Browsing Category
NEWS
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የውጭ ዜጎች ወሳኝ ኩነት ምዝገባ አፈፃፀም መመሪያ ስራ ላይ ዋለ
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የውጭ ዜጎች ወሳኝ ኩነት ምዝገባ አፈፃፀም መመሪያ ስራ ላይ መዋሉ ተገለፀ።
መመሪያው የውጭ ሀገር ዜጎች እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጋብቻ፣ የልደት፣ የፍች፣ የጉዲፈቻ እና የሞት ሰነዶችን በኢትዮጵያ ማግኘት ያስችላቸዋል።
መመሪያው በፌደራል ወሳኝ ኩነት…
Read More...
Read More...
ህወሓት የክልሉን ሕዝብ ጥያቄዎች ለመመለስ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ገለፀ
የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ የክልሉን ሕዝብ ጥያቄዎች ለመመለስ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ገለፀ፡፡
ድርጅቱ ከመስከረም 22 እስከ 28/2010 ሲያካሄድ የቆየውን የማዕከላዊ ኮሚቴ ጉባኤ አጠናቋል፡፡
በጉባኤው የ2ዐዐ9 የድርጅትና የመንግሥት ሥራዎችና የተጀመሩ የጥልቅ ተሀድሶ…
Read More...
Read More...
በአማራ ክልልና በሱዳን የገዳሪፍ ግዛት መካከል ያለው ግንኙነት እያደገ መምጣቱ ተገለፀ
በአማራ ክልል እና በሱዳን የገዳሪፍ ግዛት መካከል ያለው የህዝብ ለህዝብ እና የመንግሥት ለመንግሥት ግንኙነት እያደገ መምጣቱ ተገለፀ።
የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣኖች ከገዳሪፍ ግዛት የልዑካን ቡድን ጋር ዛሬ በባህር ዳር ከተማ በመገናኘት የምክክር መድረክ አካሂደዋል።…
Read More...
Read More...
የኢትዮጵያና ሱዳን ዲፕሎማቶች በደቡብ ሱዳን ሰላም ዙሪያ ከሪክ ማቻር ጋር ተወያዩ
የኢትዮጵያና ሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደቡብ አፍሪካ ከሚገኙት የተቃዋሚ ሃይሉ መሪ ሪክ ማቻር ጋር በደቡብ ሱዳን ሰላምን ማረጋገጥ በሚቻልበት ሁኔታ ተመካክረዋል፡፡
የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁና የሱዳኑ አቻቸው ኢብራሂም ጋንዱር ከቀድሞው ምክትል ፕሬዝዳንት ጋር…
Read More...
Read More...
የብአዴን ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ተጠናቀቀ
የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ተጠናቋል።
“እየሠራን እንታደሣለን፤ እየታደሥን እንሠራለን” በሚል መሪ ቃል ከመስከረም 15 እስከ 18/2010 ዓ.ም የጥልቅ ተሃድሶ የአንድ ዓመት አፈፃፀምን የገመገመው ድርጅታዊ ኮንፈረንሱ…
Read More...
Read More...
የመንግስትና የህዝብን ገንዘብ በማሳጣት በተጠረጠሩ 14 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ
የመንግስትና የህዘብ ገንዝብን በማሳጣት ወንጀል የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሰልጣን የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዛይድ ወልደ ገብርኤልን ጨምሮ 14 የተያዙና ያልተያዙ ግለሰቦች ላይ በሁለት መዝገብ ክስ ተመስርቷል።
በሌላ በኩል የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ 10 የስራ ሃላፊዎችና አንድ ስራ ተቋራጭ…
Read More...
Read More...
የአዲስ አበባ ውኃ ታሪፍ ጭማሪ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ታገደ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የውኃ ታሪፍ ጭማሪ እንዲደረግ ውሳኔ ቢያሳልፍም፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ውሳኔው ተግባራዊ እንዳይደረግ ትዕዛዝ መስጠታቸው ተሰማ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ፣ እንዲሁም የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ሥራ አመራር…
Read More...
Read More...
የብአዴን የከፍተኛ አመራር ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ተጀመረ
የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ የከፍተኛ አመራር ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ዛሬ በባህርዳር ከተማ ተጀምሯል።
" እየሰራን እንታደሳለን ፤ እየታደስን እንሰራለን " በሚል መሪ ሀሳብ ለአምስት ቀናት የሚካሄደው ኮንፍረንስ፥ ያለፉት 26 ዓመታትን የልማት ጉዞ በመዳሰስ የጥልቅ ተሃድሶ…
Read More...
Read More...
የደመራ በዓል በመላ ሀገሪቱ ተከበረ
የደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ እና በመላው ሀገሪቱ የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከብሯል።
በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች፣ ምዕመናን፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣…
Read More...
Read More...
“አንድ የጋራ አገር የመገንባት ጉዳይ ተረስቷል”
መስከረም ከጠባ ወዲህ የኢትዮጵያ ሶማሌና የኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር ላይ በተፈጠረ ግጭት፣ በርካቶች ለሞት ሲዳረጉ፣ ከ22 ሺ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸው ባለፈው ሳምንት መዘገቡ ይታወሳል፡፡ ለመሆኑ የድንበር ግጭቱ እንዴት ነው የተፈጠረው? የፌደራል ሥርአቱ የግጭት አፈታት ዘዴ ለምን…
Read More...
Read More...
porn videos