Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

HEALTH

አሳሳቢው HIV ጉዳይ በኢትዮጵያ በ ሚሚ ስብሀቱ

ባለፋት አመታት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ እጥረት የደረሰበት የአች አይ ቪ ምርመራ ኪት ግዥ ጉዳይ ላይ እና ብቃት በተለይም ለኢትዮጵያ የሚሆነውን የመመርመሪያ ኪት ለመወሰን የሚወጣው ብሄራዊ አልጎሪዝም እንዲከለስ የሚዳስስ በሚሚ ስብሀቱ…
Read More...

የማህፀን ውስጥ ዕጢ

የማህፀን ውስጥ ዕጢ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የማህፀን ዕጢ የምንለው የካንሰርነት ባሕርይ የሌለው የማሕፀን ውስጥ ዐዥባጭ ሲሆን በአብዛኛው የሚከሰተው በወጣትነት ዕድሜ ላይ ነው፡፡ የማህፀን ውስጥ ዕጢ ወደ ማኅፀን ካንሰርነት የመለወጥ ዕድሉ እጅግ በጣም አናሳ ነው፡፡…
Read More...

አስገዳጅ ደረጃ ውስጥ ያልገቡ የታሸጉ ውሃዎች ሁለት የፌደራል ተቋማትን እያወዛገቡ ነው

አስገዳጅ ደረጃ ውስጥ ያልገቡ የታሸጉ ውሃዎች ሁለት የፌደራል ተቋማትን እያወዛገቡ ነው አስገዳጅ ደረጃ ውስጥ ያልገቡ የታሸጉ ውሃዎች የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲንና የኢትዮጵያ ምግብ፣ መድሃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣንን እያወዛገቡ ነው።…
Read More...

ሚኒስቴሩ በአዲስ አበባ የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ ምልክት በሁሉም ክፍለ ከተሞች መታየቱን ገለፀ

ሚኒስቴሩ በአዲስ አበባ የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ ምልክት በሁሉም ክፍለ ከተሞች መታየቱን ገለፀ በአሁኑ ወቅት እየጣለ ያለውን ዝናብ ተከትሎ የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ ምልክት የታየባቸው ህሙማን ከሰኔ 2 2008 ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ መገኘታቸው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy