Browsing Category
NEWS
የቅማንት ማህበረሰብ አዲስ የራስ አስተዳደር በዚህ ዓመት ተግባራዊ ሊሆን ነው
የቅማንት ማህበረሰብ አዲስ የራስ አስተዳደር አወቃቀር በዚህ አመት ተግባራዊ እንደሚደረግ የማእከላዊ ጎንደር ዞን አተዳደር አስታወቀ።
የዞኑ ዋና አስተዳዳሪው አቶ አየልኝ ሙሉአለም በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳመለከቱት የማህበረሰቡን የራስ አስተዳደር ለማዋቀር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት…
Read More...
Read More...
የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያካሄደውን ስብሰባ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቀቀ
የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያካሄደውን ስብሰባ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቀቀ
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያካሄደውን ስብሰባ የቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቀቀ።
ስራ…
Read More...
Read More...
የእምቦጭ አረም በዝዋይና ቆቃ ሀይቆች ላይ መከሰቱ ተነገረ
የእምቦጭ አረም ከጣና ሀይቅ ውጭ በዝዋይ እና ቆቃ ሀይቆች እና በጅማ ከተማ የሚገኘው የቦዬ ወንዝ ላይ በአሳሳቢ ደረጃ መከሰቱ ተነገረ።
ሀይቆቹ እና ወንዙ ከግብርና በተጨማሪ ለተለያዩ ኢንቨስትመንቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ እንደመሆናቸው የአረሙ መከሰት ስጋት ፈጥሯል።
የኦሮሚያ ክልል…
Read More...
Read More...
በአምቦ ከተማ የታየው ሁከት ክልሉን የብጥብጥ ማእከል ማድረግ የሚፈልጉ አካላት ያቀነባበሩት ሴራ ውጤት ነው- የክልሉ መንግስት
የኦሮሚያ ክልል መንግስት ወጣቶች ከሁከት እና ብጥብጥ አካላት ቅስቀሳ በመራቅ የክልሉን ሰላም እንዲጠብቁ ጥሪ አቀረበ።
የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ በአምቦ ከተማ የተከሰተው ግጭት ክልሉን የሁከት…
Read More...
Read More...
በሁለቱ ክልሎች የተፈጠረው ግጭት የኪራይ ሰብሳቢዎች ተግባር ነው፡- ጠ/ሚ ኃይለ ማሪያም
በሁለቱ ክልሎች የተፈጠረው ግጭት የኪራይ ሰብሳቢዎች ተግባር ነው፡- ጠ/ሚ ኃይለ ማሪያም
በኢትዮ ሶማሌና በአሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ኪራይ ሰብሳቢዎች በአካባቢው ያላቸውን ህግ ወጥ ንግድ ለመቆጣጠር በሚያደርጉት ጥረት የተፈጠረ ግጭት መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማሪያም…
Read More...
Read More...
በአዳማ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ በአንድ ግለሰብ እጅ ሲዘዋወር የነበረ ከ11 ሺህ በላይ የአሜሪካን ዶላር መያዙን ፖሊስ አስታወቀ።
በአዳማ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ በአንድ ግለሰብ እጅ ሲዘዋወር የነበረ ከ11 ሺህ በላይ የአሜሪካን ዶላር መያዙን ፖሊስ አስታወቀ።
የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ የሕዝብ ግንኙነት ከፍተኛ ባለሙያ ዋና ሳጅን ወርቅነሽ ገልሜቻ እንደገለጹት፥ ገንዘቡ ዛሬ ጧት የተያዘው በአንድ ገልሰብ…
Read More...
Read More...
የምንዛሪ መጠኑ ከ44 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የአሜሪካ ዶላር ወደ ውጭ ሊወጣ ሲል ተያዘ
የምንዛሪ መጠኑ ከ44 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የአሜሪካ ዶላር ወደ ውጭ ሊወጣ ሲል መያዙን በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
ጥቅምት 8 ቀን 2010 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ተነስቶ በሀረር ባቢሌ መግቢያ ቶጎ ጫሌ ኬላ አካባቢ ድምሩ 1…
Read More...
Read More...
በህገወጥ መንገድ ዛምቢያ ገብተው የተያዙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ አገራቸው ለመመለስ ጥረት እየተደረገ ነው
በህገ-ወጥ መንገድ ዛምቢያ ገብተው የተያዙ 70 ኢትዮጵያዊያንን ወደ አገራቸው ለመመለስ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
በሌላ ዜና ሚኒስቴሩ በበጀት ዓመቱ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የ5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ዶላር ቦንድ ሽያጭ ለማከናወን እየሰራ መሆኑን አስታውቋል።…
Read More...
Read More...
የትግራይ ክልል ምክር ቤት ተጨማሪ በጀት በማጽደቅ ተጠናቀቀ
ከትናንት ጀምሮ መደበኛ ጉባኤውን ሲያካሂድ የቆየው የትግራይ ክልል ምክር ቤት የክልሉ መንግስትን ከ836 ሚሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በማፅደቅ ተጠናቀቀ።
ተጨማሪ በጀቱ ለመደበኛ፣ ለካፒታል፣ ለገጠር ወረዳዎችና ለከተሞች የተደለደለ መሆኑ ነው የተገለፀው።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር…
Read More...
Read More...
የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ላለፉት ሰባት ቀናት ያካሄደውን ስብሰባ አጠናቀቀ
በትግራይ ክልል ባለፈው አመት በተጀመረው የጥልቅ ተሀድሶ ግምገማ በህዝብ ተደግፎ ውጤት እያሳየ መሆኑን የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ማዕከላዊ ኮሚቴ ገለጸ።
ማዕከላዊ ኮሚቴው ከመስከረም 22 ቀን እስከ መስከረም 28 ቀን ያካሄደውን ስብሰባ አጠናቋል።
በቆይታውም በ2009…
Read More...
Read More...
porn videos