Browsing Category
NEWS
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለብዙ ዘርፍ ዲፕሎማሲ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሷን በስኬት እንዳረጋገጠች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ…
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለብዙ ዘርፍ ዲፕሎማሲ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሷን በስኬት እንዳረጋገጠች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ አስታወቁ።
በኒው ዮርክ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 72ኛ ጠቅላላ ጉባዔም ሆነ ጎን ለጎን በተካሄዱ ባለብዙ ዘርፍና የሁለትዮሽ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ በተመድ ጉባዔ ላይ ስኬታማነቷን አንጸባርቃለች
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለብዙ ዘርፍ ዲፕሎማሲ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሷን በስኬት እንዳረጋገጠች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ አስታወቁ።
በኒው ዮርክ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 72ኛ ጠቅላላ ጉባዔም ሆነ ጎን ለጎን በተካሄዱ ባለብዙ ዘርፍና የሁለትዮሽ…
Read More...
Read More...
በቀድሞ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የሥራ ኃላፊዎች ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው
አቃቤ ሕግ በቀደሞው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ በሁለት መዝገቦች ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ መሰረተ፡፡
በመጀመሪያው መዝገብ ቁጥር 204153 የባለስልጣኑ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዛይድ ወልደገብርኤል፣ የምህንድስና ኦፕሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር…
Read More...
Read More...
ዶክተር ወርቅነህ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሃላፊ ጋር ተወያዩ
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሃላፊ ዶናልድ ያማማቶ ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸውም በሁለትዮሽና በአካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል።
ዶክተር ወርቅነህ በኢትዮጵያ እና በአሜሪካ መካከል ያለው…
Read More...
Read More...
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ንግግር ያደርጋሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ንግግር ያደርጋሉ፡፡
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ አገራዊ፣ አካባቢያዊና አለምአቀፋዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት ንግግር ያደርጋሉ፡፡…
Read More...
Read More...
እንግሊዝ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት አጋርነቷን እንደምታጠናክር ገለጸች
እንግሊዝ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት አጋርነቷን እንደምታጠናክር ገለጸች
እንግሊዝ በአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በሚደረገው ጥረት ድገፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች።
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር…
Read More...
Read More...
የፀጥታው ምክር ቤት ኢትዮጵያ የሠላም ማስከበር ተልዕኮን አስመልክቶ ያዘጋጀችውን ረቂቅ ሰነድ አፀደቀ
ኒውዮርክ መስከረም 10/2010 የጸጥታው ምክር ቤት ኢትዮጵያ የሠላም ማስጠበቅ ተልዕኮ አፈጻጸምን ይበልጥ ውጤታማ ማድረግ እንዲቻል ያዘጋጀችውን ረቂቅ ሰነድ አፀደቀ።
ረቂቅ ሰነዱ በተለያዩ አገራት የሚከናወነው የሠላም ማስከበር ተግባር ቀልጣፋና ውጤታማ እንዲሆን ለማስቻል የተዘጋጀ ነው።…
Read More...
Read More...
የሱዳን ፕሬዝዳንት ለጄኔራል ሳሞራ የኑስ የሱዳን ከፍተኛ ወታደራዊ ኒሻን አበረከቱ
https://youtu.be/KvGFjpZFFGw
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ለቀጠናው ሰላምና መረጋጋት ትልቅ ሚና እንዲጫወት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱት የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሳሞራ የኑስ ከሱዳን ፕሬዝዳንት ኡመር ሀሰን አልበሽር የሱዳን ከፍተኛ ወታደራዊ ኒሻን…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ በውጭ መገናኛ ብዙሃን እይታ
ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች እያከናወነች ያለውን ስኬታማ ተግባራት የተለያዩ ዓለምአቀፍ መገናኛ ብዙሃን በድረገጾቻቸው ለንባብ አብቅተዋል። በተለይም በኢኮኖሚው መስክ እየታየ ያለው ለውጥ፣ የውጪም ሆነ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በማከናወን ላይ ያሉት ተግባራት በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ ሆነው ለመውጣት…
Read More...
Read More...
የመስከረም 7ቱ ህዝበ ውሣኔ
የአማራና ቅማንት ህዝቦች ተቀላቅለው በሚኖሩባቸው አካባቢዎች ህዝበ ውሳኔ ሲደረግ፤
ዜና ሐተታ
ህዝበ ውሣኔ በአንድ አገር ወይም ክልል አግባብ ባለው አካል የተወሰነ ጉዳይ ሲሆን፤ አከራካሪ እና ህዝብ በእራሱ ድምጽ ጉዳዩን መለየት እንዳለበት የሚያስፈልግበት ጉዳይ ሲኖር የሚሰጥ የዜጎች…
Read More...
Read More...
porn videos