Browsing Category
NEWS
ኢትዮጵያና ሱዳን በአባይ ጉዳይ ላይ ያላቸው የጋራ ተጠቃሚነት አቋም ተጠናክሮ ይቀጥላል-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን
ኢትዮጵያና ሱዳን በዓባይ ጉዳይ ላይ ያላቸው የጋራ ተጠቃሚነት አቋም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሁለቱ አገሮች መሪዎች ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ሃሳቡ ሙሃመድ አብዱልራሂምን በጽህፈት ቤታቸው ዛሬ ተቀብለው አነጋግረዋል።
በውይይታቸው ሁለቱ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ የአፍሪካ አገሮች ነጻ የንግድ ቀጣናን እንደማትቀበል አስታወቀች
ኢትዮጵያ አህጉራዊው ነፃ የንግድ ቀጣና በአገር ኢኮኖሚና በህዝቦች ላይ የሚያመጣውን አሉታዊ ተጽዕኖ ግምት ውስጥ በማስገባት እንዳልተቀበለችው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ።
አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣናውን ተግባራዊ ለማድረግ 48 አገሮች የተስማሙ ሲሆን፤ ኢትዮጵያን ጨምሮ…
Read More...
Read More...
አምስት አርቲስቶች በወንጀልና በሽብርተኝነት ተከሰሱ
ሁከትና አመፅን የሚያነሳሱ ዜናዎች፣ ግጭቶችና ሙዚቃ በማዘጋጀት፣ ከኦነግ ባንዲራና ወታደሮች ጋር በማቀናበርና ወደ ውጪ በመላክ በዩቲዮብ ላይ እንዲጫን አድርገዋል የተባሉ 5 የኦሮሞ አርቲስቶችን ጨምሮ 7 ግለሰቦች ትናንት በፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ…
Read More...
Read More...
አስራ አምስት ብር ከኪስ ውስጥ አውጥቶ ሲወስድ እጅ ከፍንጅ የተያዘው ተከሳሽ በእስራት እና በገንዘብ ተቀጣ ።
አስራ አምስት ብር ከኪስ ውስጥ አውጥቶ ሲወስድ እጅ ከፍንጅ የተያዘው ተከሳሽ በእስራት እና በገንዘብ ተቀጣ ።
ተከሳሽ ስንታየሁ ነጋሽ ሽሽፋ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢ.ፊ.ድ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀፅ 665/1/ ላይ የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ ተከሳሽ የማይገባውን ብልፅግና…
Read More...
Read More...
ምክር ቤቱ የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ ያለውን ህገ-መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ በተዘጋጀው ረቂቅ ላይ ተወያየ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ህገ-መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ በተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያየ።
ምክር ቤቱ የኢፌዴሪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቤት በረቂቅ አዋጁ ላይ በመወያየት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መክሮበት ህግ ሆኖ እንዲወጣ…
Read More...
Read More...
ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ወንጀለኞችን ለመለዋወጥ የተደረሰበትን ስምምነት አፀደቀች
የቻይና ከፍተኛ የህግ አውጭ ምክር ቤት ከኢትዮጵያ እና ከአርጀንቲና ጋር ወንጀለኞችን ለመቀያየር የተደረጉትን ስምምነቶች አፀደቀ፡፡
የቻይና ብሔራዊ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ እስረኞችን በሚቀያየሩ አገራት ሀላፊነት፣ ግዴታዎች፣ አስፈላጊ ወጪዎች እንዲሁም ግጭቶችን መፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች…
Read More...
Read More...
የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ህገ-መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የቀረበ መግለጫ፣
የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ህገ-መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም
አስመልክቶ የቀረበ መግለጫ፣
የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሰፊ ውይይት ካካሄዱበት በኋላ በተወካዮቻቸው አማካይነት ያፀደቁት ህገ-መንግሥት የሁሉንም ሕዝቦች መብቶችና ጥቅምች የሚያስጠብቅ ነው፡፡…
Read More...
Read More...
ሰማዕታት የተሰውለትን ዓላማ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ
በአገሪቷ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲገነባና ኢኮኖሚያዊ እድገት እንዲመዘገብ ሰማዕታት ታግለው የተሰዉለትን ዓላማ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ።
በአዲስ አበባ የሚገኙ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች በ17ቱ የትግል ዓመታት ወቅት የተሰዉትን ሰማዕታትና በሓውዜን በግፍ የተጨፈጨፉ ዜጎች…
Read More...
Read More...
ፓርቲዎቹ የመደራደሪያ አጀንዳዎቻቸውን የማጽደቅ ተግባር አጠናቀቁ
አገርአቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከኢህአዴግ ጋር ለመደራደሪያነት ያዘጋጇቸውን አጀንዳዎች የማጽደቅ ተግባር አጠናቀቁ፡፡
የዛሬው ውይይት ቀደም ባሉት ውይይቶች ኢህአዴግ ያልተቀበላቸውን አጀንዳዎች እንዲቀበል ለማሳመን ታቅዶ የተካሄደም ነው፡፡
ኢህአዴግ በአጠቃላይ ለመደራደሪያነት ከተዘጋጁት…
Read More...
Read More...
በስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የዓባይ ተፋሰስ አገሮች የመሪዎች ጉባዔ በኢንቴቤ ተካሄደ
በስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የዓባይ ተፋሰስ አገሮች የመሪዎች ጉባዔ በኡጋንዳ ኢንቴቤ ተካሄደ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎች የተፋሰሱ አገሮች መሪዎች ውይይቱ ላይ ተገኝተዋል።
የዓባይ ተፋሰሱ አገሮች ስብሰባ ከአራት ቀናት በፊት የተጀመረ ሲሆን፤ በእነዚሁ…
Read More...
Read More...
porn videos