Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

ከመተማ ወደ ጎንደር ከተማ ሊገቡ የነበሩ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

ከመተማ ወደ ጎንደር ከተማ በድብቅ ሊገቡ የነበሩ 21 ሽጉጦችና ከ15 ሺህ በላይ ጥይት መያዙን በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የጎንደር ጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ አስታወቀ። በጎንደር ጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ የሰራባ ኬላ አስተባባሪ ኮሎኔል ብርሃነ መብራት ለእንደተናገሩት፥ የጦር መሳሪያና…
Read More...

የሚጋነኑት ሪፖርቶች ጉዳይ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት የስድስት ወራት የሥራ እንቅስቃሴውን በቅርቡ በገመገመበት ወቅት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በክልሉ በውሸት ላይ ተመስርተው የሚዘጋጁ ሪፖርቶች የፀረ ድህነት ትግሉን እያደናቀፉ መሆናቸውንና ህዝቡ በተባለው ልክ ሳይጠቀም እንደተጠቀመ…
Read More...

የክልሉ ወጣቶች ለሚያነሷቸው ችግሮች ፈጣን መፍትሄ ለመስጠት አቋም ተይዟል-ብአዴን

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ባካሄደው ግምገማ የክልሉ ወጣቶች ለሚያነሷቸው ችግሮች ፈጣንና ተጨባጭ መፍትሄ ለማበጀት አቋም መያዙን  የንቅናቄው ሊቀ-መንበር አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ። የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሶስት ሳምንታት ግምገማ አካሄዷል። የውስጠ ድርጅት…
Read More...

አቶ በረከት በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳዮች ላይ ከኢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል ፡፡

በሃገሪቱ እየተከሰቱ የሚገኙ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትና የዴሞክራሲ ስርዓትን ለማስፋት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቅርቡ ያሳለፋቸው ውሣኔዎች ጠቀሜታቸው የጐላ እንደሆነ የኢህአዴግ ነባር ታጋይ አቶ በረከት ስምኦን ገለፁ፡፡ አቶ በረከት በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳዮች ላይ ከኢቢሲ ጋር…
Read More...

ከመሰረተ ድንጋይነት ያላለፉት የአዲስ አበባ ሶስት ሆስፒታሎች

በአዲስ አበባ ከተማ ሶስት ሆስፒታሎችን ለመገንባት ከሶስት ዓመት በፊት የመሰረት ድንጋይ ቢቀመጥም ግንባታቸው እስካሁን አልተጀመረም። ሆስፒታሎቹ እያንዳንዳቸው በ30 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ የሚገነቡና የካንሰር፣ የኩላሊትና የአይን ህክምና አገልግሎቶችን ጨምሮ ሌሎች ህክምናዎችን የሚሰጡ ዘመናዊ…
Read More...

“የአድዋ ድል በእድል ሳይሆን በአባቶች መስዋዕትነትና በአገር በቀል ወታደራዊ ሳይንስ የተገኘ ነው” አቶ ረመዳን አሸናፊ

"የአድዋ ድል በእድል ሳይሆን በአባቶች መስዋዕትነትና በአገር በቀል ወታደራዊ ሳይንስ የተገኘ ነው" ሲሉ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ረመዳን አሸናፊ ተናገሩ። 122ኛው የአድዋ ድል በዓል  ዛሬ በብሔራዊ ቴአትር በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። አድዋ ከዘመኑ የቀደመ፤  ለአገር…
Read More...

ኢትዮጵያና ቬንዙዌላ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

 ኢትዮጵያና ቬንዙዌላ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ የአገራቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ተስማሙ። ዶክተር ወርቅነህ ገበየው የቬንዙዌላ አቻቸው ጆርጅ አሬያዛን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ዶክተር ወርቅነህ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት የሁለቱ አገራት…
Read More...

በደብረ ብርሃን ከተማ በዋሻ ውስጥ በጥንቁልና ተግባር የተሰማሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የካቲት 2/2010 በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ በተፈጥሮ ዋሻ ውስጥ ተሸሽገው በጥንቁልና ተግባር የተሰማሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። በከተማው በተለያዩ ጊዜያት አራት ሰዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለው ዘርፈዋል በሚል የተከሰሱ ሁለት ወንጀለኞችም በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት…
Read More...

የውጭ ጉዳይ ሚ/ር፤ 21 ኢትዮጵያውያንን ከሊቢያ አስመለሰ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከዓለማቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM) ጋር በመተባበር፣ 21 ኢትዮጵያውያንን ከሊቢያ ወደ ሃገር ቤት ማስመለሱን ያስታወቀ ሲሆን 45 ኢትዮጵያውያንም ወደ አገራቸው ለመመለስ ተዘጋጅተዋል ብሏል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት ለአዲስ አድማስ ባደረሰው…
Read More...

ኢትዮጵያና ግብፅ በጋራ ተጠቃሚ የሚሆኑባቸው በርካታ ዕድሎች አሏቸው – ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ

ኢትዮጵያና ግብጽ ተጠቃሚ መሆን የሚችሉባቸው በርካታ እድሎች እንዳሏቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ተናገሩ። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በ6ኛው የኢትዮ-ግብፅ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር ነው። ሁለቱ አገራት በርካታ ዘመናትን የተሻገረ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy