Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

በኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረው ግጭት ሁለቱን ህዝቦች አይወክልም- የሁለቱ ክልል ርእስ መስተዳድሮች

ሰሞኑን በኦሮሚያ እና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረው ግጭት ሁለቱን ህዝቦች እንደማይወከል የሁለቱ ክልል ርእስ መስተዳድሮች ገለጹ። የኦሮሚያ ክልል ርእስ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ እና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አቻቸው አቶ አብዲ…
Read More...

ኢትዮጵያና ጣልያን የ125 ሚሊዮን ዩሮ የልማት ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያና ጣልያን የ125 ሚሊዮን ዩሮ የልማት ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ። የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እና በኢትዮጵያ የጣልያን አምባሳደር ሚስተር ጁሴፔ ሚስትሬታ ሁለቱን አገራት ወክለው ስምምነቱን በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል።…
Read More...

ከ100 በላይ ለፌደራል መንግስት ተጠሪ የሆኑ ተቋማት የፋይናስ መመሪያ በመጣስ ከ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ አድርገዋል

ከ100 በላይ ለፌደራል መንግስት ተጠሪ የሆኑ ተቋማት የፋይናስ መመሪያ በመጣስ ከ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማድረጋቸው ተገለፀ። የተቋማቱ የውስጥ ኦዲተሮች ተጠሪነታቸው የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ከሆኑ በኋላ በ10 ወራት ውስጥ በቀረበለት የውስጥ ኦዲት ሪፖርት ነው ጥስቱ…
Read More...

በአቶ አለማየሁ ጉጆ ስም 16 ግለሰቦች የተካተቱበት የሙስና ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ሊመሰረት ነው

በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር በዋሉት የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ኤዴታ በነበሩት አቶ አለማየሁ ጉጆ ስም 16 ግለሰቦች የተካተቱበት የምርመራ መዝገብ ተጠናቆ ክስ ሊመሰረት ነው፡፡ 16 ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራው አጠናቆ ለአቃቤ ሕግ ማስረከቡን ያረጋገጠው ፖሊስ፣…
Read More...

የሀገሪቱ ሕዝቦች የኢትዮጵያን ሕዳሴ ለማረጋገጥ ትጋታቸውን ማጠናከር አለባቸው_ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

የሀገሪቱ ሕዝቦች የኢትዮጵያን ሕዳሴ ለማረጋገጥ የጀመሩት ጉዞ ከዳር እንዲደርስ ትጋታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጥሪ አቀረቡ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=lJ1ehG_RdnQ በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው…
Read More...

የአዲስ አበባ ታክሲዎች በዘመናዊ ተሽከርካሪዎች ሊተኩ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ ለረጅም ዓመታት እያገለገሉ ያሉት ሰማያዊ በነጭ ታክሲዎች (አነስተኛና መካከለኛ)፣ ዘመናዊ በሆኑ መካከለኛ ለብዙኃን አገልግሎት በሚሰጡ ታክሲዎች ሊተኩ መሆኑ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቤኔ ጉዳዮች ምክትል ኃላፊ አቶ ፀጋዬ አርዓያ ሰሞኑን በአዲስ አበባ…
Read More...

በአዲስ አበባ ባለፈው ነሐሴ በከባድ ሌብነት ወንጀል የተጠረጠሩ 187 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ውለዋል

በአዲስ አበባ ከተማ ባለፈው ነሐሴ ወር በከባድ ሌብነትና ዝርፊያ ወንጀል 187 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የከባድ ሌብነትና ዝርፊያ ወንጀል ምርመራ ኃላፊ ኮማንደር አለማየሁ አያልቄ ተጠርጣሪዎቹ በከተማዋ አሥሩም ክፍለ ከተሞች…
Read More...

በአማራ ክልል እና ትግራይ ክልል መካከል ሳይፈታ የቆየው የወሰን ጉዳይ በህዝብ ተሳፎ እና በስምምነት በዛሬው እለት ተፈታ 

ሰበር ዜና በአማራ ክልል ጠገዴ እና በትግራይ ክልል ጸገዴ ወረዳ መካከል የነበረው ለረጅም ዓመታት ሳይፈታ የቆየ የወሰን ጉዳይ በዛሬው እለት በጠገዴ ወረዳ ቅራቅር ከተማ ላይ የአማራ ክልል እና የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድሮች በተገኙበት በተደረሰ ስምምነት ተፈቷል ፡፡ በዚህም…
Read More...

የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በ በፊንፊኔ እያካሄደ ነው

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በ በፊንፊኔ እያካሄደ መሆኑ ተነግሯል። ማዕከላዊ ኮሚቴው በእስካሁን የስብሰባ ቆይታው በ2009 ዓ.ም የፖለቲካና የድርጅት ስራዎች አፈፃፀም ላይ በዝርዝር መክሯል። ኦህዴድ የተጠናቀቀው በጀት ዓመት…
Read More...

የአማራ ክልል ከጎበኝዎች ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

በአማራ ክልል የሚገኙ የቱሪዝም መስህቦችን በ2009 በጀት ዓመት ከጎበኙ የሀገር ውስጥና የውጭ ጎብኝዎች ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቋል። ገቢው ከእቅዱ አንፃር የ72 ነጥብ 8 በመቶ አፈፃፀም እንዳለው ተገልጿል። በበጀት ዓመቱ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy