Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

በወ/ሮ አዜብ መስፍን ዕግድ ላይ የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ እንደሚወስን ተጠቆመ

ዮሐንስ አንበርብር ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማና አቶ ዓለም ገብረዋህድ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ናቸው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) በማዕከላዊ ኮሚቴ እያካሄደ በሚገኘው ጥልቅ ግምገማ ከሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት ለጊዜው ታግደው እንዲቆዩ በተደረጉት የቀድሞው…
Read More...

የብአዴን 37ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በኦሮሚያ ክልል ተከበረ

የብሄረ አማራ ዴሚክራሲያዊ ድርጅት (ብአዴን) 37ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በኦሮሚያ ክልል በዛሬው እለት ተከብሯል። በዓሉ በአዲስ አበባ ኦሮሞ ባህል ማእከል የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) እና የብሄረ አማራ ዴሚክራሲያዊ ድርጅት (ብአዴን) ከፍተኛ አመራሮች እና አባላት…
Read More...

ሙስና የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣንንም ግብር ከፋዩንም እንዳስመረረ ነው

በሀገሪቱ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች 1 ሺህ 145 ብቻ ሲሆኑ፥ በቁጥር አነስተኛ የሆኑት እነዚህ ግብር ከፋዮች የሀገር ዉስጥ ግብር ሽፋንን ከ60 በመቶ በላይ እንደሚይዙ ይነገራል። ባለስልጣኑ ዛሬ 300 ከሚሆኑ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች እና የሙያ ማህበራት ጋር በ2009 በጀት አመት ታቅደዉ…
Read More...

‹‹የግብፅን የዓባይ የውኃ ድርሻ ማንም እንደማይነካው ለግብፃዊያን ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ›› አብዱልፈታህ አልሲሲ፣ የግብፅ ፕሬዚዳንት

በህዳሴ ግድቡ ላይ ስምምነት መፍጠር እንዳልተቻለ ግብፅ ለአሜሪካ ማሳወቋ ተጠቁሟል የግብፅን የዓባይ የውኃ ‹‹ለአገሪቱ የሞትና የሽረት ጉዳይ ነው›› ያሉት የግብፅ ፕሬዚዳንት አብደልፈታህ አልሲሲ በመካከለኛው ምሥራቅ ትልቁ ነው የተባለው የዓሳ ማምረቻ ከቀናት በፊት…
Read More...

የፀጥታው ምክር ቤት በኤርትራ ላይ ጥሎት የነበረውን ማእቀብ አራዘመ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኤርትራ እና ሶማሊያ ላይ ጥሎት የነበረውን ማእቀብ ለተጨማሪ አንድ ዓመት አራዘመ። በኤርትራ እና ሶማሊያ ያለውን ሁኔታ እንዲያጣራ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያቋቋመው አጣሪ ቡድን የአስመራ መንግስት አሁንም ኢትዮጵያን እና ጅቡቲን…
Read More...

በዳያስፖራው የሚላከው የውጭ ምንዛሪ 78 በመቶ በሕገ ወጥ መንገድ እንደሚገባ ተጠቆመ

በውጭ አገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ አትዮጵያውያን ወደ ኢትዮጵያ የሚላከው የውጭ ምንዛሪ 78 በመቶ ህገወጥ በሆነ መንገድ እንደሚገባ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳያስፖራ ቢዝነስ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አመለከቱ፡፡ ዳያስፖራው በሩብ ዓመቱ የ600 ሺ 397 የአሜሪካ ዶላር ቦንድ መግዛቱም…
Read More...

ብሄራዊ የደህንነት ምክር ቤት የሚከሰቱ ግጭቶችን ለመፍታት እቅድ አውጥቶ እንቅስቃሴ ጀምሯል-ጠ/ሚ ኃይለማርያም

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የደህንነት ምክር ቤት በአገሪቱ የሚከሰቱ የሰላምና ፀጥታ መደፍረስ እንዲሁም ግጭቶችን ለመፍታት እቅድ አውጥቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ። ምክር ቤቱ እነዚህን ችግሮች ለመፍታት ህዝቡን በዋናነት በማሳተፍ ላይ አተኩሮ…
Read More...

ሳዑዲ አረቢያ ከሙስና ጋር ተያይዞ እየፈፀመች ያለችው እስር የዘመቻዋ ጅማሬ ነው

ሳዑዲ አረቢያ ከሙስና ጋር ተያይዞ በንጉሳውያን ቤተሰብ አባላት፣ ሚኒስትሮች እና ባለሀብቶች የጀመረችው እስር የፀረ ሙስና ዘመቻዋ ጅማሬ መሆኑን ገለፀች። የአገሪቱ አቃቤ ህግ ሼክ ሳዑድ አል ሞጄብ በሰጡት መግለጫ ድርጊቱን "ሙስናን ከያለበት ለመንቀል የሂደቱ ወሳኝ ጅማሬ ነው" ሲሉ…
Read More...

የኢትዮጵያ ሐኪሞች ቡድን በሶማሊያ ህዝብ ዘንድ ጥልቅ የአጋርነት ስሜት ፈጥሯል

 የኢትዮጵያ ሐኪሞች ቡድን ተግባር በሶማሊያ ህዝብ ዘንድ ጥልቅ የአጋርነትና የወዳጅነት ስሜት መፍጠሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ተናገሩ። ዜጎች በተሰማሩበት የሙያ መስክ ለአገር ገጽታ ግንባታ የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባም አስገንዝበዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
Read More...

400 ሺህ ብር ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ የተያዘው የታክስ ኦዲተር ክስ ተመሰረተበት

400 ሽህ ብር ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ የተያዘዉ የታክስ ኦዲተር ክስ ተመሰረተበት። ክሱ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ወንጀል ችሎት ነዉ የቀረበው። ተከሳሹ አቶ ገመቹ አያኖ የሚባል ሲሆን፥ በኢትዮጵያ ገቢዎች እና ጉሙሩክ ባለስልጣን የአዲስ አበባ መካከለኛ ግብር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy