Browsing Category
NEWS
የሳውዲ አረቢያ መንግስት ሰነድ አልባ ለሆኑ ዜጎች የሰጠው የእፎይታ ጊዜ በተጨማሪ አንድ ወር አራዘመ
የሳውዲ አረቢያ መንግስት ሰነድ አልባ ለሆኑ ዜጎች የሰጠው የእፎይታ ጊዜ በተጨማሪ አንድ ወር አራዘመ
የኢፌዴሪ መንግስት ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ዜጎቻችንን ከሳውዲ አረቢያ ለማውጣት የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ የእፎይታ ጊዜውን በአንድ ወር ማራዘሙን የሳውዲ አረቢያ መንግስት…
Read More...
Read More...
መንግስት በሙስና የተጠረጠሩ ከ30 በላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች እና ነጋዴዎችን በቁጥጥር ስር አዋለ
መንግስት በሙስና የተጠረጠሩ ከ30 በላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች እና ነጋዴዎችን በቁጥጥር ስር አዋለ
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 18፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በሙስና የተጠረጠሩ 34 ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች፣ ደላሎች እና ነጋዴዎችን ዛሬ በቁጥጥር ስር አውሏል።…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል በተከናወነው የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ስራ ለዓለም አቀፍ ሽልማት ታጨች
ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል በተከናወነው የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ስራ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሽልማት መታጨቷ ተገልጿል።
የአካባቢ ተፈጥሮ ሀብት ልማት ፖሊሲና ስትራቴጂን ተግባራዊ በማድረግ ምርጥ ተብለው፥ በተባበሩት መንግስታት የበረሃማነት መከላከል ምክር ቤት ለመጨረሻ ዙር ውድድር ከታጩ ስድስት…
Read More...
Read More...
መንግስት የሰብዓዊ መብት ቀውስን የሚያባብሱ ጉዳዮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው-ኮሚሽኑ
የሰብዓዊ መብት ቀውስን የሚያባብሱ የስራ አጥነትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት መንግስት ጥረት እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በአሜሪካ ተካሂዷል፡፡
በአሜሪካ የኢትዮጵያ…
Read More...
Read More...
በኦሮሚያ ክልል በቀን ገቢ ትመናው ላይ ያለውን የተሳሳተ ግንዛቤ ለመፍታት ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር እየተሰራ ነው
በኦሮሚያ ክልል ከቀን ገቢ ትመና ጋር ያለውን የተሳሳተ ግንዛቤ ለመፍታት ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ።
በክልሉ ከግምቱ ጋር የሚነሱ ቅሬታዎችን ለማስተናገድ የደረጃ 'ሐ' ግብር ከፋዮች የመክፈያ ቀን ለ15 ቀናት ተራዝሟል።
የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ…
Read More...
Read More...
የአማራና የትግራይ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ያዘጋጁት የህዝብ ለህዝብ መድረክ ዛሬ በመቀሌ ከተማ ተጀምሯል።
የአማራና የትግራይ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ያዘጋጁት የህዝብ ለህዝብ መድረክ ዛሬ በመቀሌ ከተማ ተጀምሯል።
የሁለቱም ክልል ህዝቦችን አንድነት ና አብሮነት ለማጠናከር በተዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ የፌደራል መንግስት የስራ ሃላፊዎች፣የብአዴን እና ህውሀት አመራሮች፣ የመከላከያ ሰራዊት…
Read More...
Read More...
ከትግራይና አማራ ክልሎች በተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች የተዘጋጀው ህዝባዊ ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች መቐለ እየገቡ ነው
በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የሀገር ሽማግሌዎች በተዘጋጀው ህዝባዊ ኮንፈረንስ የሚሳተፉ የሀገር ሽማግሌዎች ወደ መቐለ እየገቡ ነው።
ነገ በመቐለ ከተማ በሚካሄደው ህዝባዊ ኮንፈረንስ ላይ ለመገኘት ትናንት ከ400 በላይ የሀገር ሽማግሌዎች ትግራይ ክልል ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።…
Read More...
Read More...
ግለሰብን ከባለሃብትነት ወደ ተመፅዋችነት የቀየረው አሳዛኙ የአራጣ ብድር በአዲስ አበባ
የሚጓጉለት ስራ እንዳይስተጓጎል በማለት የሚወሰድ የአራጣ ብድር የበርካቶችን ህይዎት እያመሰቃቀለ ነው።
በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆኑትና እድሜያቸው በ40ዎቹ መጀመሪያ ላይ የሚገኙት አቶ ዳዊት ከበደ ከዓመታት በፊት ከ1 ሺህ 500 በላይ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ፋብሪካና በስማቸው…
Read More...
Read More...
የአማራና የትግራይ ህዝብ የማይነጣጠል አንድነት ተጠናክሮ ይቀጥላል—የሃገር ሽማግሌዎች
ለዘመናት በሰላም አብረው የኖሩት የአማራና የትግራይ ህዝቦች የማይነጣጠል አንድነት ይበልጥ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሃገር ሽማግሌዎች ገለጹ።
ከትግራይ እና ከአማራ ክልል የተውጣጡ የሃገር ሽማሌዎች የሚሳተፉበት ህዝባዊ ኮንፈረንስ በመቀሌ ከተማ ከሐምሌ 14 እስከ ሔምሌ 16/2009 ዓ.ም…
Read More...
Read More...
የአማራ ክልል ምክር ቤት ለ2010 የ37 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በጀት አፀደቀ
የአማራ ክልል ምክር ቤት ለ2010 በጀት አመት ከ37 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አፅድቋል።
ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎው በ2010 በጀት መግለጫ፣ ጥቅል በጀት ጣራ አመዳደብ እና የወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች የበጀት ድጎማ ቀመር ቀርቦ ውይይት ከተደረገ በኋላ በሙሉ ድምጽ…
Read More...
Read More...
porn videos