Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

ኢትዮጵያና ግብፅ በዳግም ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት

የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን ግንኙነት በማንኛውም መሥፈርት እጅግ የተወሳሰበ ነው፡፡ ለዘመናት በእርስ በርስ ጦርነት፣ ግጭትና ፖለቲካ ፍትጊያ ውስጥ አልፈዋል፡፡ አልፎ አልፎም ሁለት ሆነው በማበር አንዱ ላይ ጥቃት ለመፈጸም ያሴሩበት አጋጣሚም ነበር፡፡ እንደዚህ ዓይነት ጥምረቶች በተለያዩ…
Read More...

ኢትዮጵያና ጃፓን የዲፕሎማሲያዊ ግንኙታቸውን ለማሳደግ እንደሚሰሩ ገለፁ

ኢትዮጵያና ጃፓን ረዥም ጊዜያት ያስቆጠረ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙታቸውን ይበልጥ ለማጎልበት እንደሚሠሩ አስታወቁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከጃፓን አቻቸው  ታሮ ካኖ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እንዲሁም በአካባቢዊና አለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ የጃፓን…
Read More...

የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዲሱ የአፋን ኦሮሞ ማስተማሪያ መጽሀፍ ጥቅም ላይ እንዳይውል የክልሉ መንግስት አገደ

አዲሱ የ1ኛ ደረጃ ትምህረት ቤት የአፋን ኦሮሞ ማስተማሪያ መጽሃፍ ጥቅም ላይ እንዳይውል መከልከሉን የክልሉ መንግስት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ። አዲሱ የማስተማሪያ መጽሃፍ ላይ በተደረገ ጥናት ችግር እንዳለበት በመለየቱ ጥቅም ላይ እንዳይውል መከልከሉን የቢሮው ሃላፊ አቶ አዲሱ…
Read More...

ክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከብሪታኒያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ስቴዋርት ጋር ተወያዩ

የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የብሪታኒያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ሮሪ ሰቴዋርትን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ጊዜ ስለሚከሰተው የድርቅ አደጋና ችግሩን ለመፍታት መንግስት እያደረገ በሚገኘው የሰብዓዊ ድጋፍ ዙሪያ ተወያይተዋል።…
Read More...

ኢትዮጵያ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ የውጭ አገር ቱሪስቶች እንደሚጎበኙ ይጠበቃል

በዘንድሮው አውሮፓውያን ዓመት ብቻ ኢትዮዽያ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ የውጭ አገር ቱሪስቶች እንደሚጎበኙ ይጠበቃል ሲል አንድ የእንግሊዝ ተቋም የትንበያሪፖርት አቀረበ። በተቋማት ላይ ክትትል በማድረግ በየጊዜው ሪፖርት የሚያወጣው ፕራይስ ወተር ሃውስ ኩፐርስ የተሰኘ የእንግሊዝ ተቋምን ጠቅሶ…
Read More...

ሁለት ፓርቲዎች ሀገር ዓቀፉን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ተቀላቀሉ

ሀገር አቀፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የአባልነት ጥያቄ ያቀረቡ ሁለት አገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ተቀበለ። የአባልነት ጥያቄ ካቀረቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ህብረት (ኢዴህ) እና የመላው ኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (መኦህዴፓ) ወቅታዊ…
Read More...

በምስራቅ ሀረርጌ ዞን 49 ቀበሌዎች በኦሮሚያ ስር እንዲተዳደሩ መካለላቸውን የክልሉ መንግስት አስታወቀ

በምስራቅ ሀረርጌ ዞን 49 ቀበሌዎች በኦሮሚያ ክልል ስር እንዲካለሉ መደረጉን የክልሉ መንግስት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል። በኦሮሚያ እና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መሃል ሲስታዋል የነበረውን ችግር ለመፍታት የወሰን ማካለል ስራ እየተሰራ መሆኑንም የቢሮው ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ…
Read More...

ኖርዌይ ለኢትዮጵያ የ1 ነጥብ 74 ቢሊዬን ብር ድጋፍ አደረገች

ኖርዌይ ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ እና አየር ንብረት ለውጥ የሚውል የ1 ነጥብ 74 ቢሊዬን ብር ድጋፍ ለኢትዮጵያ ለገሰች፡፡ ድጋፉ ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢኮኖሚ እና በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ለምታከናውናቸው ሥራዎችና በቀጣይ 4 ዓመታት በሀገሪቱ ለሚተገበረው የኢትዮጵያና ኖርዌይ የአየር ንበረት ለውጥ…
Read More...

መለስ ኣንፃር ፎኮይዝም

መለስ ኣንፃር ፎኮይዝም ስብሓት ገ/እግዚኣብሄር መሰረታዊ ለውጢ ሕብረተሰብ ዝረጋገፅ ብንጡፍ ተሳትፎን ማዕበላዊ ሓይሊ ሓፋሽ ኣይኮነን። ብሱሉን ንፁርን ርእዮተ ዓለማውን ስነ-ሓሳባውን መስመራት ብኑን እዩ።  ፖለቲካዊ፣ ማሕበራውን መንፈሳውን ትሕዝቶ ሕብረተሰብ ብዝግባእ ከይተ ንተኑ፣ …
Read More...

የፍትህና የጸጥታ አካላት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ ሊሰሩ ይገባል – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

ህዝብ የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመቅረፍ እና የህግ የበላይነትን ለማስፈን የፍትህና የጸጥታ አካሉ ድርሻ ከፍተኛ መሆን እንዳለበት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አሳሰቡ። አቶ ገዱ ይህን ያሉት ዛሬ በጎንደር ከተማ ከክልሉ የፍትህ እና ጸጥታ አካላት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy