Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

የደኢህዴን ህልውናን ለማረጋገጥ አመራሩ በትኩረት ሊንቀሳቀስ ይገባል”-ወ/ሮ ሙፈሪያት

የደኢህዴን ህልውናን ለማረጋገጥ አመራሩ በትኩረት ሊንቀሳቀስ ይገባል''-ወ/ሮ ሙፈሪያት የደኢህዴን ህልውና ለማረጋገጥ አመራሩ ከምንጊዜውም በላይ በትኩረት ሊንቀሳቀስ እንደሚገባ የድርጅቱ ሊቀመንበር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል አሳሰቡ። ክልል አቀፍ የደኢህዴን ከፍተኛ አመራሮች የምክክር…
Read More...

ተመራቂዎች የአንዱ ክልል ነዋሪ በሌላኛው ክልል ለመኖር የምትመች ኢትዮጵያን ለመፍጠር መስራት አለባቸው” ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

''ተመራቂዎች የአንዱ ክልል ነዋሪ በሌላኛው ክልል ለመኖር የምትመች ኢትዮጵያን ለመፍጠር መስራት አለባቸው'' ዶ/ር ዐቢይ አህመድ (ኢ.ፕ.ድ) ተመራቂዎች የአንዱ ክልል ነዋሪ በሌላኛው ክልል ለመኖር የምትመች ኢትዮጵያን ለመፍጠር መስራት አለባቸው ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር…
Read More...

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በመደወላቡና ደሎመና ወረዳዎች የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በመደወላቡና ደሎመና ወረዳዎች የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው (ኢ.ፕ.ድ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን መደወላቡና ደሎመና ወረዳዎች ተገኝተው የመሰረተ ልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። ምክትል…
Read More...

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ቃለ መሃላ ፈፀሙ

በቅርቡ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ምክር ቤት ቀርበው ቃለ መሃላ ፈፅመዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 10 ቀን 2011 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ያቀረቧቸውን አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ሹመት ተቀብሎ…
Read More...

የቻይና ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች እንዲሰማሩ ተጠየቀ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በቻይና ምሥራቃዊ የጠረፍ ግዛት የሚኖሩ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች እንዲሰማሩ ጥሪ አቀረቡ። የዠዢንግ ግዛት ኮሚኒስት ፓርቲ ጸሐፊ ቼ ጁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ልዑካቸው በቻይና ምሥራቃዊ የጠረፍ ግዛትን…
Read More...

በህዝቦች መካከል መከፋፈልን ለመፍጠር የሚደረገውን አፍራሽ እንቅስቃሴ መላው ህዝብ ሊታገለው ይገባል – የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት

በኢትዮጵያ ህዝቦች መካከል ልዩነትንና መከፋፈልን ለመፍጠር በተለያየ መንገድ የሚደረገውን አፍራሽ እንቅስቃሴ መላው ዜጋ በጋራ መታገል አለበት ሲሉ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገረሳ ተናገሩ። አቶ ለማ ይህንን የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ በተገኙበት…
Read More...

የአማራና የትግራይ ህዝቦች ወደ ግጭት የሚገቡበት አንዳችም ምክንያት የለም – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ

”ክፉና ደጉን በጋራ ያሳለፉት የአማራና የትግራይ ህዝቦች ወደ ግጭት የሚገቡበት አንዳችም ምክንያት የለም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ክልሎች የማይመስላቸውን አካሄድ በግልጽ የመቃወም ልምምድ እያዳበሩ መሆኑንም ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ…
Read More...

ኢትዮጵያዊያን የሚገጥሟቸውን ፈተናዎች መከላከል ይችሉ ዘንድ በችግሮቻቸው ዙሪያ የመነጋገር ባህልን ሊያዳብሩ ይገባል ተባለ

ኢትዮጵያዊያን ጠንካራ መተማመንን በመገንባት የሚገጥሟቸውን ፈተናዎች በጋራ መከላከል ይችሉ ዘንድ በችግሮቻቸው ዙሪያ በግልፅ የመነጋገር ባህልን ማዳበር ግድ እንደሚላቸው የፖለቲካ መሪዎች ገለፁ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ‘አዲስ ወግ’  በሚል ያዘጋጀውና ባለፈው አንድ አመት የአገሪቱ…
Read More...

የአማራ ክልል ሕዝብ ሰላምን ለማስፈንና ለውጡን ለማራመድ ድርሻውን እንዲወጣ ርዕሰ መስተዳድሩ ጠየቁ

 የአማራ ክልል ሕዝብ ሰላምን ለማስፈንና ለውጡን ለማራመድ ከአመራሩ ጎን በመቆም ድርሻውን መወጣት እንደሚጠበቅበት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጠየቁ። ”በአማራ ክልል የታክስ  አምባሳደሮች የምክክር መድረክ” ትናንት ተካሂዷል። ርዕሰ መስተዳድሩ ዶክተር አምባቸው መኮንን በመድረኩ ላይ…
Read More...

“የሚመጡ መንግስታት ኢትዮጵያ ከኔ በኋላም ትቀጥላለች ብለው ማመን አለባቸው”- አቶ ሌንጮ ለታ

“የሚመጡ መንግስታት ኢትዮጵያ ከኔ በኋላም ትቀጥላለች ብለው ማመን አለባቸው ሲሉ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ ገለጹ። በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አዘጋጅነት ትናንት በተካሄደው ‘አዲስ ወግ’  በተሰኘው ውይይት ላይ ባለፈው አንድ ዓመት የመጣውን ለውጥ ብሎም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy