Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

ሰላምና ዴሞክራሲን ጨምሮ የአስተዳደር ምሰሶዎች በሆኑ ስድስት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መርሃ ግብር ሊተገበር ነው

የኢትዮጵያ መንግሥት ሰላምና ዴሞክራሲን ጨምሮ የአስተዳደር ምሰሶዎች በሆኑ ስድስት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መርሃ ግብር ሊተገብር መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ዛሬ የደብረ ብርሃን ኢንደስትሪ ፓርክን መርቀው በከፈቱበት ወቅት እንዳስታወቁት፤…
Read More...

ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ በአፍሪካ ቀንድ ሰላምን ለማስፈን በትብብር እንደሚሰሩ ተገለጸ

ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ በአፍሪካ ቀንድ ሰላምን ለማስፈን በትብብር እንደሚሰሩ ተገለጸ ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ በአፍሪካ ቀንድ ሰላምን ለማስፈን በትብብር እንደሚሰሩ ተገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባደሳደር ዶ/ር አላስቴይር…
Read More...

አንድ አሜሪካዊ ዛሬ በአዲስ አበባ ለ168ኛ ጊዜ ደም ለገሱ

በ14 አገሮች በስድስት አህጉሮች እንዲሁም በአገራቸው ደግሞ በስድስት ግዛቶች በመዘዋወር ደም በመለገስ የሚታወቁት ሚስተር አርጁን ራሳድ ማናሊ የተባሉት አሜሪካዊ ዛሬ የካቲት 12 ቀን 2011 ዓም በአዲስ አበባ በመገኘት ለ168ኛ ጊዜ ደም ለግሰዋል። ሚስተር አርጁን ራሳድ ማናሊ…
Read More...

‹‹በምህረት አዋጁ የተፈቱ ታራሚዎች ወደ ማህበረሰቡ የሚቀላቀሉበት መንገድ መመቻቸት አለበት›› አቶ ዘለቀ ዳላሎ የፌዴራል የይቅርታና ምህረት ቦርድ ጽሕፈት…

አዲስ አበባ፡- መንግሥት በምህረት አዋጁ የተፈቱ ታራሚዎች ወደ ማኅበረሰቡ የሚቀላቀሉበትን  መንገድ ማመቻቸት እንዳለበት የፌዴራል የይቅርታና ምህረት ቦርድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ገለጹ፡፡ የፌዴራል የይቅርታና ምህረት ቦርድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዘለቀ ዳላሎ በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋር…
Read More...

ካቅማቸው በላይ ታክስ የተጠላባቸው ከ6 ሺህ በላይ የሚሆኑ ነጋዴዎች እዳ ተሠረዘ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ከተማ አቀፍ የታክስ ንቃናቄ መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ ንቅናቅው "ግዴታዬን እወጣለሁ ፣ መብቴንም እጠይቃለሁ!" በሚል መርህ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በንቅናቅው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት ምክትል ከንቲባ እንጅነር ታከለ ኡማ…
Read More...

በውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ የተመራ የልኡካን ቡድን ወደ ጅቡቲ አቀና

በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የተመራው ከፍተኛ የመንግስት ልኡካን ቡድን ዛሬ ወደ ጅቡቲ አቀና። የልዑካን ቡድኑ ወደ ሥፍራው ያቀናው በ15ኛው የኢትዮ-ጂቡቲ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ለመሳተፍ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ገልጿል።…
Read More...

በኢትዮጵያ የሳውዲ ኢምባሲ የሥራ ቪዛ መስጠት ጀመረ

ከሳውዲ አረቢያ ጋር በተደረገው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት በህጋዊ መንገድ ለሚሄዱ ሰራተኞች የቪዛ አገልግሎት መሰጠት መጀመሩን የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አስፋው ይርጋለም…
Read More...

‹‹ሀገርን መወከል ከባድ ሃላፊነት ነው›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴት ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነ ገበየው አዲስ ለተሸሙትና ለነባር አምባሳደሮች በተዘጋጀው ስልጠና መድረክ ላይ ሀገርን መወከል ከባድ ሃላፊነት መሆኑን ተናገሩ፡፡ ይህ ስልጠና በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ የሚያተኩር ሲሆን በዋናነት ግን የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም…
Read More...

ስልጣን የሚያዘውም፣ ስልጣን ላይ መቆየት የሚቻለውም ህዝብ ሲፈቅድ ብቻ ነው፤ – አቶ ታዬ ደንደኣ

ኣንኛውም ፓርቲ ስልጣን መያዝ የሚችልውም ሆነ ስልጣን ላይ መቆየት የሚችለው ህዝብ ሲፈቅድ ብቻ መሆኑን ተገንዝቦ መንቀሳቀስ እንደሚገባ የኦሮሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ማዕከላዊ ጽህፈት ቤት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ታዬ ደንደኣ አሳሰቡ፡፡ አቶ ታዬ፣ በኦሮሚያ ክልል ያለውን የሰላም ሁኔታ…
Read More...

በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር የሚገኘው የሁመራ ኦምነሐጀር መንገድ ተከፈተ

አዲስ አበባ ታህሳስ 29/2011 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ ኢትዮጵያንና ኤርትራን የሚያገናኘውን የሁመራ ኦምነሐጀር መንገድ ዛሬ በይፋ ከፈቱ። ኡምናሀጅር-ሁመራ ድንበር መከፈት በሁለቱ ወገን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን የበለጠ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy