Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

ኢትዮጵያና ሱዳን ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ኢትዮጵያና ሱዳን ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ  የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ዛሬ ከፕሬዚዳንት ኦማር አል-በሽር ጋር ተወያይተዋል። ዶክተር ወርቅነህ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ካርቱም የገቡ ሲሆን፥ የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
Read More...

ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ከመጭው ሰኞ ጀምሮ በግብጽ ጉብኝት ያደርጋሉ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ከመጭው ሰኞ ጀምሮ በግብጽ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። ለሶስት ቀናት በሚያደርጉት ጉብኝት ከግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታ አል ሲ ሲ ጋር ይወያያሉ ተብሏል። በጉብኝቱ ሁለተኛ ቀንም በግብጽ ፓርላማ በመገኘት ንግግር እንደሚያደርጉ…
Read More...

ኢትዮጵያ የውጭ ጉዲፈቻን በአዋጅ ከለከለች

የውጭ ጉዲፈቻን የሚከለክለው አዋጅ ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቋል። በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ 213/1992 አንቀፅ 193 እና 194 ላይ የውጭ ጉዲፈቻ እንደ አማራጭ መቀመጡ በህፃናት ላይ ለሚፈፀሙ የተለያዩ ወንጀሎች በር ከፍቷል ተብሏል። ከምክር ቤቱ አባላት ለህፃናት ምቹ…
Read More...

ለአገር አቀፍ ተደራዳሪ ፓርቲዎቹ በፀረ ሽብር አዋጁ ላይ ማብራሪያና ግብረ መልስ ተሰጠ

በፀረ ሽብር አዋጁ መሻሻል፣ መሰረዝና መጨመር ባለባቸው ጉዳዮች ላይ ፓርቲዎች ድርድር አደረጉ፡፡ ተደራዳሪ ከሆኑት 14 አገር አቀፍ ፓርቲዎች ባለፈው ታህሳስ “በፀረ-ሽብር አዋጁ መሻሻል፣ መሰረዝ እና መጨመር አለባቸው” ያሏቸውን አንቀፆች በፅሑፍ ለኢህአዴግ ማቅረባቸው ይታወሳል።…
Read More...

ዶክተር ወርቅነህ በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ጉብኝት እያደረጉ ነው

 የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ገብተዋል። ዶክተር ወርቅነህ ዱባይ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አቶ ተጀበ በርሄና ሌሎች…
Read More...

ሱዳን ከኤርትራ ጋር የሚያገናኛትን ድንበር ዘጋች

ሱዳን ከኤርትራ ጋር በስተምስራቅ በኩል የሚያዋስናትን ድንበርን መዝጋቷ ተገለፀ ። በሱዳን የከሰላ ግዛት አስተዳደር ከአውሮፓውያኑ ጥር 5 2018 ጀምሮ ከኤርትራ ጋር የሚያገናኘው ድንበር መዘጋቱን የሚገልፅ አዋጅ ማውጣቱ ተነግሯል። ድንበሩ ለምን እንደተዘጋ ማብራሪያ ባይሰጥም፥ ውሳኔው…
Read More...

የትግራይ ክልል ምክር ቤት በአስቸኳይ ጉባኤው አዲስ የስራ አስፈፃሚ አባላት ሹመትን ያፀድቃል

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ጥር 2 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት 5ኛ ዘመን 3ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ያካሂዳል። የምክር ቤቱ የህዝብ ግኑኝነት እና ኮንፍረንስ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ሙሉጌታ ታረቀኝ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ጉባኤው የክልሉን መንግስት…
Read More...

በኢትዮጵያ የሽብር ድርጊት ለመፈፀም ከኤርትራ ስልጠና ወስደው የገቡ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

በኢትዮጵያ የሽብር ድርጊት ለመፈፀም ከኤርትራ ስልጠና ወስደው የገቡ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ በኤርትራ ሀረና ተብሎ በሚጠራ ስፋራ ግንቦት 7 የተባለውን የሽብር ድርጅት በመቀላቀልና ወታደራዊ ስልጠና በመውሰድ በኢትዮጵያ የሽብር ድርጊት ሲፈጽሙ የተያዙት አምስት ግለሰቦች ከ14 እስከ 15…
Read More...

‹‹መንግሥት እንኳን የሰው ሕይወት ይቅርና የውሻ ደም መፍሰስ የለበትም ብሎ ነው እየሠራ ያለው›› ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር)፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች…

ዘመኑ ተናኘ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ቅዳሜ ኅዳር 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤታቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተው ነበር፡፡ ኅዳር 29 ቀን 2010 ዓ.ም. የሚከበረው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን፣ ስለህዳሴ ግድቡና አገሪቱ…
Read More...

የአራት ቢሊዮን ዶላር ጂኦተርማል ፕሮጀክቶች ስምምነት ተፈረመ

ቃለየሱስ በቀለ ለአገሪቱ የመጀመርያ የኤሌክትሪክ ኃይል ግዥ ስምምነት እንደሆነ የተነገረለት የኮርቤቲና የቱሉ ሞዬ የ1,000 ሜጋ ዋት የጂኦተርማል ኤሌክትሪክ ኃይል ልማት ስምምነት፣ ታኅሳስ 10 ቀን 2010 ዓ.ም. ምሽት በሸራተን አዲስ ተፈረመ፡፡ የሁለቱ ፕሮጀክቶች አጠቃላይ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy