንት በደብረ ብርሃን ሪፈራል ሆስፒታል የተወለዱት ህጻናት በደረታቸው ነው የተጣበቁት። ሁለቱም በጾታ ወንዶች ሲሆኑ ሶስት ኪሎ ግራም እንደሚመዝኑ፥ የሆስፒታሉ ሜዲካል ዳይሬክተርና የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት…
Read More...

በሎሚና ጨው የራስ ምታት ህመምን ለማከም

በሎሚና ጨው የራስ ምታት ህመምን ለማከም… ከባድ የራስ ምታት ህመም (ማይግሬን) በአለማችን የበርካቶች ስጋት መሆኑ ይነገራል። ጭንቀት፣ አደንዛዥ እፆችን መጠቀም፣ የምግብ እጥረት፣ የሆርሞን አለመመጣጠን እና የመድሃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት ለህመሙ በመነሻነት ይጠቀሳሉ። አዕምሯችን…
Read More...

የወሊድ መቆጣጠሪያ ክኒን የሚወስዱ ሴቶች ለ30 ዓመታት በካንሰር የመያዝ እድል የላቸውም- ጥናት

ለ44 ዓመታት በተደረገ ጥናት የወሊድ መቆጣጠሪያ ክኒን የሚጠቀሙ ሴቶች ለ30 ዓመታት ያህል በካንሰር ያለመያዝ እድል እንዳላቸው አንድ ጠናት ጠቁሟል።በጥናቱ መሰረት የወሊድ መቆጣጠሪያ የወሰዱ ሴቶች ካልወሰዱት በተሻለ ለአንጀት፣ ለማህፀን እና ለዘር ፍሬ አካል ካንሰር የመያዝ እድላቸው ዝቅተኛ…
Read More...

ተከታታይ ስራን የሚጠይቀው ወጣቶችን ከኤች አይ ቪ ኤድስ የመታደግ ተግባር

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካላት በተከናወኑ ዘርፈ ብዙ የኤች አይ አይ ቪ ስርጭት የመቀነስ ተግባራት የቫይረሱን ስርጭት እንደ ሃገር ከአስር በመቶ በላይ የነበረውን የቫይረሱን ስርጭት መጠን ወደ አንድ ነጥብ ሁለት በመቶ ማውረድ ተችሏል። የወረርሽኙ ስርጭት የተገታበት ሁኔታም ተፈጥሯል ፡፡ ይሁንና…
Read More...

ባዮሎጂካል ጥቃት እና የኢትዮጵያ ዝግጁነት

የባዮሎጂካል መሣሪያዎችን ማዘጋጀት እና መጠቀምን የሚያግድ ስምምነት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል አገራት መካከል ተፈርሟል። ኢትዮጵያም ተቀብላ አጽድ ቃዋለች። ይሁንና ስምምነቱን ያልፈረሙ 12 አገራት ሲኖሩ፤ ከዚህ ውስጥ ኤርትራ፣ ጅቡቲ እና ደቡብ ሱዳን ይገኙበታል። በሌላ በኩል…
Read More...

አዲስ የተገኘው የጡት ካንሰር መድሃኒት ከ5 ተጠቂዎች 1 እንደሚያድን ተገለፀ

ተመራማሪዎች የመፈወስ አቅሙ ሻል ያለ እና ከአምስት የጡት ካንሰር ተጠቂዎች አንድ መታደግ የሚችል መድሃኒት ማግኘታቸውን አስታውቀዋል።በአሁኑ ጊዜ በባዮሎጂካል ቴራፒ የሚሰጠው ህክምና የጡት ካንሰር ጉዳትን ለመቀነስ በብቸኝነት በመሰጠት ላይ የሚገኝ አማራጭ ነው።ሆኖም ግን ተመራማሪዎች አዲስ…
Read More...

ረዘም ላለ ጊዜ ቴሌቪዥን በመመልከት የሚያሳልፉ ህጻናት ለአይነት 2 የስኳር በሽታ ይጋለጣሉ – ተመራማሪዎች

ረጅም ሰዓት ቴሌቪዥን መመልከት ሞባይልን ጨምሮ የተለያዩ ጌሞችን እየተጫወቱ ማሳለፍ የህጻናት ተመራጩ ጊዜ ማሳለፊያ ነው።ህጻናቱ ለእነርሱ በዚህ መልኩ ጊዜያቸውን ከማሳለፍ የበለጠ ደስታን የሚፈጥርላቸው ነገር አይኖርም። በዚህ መልኩ በቀን ውስጥ በርካታ ጊዜያቸውን በመሰል ተግባራት…
Read More...

በአነስተኛ ቀዶ ህክምና (LEEP) የማህጸን በር ጫፍ ካንሰርን መከላከል ይቻላል

የዓለም የጤና ድርጅት እ.ኤ.አ በ2012 ባደረገው ጥናት እንዳመለከተው ፡በኢትዮጵያ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ለሴቶች ሞት ዋነኛው ምክንያት ነበር ፡፡ እድሜያቸው ከ15 እስከ 49 ዓመት ያሉ ሴቶች ደግሞ በከፍተኛ ሁኔታ የዚህ ችግር ተጋላጮች ናቸው ። በጥናቱ ከተካተቱ 22…
Read More...

ዕድሜ የማይወስነው የኩላሊት ሕመም

ሐሙስ የካቲት 30 ቀን 2009 ዓ.ም. ጠዋት ብሔራዊ ቲያትር መግቢያ በር ላይ ‹‹የዓለም የኩላሊት ቀን›› የሚል ጽሑፍ ያለበትና የሁለት ኩላሊቶች ምስል የታከለበት ባነር ተለጥፏል፡፡ ወደ ውስጥ ዘለቅ ሲባል ደግሞ ከወትሮው ለየት ባለ መልኩ ብዙ ሰዎች በሁለት ረድፍ ተሰልፈዋል፡፡…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy