Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

በሰበታ ከተማ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 26 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የኦሮሚያ የስነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በክልሉ በሙስና የተጠረጠሩ 26 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለ። የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ እንደገለጹት፥ ግለሰቦቹ በሰበታ ከተማ ለተለያዩ ፕሮጀክቶች የተመደበ ሀብትን በመመዝበር፣ የሀሰት የመሬት ባለቤትነት…
Read More...

ኢትዮጵያ የደን ካርበን ልቀት ቅነሳና ክምችት መርሃ ግብር እየተገበረች ነው

ኢትዮጵያ በደን ጭፍጨፋና ምንጣሮ የሚከሠትን የካርበን ልቀት ለመቀነስ የደን ካርበን ልቀት ቅነሳና ክምችት ወይም ሬድፕላስ መርሃ ግብርን በመተግበር ላይ መሆኗን የአካባቢ፣ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ የኖርዌይ መንግስት በበኩሉ መርሃ ግብሩ ስኬታማ እዲሆን የፋይናንስና…
Read More...

የዓለም የስራ ድርጅት በኢትዮጵያ ህጋዊ የውጭ ሀገራት ስምሪት እንዲሰፍን የሚያግዝ ፕሮጀክትን ይፋ አደረገ

የዓለም የስራ ድርጅት /አይ ኤል ኦ/ በኢትዮጵያ ህግ ወጥ ስደትን ለመከላከል እና ህጋዊ የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት እንዲኖር የሚደረገውን እንቅስቃሴ የሚደግፍ የአራት ዓመት ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። ድርጅቱ ከብሪታንያ የልማት ድርጅት ባገኘው ከ2 ነጥብ 7 ሚሊዮን ፓወንድ በላይ ገንዘብ…
Read More...

የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ማድረጉን የአገር ዓቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ገለፀ፡፡ የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ደግሞ በመጪው ነሐሴ 25 ቀን 2009 ዓ.ም ይፋ እንደሚያደርግ ኤጀንሲው አስታውቋል፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ…
Read More...

ሳውዲ ህግ እና ስርአት በሚተላለፉ ግለሠቦች ላይ የሚጣልባቸውን ቅጣት ይፋ አደረገች

የሳውዲ አረቢያ መንግስት የምህረት አዋጁ ከተጠናቀቀ በኋላ ህግ እና ስርአቱን በሚተላለፉ ግለሠቦች ላይ የሚጣልባቸውን ቅጣት ይፋ አደረገ፡፡ በቅጣቱ ሀገሪቱን ለመልቀቅ የመውጫ ቪዛ ከወሠዱ በኋላ ሳይጓዙ ለቀሩ ዜጎች የ15ሺ ሪያል ቅጣት፣ ከአሠሪ ውጭ ለግል ጥቅም ሌላ ቦታ ሲሠራ የተገኘ…
Read More...

የዉጭ ጉዳይ ሚንስቴር እና የኦህዴድ ምክትል ሊቀመንበር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ከተማ ከተለያዩ የህብረተሰብ አካላት ጋር በወቅታዊ…

የዉጭ ጉዳይ ሚንስቴር እና የኦህዴድ ምክትል ሊቀመንበር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ከተማ ከተለያዩ የህብረተሰብ አካላት ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ ጥልቅ ተሀድሶዉን ተከትሎ ለአለፉት አስር ወራት የኦህዴድ ኢሀዲግን የስራ አፈፃፀም በህዝብ እይታ ለመገምገም…
Read More...

በሙስና የተጠረጠሩ የመንግሥት የስራ ሃላፊዎች፣ ነጋዴዎችና ደላሎች ቁጥር 45 ደረሰ

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ደላሎችና ነጋዴዎች ቁጥር 45 ደርሷል። በዛሬው እለት ከሰዓት በኋላ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የወንጀል ችሎት በጽህፈት ቤት የቀረቡ ተጠርጣሪዎች ከአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት…
Read More...

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ዓርብ ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ።

ምክር ቤቱ ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ዓርብ ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ። ምክር ቤቱ በዕለቱ ከረፋዱ 3 ሰዓት ጀምሮ አስቸኳይ ስብሰባውን እንደሚያደርግ ምክር ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የላከው መግለጫ ያመለክታል። በአስቸኳይ ስብሰባውም…
Read More...

የሕግ የበላይነትን የማስከበሩ ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል – የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ

 የሙስና ተግባርን በማጋለጥ የሕግ የበላይነትን የማስከበርና ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን የማስጠበቁ ጉዳይ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አቶ ጌታቸው አምባዬ ገለፁ። በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ ባለሃብቶችና ደላሎች…
Read More...

መንግስት የአገር ሀብት የመዘበሩትን ያለርህራሄ ለፍርድ ማቅረቡን እንደሚቀጥል አስታወቀ

መንግስት መረጃና ማስረጃዎችን መሰረት በማድረግ የህዝብና የመንግስትን ሀብትና ንብረት የመዘበሩ አካላትን ያለርህራሄ ለፍርድ ማቅረቡን እንደሚቀጥል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጸህፈት ቤት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy