Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አዳዲስ ሹመቶችን አፀደቀ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አዲስ የቀረቡ የክልሉን ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሹመት መርምሮ አጸደቀ። ምክር ቤቱ በዛሬው አስቸኳይ ጉባኤው የከማሼ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ አበራ ባየታን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደድርነት ሹመት…
Read More...

ኢጋድ ለደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር ተፈጻሚነት የአጋር አካላትን ትብብር ጠየቀ

ለደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር ዳግም ተፈጻሚነት ሁሉም ባለድርሻ አካላት እንዲተባበሩ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት/ኢጋድ/ ጥሪ አቀረበ። በደቡብ ሱዳን ሰላም ድርድር ላይ ለመምከር ደርጅቱ በአዲስ አበባ ከነገ ጀምሮ ለአራት ቀናት የሚቆይ የአባል አገራቱ መሪዎች ጉባኤ ያካሂዳል።…
Read More...

ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በሀገሪቱ የተወሰኑ አከባቢዎች የዜጎች ህይወት በማለፉ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል፡፡

ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በሀገሪቱ የተወሰኑ አከባቢዎች የዜጎች ህይወት በማለፉ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል፡፡ መንግሥት ጉዳዩን የሚያጣራ ግብረ ኃይል ማቋቋሙንና የማጣራቱ ሂደት እንደተጠናቀቀም አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወሰድና የማጣራት ሂደቱን ውጤት ለሕዝቡ በዝርዝር…
Read More...

ለክልላዊና ሀገራዊ ችግሮች ተጠያቂው አመራሩ ነው- የህውሃት ሊቀመንበር

ለክልላዊና ሀገራዊ ችግሮች አመራሩ ተጠያቂ መሆኑን አዲሱ አዲሱ የህውሃት ሊቀመንበር ገለፁ። ሊቀ መንበሩ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በቀደመው የህውሃት አመራር ወስጥ መናቆር እና በዝምድና እስከ መስራት የዘለቀ ችግር እንደነበር ተናግረዋል። ዶክተር ደብረፅዮን ከፋና ቴሌቪዥን ጋር…
Read More...

ለኢኮኖሚ ዕድገቱ ቀጣይነት የግል ዘርፉን ማበረታታት ያስፈልጋል-ክርስቲን ላጋርድ

ኢትዮጵያ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ የያዘቻቸውን የልማት ግቦች ውጤታማ ለማድረግ የግሉን ዘርፍ ማበረታታት እንደሚገባት የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ. ኤም. ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስቲን ላጋርድ ገለጹ። ተቋሙ ለኢትዮጵያ የወጪ ንግድ መዛባት መፍትሄ የሚሆን…
Read More...

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የ15 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚሆን የ15 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ህብረቱ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ የገንዘብ ድጋፉ በድርቅ ምክንያት ለአስከፊ የምግብ እጥረት ለተጋለጡ አካባቢዎች የሚውል ነው። አሁን የተደረገው የገንዘብ ድጋፍም…
Read More...

ኢትዮጵያ በፈጣን እድገትና ድህነት ቅነሳ አርዓያ ሆናለች… የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም

ኢትዮጵያ በፈጣን ኢኮኖሚያዊ እድገት፣ በድህነት ቅነሳና እኩልነትን በማረጋገጥ አርዓያ መሆኗን የተባበሩት መንግሥታት ልማት ፕሮግራም ያካሄደው አዲስ ጥናት አመለከተ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም ከሰሃራ በታች ያሉ ሀገሮችን የገቢ አለመመጣጠን አዝማሚያዎች ይፋ አድርጓል፡፡…
Read More...

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት መኃንዲስ መሆኗን አሜሪካ ገለጸች

የአፍሪካን የኢኮኖሚ፣ሰላምና መረጋጋት ችግሮችን ለመፍታት ከኢትዮጵያ ጋር በቅርበት እንደምትሰራ አሜሪካ አስታወቀች። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ዶናልድ ያማሞቶ የተመራውን ልዑካን ቡድን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው…
Read More...

የኢትዮጵያ ህዳሴ ብለን ለጀመርነው የጋራ ፕሮጀክት ስኬታማ ተግባራትን በማከናወን ረጅም ርቀት ተጉዘናል- ጠ/ሚ ኃይለማርያም

የኢትዮጵያ ህዳሴ ብለን ለጀመርነው የጋራ ፕሮጀክት ስኬታማ ተግባራትን በማከናወን ረጅም ርቀት ተጉዘናል- ጠ/ሚ ኃይለማርያም “የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች የኢትዮጵያ ህዳሴ ብለን ለጀመርነው የጋራ ፕሮጀክት ስኬታማ ተግባራትን በማከናወን ረጅም ርቀት ተጉዘናል” ሲሉ…
Read More...

ለፌዴራል ስርዓቱ ትሩፋቶች መበልጸግና ለተሻለች ኢትዮጵያ ትግሌን አጠናክራለሁ—ህወሓት

የፌደራል ስርዓቱን ቱሩፋቶች በማበልጸግ ለተሻለች ኢትዮጵያ የጀመረውን ትግል ከእህትና አጋር ድርጅቶች ጋር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ / ህወሓት/ አስታወቀ። ማዕከላዊ ኮሚቴው በ35 ቀናት የጥልቅ ግምገማው ማጠናቀቂያ ላይ ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው ድርጅቱ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy