Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

HEALTH

ጉንፋን የማይከሰትበት ወቅት እና ቦታ የለም፡፡

ጉንፋን የማይከሰትበት ወቅት እና ቦታ የለም፡፡በአሜሪካ በአንድ ዓመት ውስጥ ከሁለት እስከ ሶስት ለሚሆኑ ጊዜ 200 ዓይነት የጉንፋን ቫይረሶች ይከሰታሉ፡፡ ጤናማ ያልሆኑ ተግባራትም ጉንፋንን ሊያባብሱ ችላሉ፡፡ ይህ ደግሞ ጉንፋን ለረዥም ጊዜ በሰዎች የመተንፈሻ አካላት እንዲቆይ እና ጉዳቱ…
Read More...

ሲጋራ በማጨስ በየአመቱ አለም 1 ትሪሊዮን ዶላር እንደምታጣ የአለም ጤና ድርጅት አስታወቀ

ሲጋራ በማጨስ በየአመቱ አለም 1 ትሪሊዮን ዶላር እንደምታጣ የአለም ጤና ድርጅት  አስታወቀ፡፡ የአለም ጤና ድርጅት  ባካሄደው  ጥናት የሲጋራ አጫሾች ቁጥር በማሻቀብ ላይ  መሆኑን ጠቅሶ ፣ይህም የአለም  ስጋት እየሆነ መምጣቱን አመልከቷል፡፡ አዲሱ ጥናት እንዳመለከተው…
Read More...

በመድሃኒት በሚላመዱ ባክቴሪያዎች ላይ የሚያደርጉት ጥናት ውጤታማ ደረጃ ላይ መድረሱን ተመራማሪዎች አስታወቁ

መድሃኒት በሚላመዱ ባክቴሪያዎች ላይ የሚያደርጉት ጥናት ውጤታማ ደረጃ ላይ መድረሱን ተመራማሪዎች አስታወቁ፡፡ ተመራማሪዎቹ ይፋ እንዳደረጉት  መድሃኒት የሚለማመዱ  ባክቴሪያዎችን  የመቋቋም  ሃይል ያላቸውን ሞለኪዮሎች በማበልፀግ በባክቴሪያ የሚተላለፉ በሽታዎችን ለመቋቋም የሚያስችል…
Read More...

ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ያውቃሉ?

ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ያውቃሉ? 1) የፀጉር መነቃቀል ያስከትላል አልፎም መመለጥ ሊያመጣ ይችላል 2) በአንጎል ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ለእንቅልፍ እጦት፤ራስምታት፤መነጫነጭ፤መደበትና እና የባህርይ ለዉጥን ያስከትላል፡፡ 3) በከንፈር ላይ…
Read More...

የደም ግፊት 10 መንስኤዎች

የደም ግፊት 10 መንስኤዎች የልብ በሽታ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቁ እና ድምፅ አልባ ገዳይ ከሆኑ በሽታዎች አንዱ ነው፡፡ የደም ግፊት (ወይም ከፍተኛ የደም ግፊት) ማለት ደም ልባችን በከፍተኛ ግፊት በደም ቧንቧዎች አማካኝነት ወደሌላው የሰውነት ክፍል ሲረጭ ነው…
Read More...

ኤች.አይ.ቪን በ86 በመቶ ይከላከላል የተባለው መድሃኒት ሙከራ ሊደረግበት ነው

ኤች.አይ.ቪን በ86 በመቶ ይከላከላል የተባለው መድሃኒት ሙከራ ሊደረግበት ነው በኤች አይ ቪ የመጠቃት እድልን በ86 በመቶ ይቀንሳል የተባለው መድሃኒት በእንግሊዝ ሀገር በሙከራ ደረጃ ሊሰጥ መሆኑ ተነግሯል። የእንግሊዝ ብሄራዊ የጤና አገልግሎት ተቋም…
Read More...

አዲሱ የኤች አይ ቪ ክትባት ሙከራ በደቡብ አፍሪካ ተጀመረ

አዲሱ የኤች አይ ቪ ክትባት ሙከራ በደቡብ አፍሪካ ተጀመረ በአለማችን የኤች አይ ቪ ስርጭትን በተመለከተ ግብዛቤ ለመፍጠር የፈረንጆቹ ታህሳስ 1 ቀን የአለም ኤድስ ቀን ተብሎ ታስቦ ይውላል። በዚሁ እለት የኤች አይ ቪ ምርመራን የሚያበረታቱ እና ስለ በሽታው…
Read More...

በሲጋራ የተጎዳ ሳንባ እንዲያገግም የሚያግዙ ምግቦች

በሲጋራ የተጎዳ ሳንባ እንዲያገግም የሚያግዙ ምግቦች ሲጋራ ማጨስ ስናቆም ሰውነታችን ራሱን መጠገን ይጀምራል። የብሪታንያ የበሽታ መከላከል እና መቆጣጠር ማዕከል (ሲዲሲ) መረጃ እንደሚያመለክተው፥ ሲጋራ ማጨስ ካቆምን ከሶስት ወራት በኋላ የሳንባችን ተግባር ለውጥ…
Read More...

አንዳንድ ልጆች ኤድስን ለመከላከል የሚያስችል ተፈጥሮ እንዳላቸው ተመራማሪዎች ገለፁ

አንዳንድ ልጆች ኤድስን ለመከላከል የሚያስችል ተፈጥሮ እንዳላቸው ተመራማሪዎች ገለፁ መስከረም 19 ፣2009 ሳይንስ ትራንዚሽን ሜዲስን የተባለ ተቋም በደቡብ አፍሪካ እንዳጠናው ከ10 ህጻናት አንዳቸው ኤች አይ ቪ ኤድስን ለመከላከል የሚያስችል ተፈጥሮ እንዳላቸው…
Read More...

አብዛኛውን የ”ስትሮክ” በሽታ መንስዔ መከላከል ይቻላል

አብዛኛውን የ"ስትሮክ" በሽታ መንስዔ መከላከል ይቻላል በካናዳ ማክማስተር ዩኒቪርስቲ የስነ-ህዝብና ጤና ተቋም ከሰሞኑ በመካከላኛና ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው አገራት ከፍተኛውን የሞትና የአካል ጉድለት በሚዳርገው "ስቶሮክ" በሽታ ላይ ያደረገው የጥናት ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡ በአለማችን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy