Browsing Category
NEWS
የኦሮሚያ ክልል በቀን ገቢ ግመታ ላይ የሚቀርቡ ቅሬታዎች በሰላማዊ መንገድ እንዲቀርቡ አሳሰበ
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ከእለት ገቢ ግመታ ጋር ተያይዞ የሚቀርቡ ቅሬታዎች በሰላማዊ መንገድ እንዲቀርቡ አሳሰበ።
የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ቅሬታ ያለው ማንኛውም አካል ለሚመለከተው አካል ማቅረብ ይችላል ብለዋል።…
Read More...
Read More...
ጨፌ ኦሮሚያ ለ2010 55 ነጥብ 81 ቢሊየን ብር በጀት አፀደቀ
የጨፌ ኦሮሚያ 2ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባዔ ከ55 ነጥብ 81 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ የተዘጋጀውን የክልሉን መንግስት የ2010 ዓ.ም በጀት አፀደቀ።
በጀቱ ካለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር የ9 ቢሊየን ብር ብልጫ አለው።
በጀቱ 10 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ለክልሉ ተዘዋዋሪ በጀት፣ 13…
Read More...
Read More...
በኦሮሚያ የስነምግባር ጉድለት በተገኘባቸው የህግ ስራ አስፈጻሚ ሰራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ
በኦሮሚያ ክልል የስነምግባር ጉድለት በተገኘባቸው ዳኞች፣ የህግ ኦፊሰሮችና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዚዳንት ገለጹ፡፡
የጨፌ ኦሮሚያ አምስተኛ የሥራ ዘመን ሁለተኛ ዓመት ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ ተካሂዷል።
በዛሬው…
Read More...
Read More...
በአማራ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በግብርና ምርታማነት የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል- አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
ትናንት የተጀመረው የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በዛሬው ውሎው የክልሉን የ2009 የአፈጻጸም ሪፖርት አድምጧል።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ባቀረቡት ሪፖርት በግብርናው ዘርፍ ምርታማነት በተጠናቀቀው በጀት የተሻለ ውጤት መመዝገቡን ነው ያብራሩት።…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ የኢንደስትሪ ፓርኮቿን ቁጥር በ2010 15 ለማድረስ አቅዳለች
ኢትዮጵያ የማኑፋክቸሪንግና ኤክስፖርት ዘርፏን ለማሳደግ እስከ ጥር 2010 ድረስ ያሏትን የኢንደስትሪ ፓርኮች ቁጥርን ወደ 15 ለማድረስ ማቀዷ ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ኢንደስትሪያል ፓርክ ቦርድ ሊቀመንበር ዶ/ር አርከበ እቁባይ እንደገለጹት ከሆነ ኢትዮጵያ የኢንደስትሪ ፓርኮቿን ቁጥር…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ ከ2 ዓመት በኋላ የምታመጥቀው ሳተላይት ግንባታ እየተካሄደ ነው
ኢትዮጵያ ከሁለት ዓመት በኋላ የምታመጥቀው ሳተላይት ግንባታ እየተካሄደ መሆኑ ተገለፀ።
ይህ የተገለፀው ዛሬ የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምክር ቤት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ሲጀምር ነው።
የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምክር ቤት 1ኛ ጉባኤ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም…
Read More...
Read More...
ሀምሌ 1 የወጣው የ40/60 ኮንዶሚንየም ዕድለኞች ስም ዝርዝር
ሀምሌ 1 የወጣው የ40/60 ኮንዶሚንየም ዕድለኞች ስም ዝርዝር
ይህን ሊንክ ተጭነው ዝርዝሩን ያገኙታል
https://drive.google.com/file/d/0B54SK2YFJd3JbGNZek82Y3hMbGM/view
Read More...
Read More...
ህብረቱ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለሶስት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የ60 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ
የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን በኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ እና ኬንያ ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ 60 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉን ይፋ አደረገ።
ህብረቱ ዛሬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ ተጨማሪ ድጋፉ የአውሮፓ ህብረት በዚህ አመት በምስራቅ አፍሪካ ለሰብአዊ ድጋፍ ያደረገውን…
Read More...
Read More...
የትግራይ ክልል ምክር ቤት ከ12 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ
የትግራይ ክልል ምክር ቤት ለ2010 ዓመት የቀረበውን 12 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር በጀት በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ።
ከጸደቀው በጀት 56 ነጥብ 6 በመቶ ለድህነት ቅነሳና ዘላቂ ልማት ማስፈጸሚያ እንደሚውል ተነግሯል።
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያናገራቸው የምክር ቤቱ አባላት የጸደቀው…
Read More...
Read More...
972 የ60/40 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ቅዳሜ ይወጣል
972 የ60/40 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ቅዳሜ ይወጣል
እጣው የሚወጣው ለ972 ቤቶች፣ 320 የንግድ ቤቶች ሲሆን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ቤቶቹ ለባለ እድሎች ይተላለፋሉ ተብሏል፡፡
በ40/60 የቤቶች መርሀ ግብር 140 ሺህ ሰዎች እየቆጠቡ ሲሆን በእጣ ውስጥ እንዲካተቱ የተመረጡት…
Read More...
Read More...
porn videos