Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

በሽብር ድርጅት ውስጥ ሙሉ በሙሉ በመሳተፍ ወንጀል በተከሰሱ 16 ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ

በሽብር ድርጅት ውስጥ ሙሉ በሙሉ በመሳተፍ ወንጀል በተከሰሱ ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ፡፡ ተከሳሾች 1ኛ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን፣ 2ኛ በላይነህ ሲሳይ፣ 3ኛ አለባቸው ማሞ፣ 4ኛ አወቀ ሞኜ፣ 5ኛ ዘሪሁን በሬ፣ 6ኛ ወርቅዬ ምስጋናው፣ 7ኛ አማረ መስፍን፣ 8ኛ ተስፋዬ ታሪኩ፣ 9ኛ…
Read More...

በስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የዓባይ ተፋሰስ አገሮች የመሪዎች ጉባዔ በኢንቴቤ ተካሄደ

በስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የዓባይ ተፋሰስ አገሮች የመሪዎች ጉባዔ በኡጋንዳ ኢንቴቤ ተካሄደ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎች የተፋሰሱ አገሮች መሪዎች ውይይቱ ላይ ተገኝተዋል። የዓባይ ተፋሰሱ አገሮች ስብሰባ ከሦስት ቀናት በፊት የተጀመረ ሲሆን፤ በእነዚሁ…
Read More...

የአገር ሽማግሌዎችና አባገዳዎች ህወሓትና ደኢህዴን የተመሰረቱባቸውን ታሪካዊ ሥፍራዎች ጎበኙ

ከተለያዩ የአገሪቱ ክልሎች የተውጣጡ የአገር ሽማግሌዎችና አባገዳዎች ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) እና የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) የተመሰረቱባቸውን ታሪካዊ ሥፍራዎች ጎበኙ። የአገር ሽማግሌዎችና አባገዳዎች ታሪካዊ ቦታዎቹን የጎበኙት በየዓመቱ ሰኔ…
Read More...

የኦሮሚያ ክልል ከ 1 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎችና አመራሮች ላይ እርምጃ ወሰደ

በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ጤና ጣቢያዎችና ሆስፒታሎች በአገልግሎት አሰጣጥ ችግር የታየባቸው ከ1 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎችና አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ ገለጸ፡፡ በጤናው ዘርፍ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ከቢሮው ጀምሮ እስከ ወረዳ ባሉ የጤና ተቋማት፥ በተደረገ…
Read More...

የትግራይ ሰማዕታት ቀን በመቐለ ሰማዕታት ሃውልት ተዘክሯል

በ17 አመታት የተካሄደው የትግል መስዋዕትነት በኢትዮጵያ ብዝሃነት ተከብሮ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲተከል ማድረጉን የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባሳደር አዲስአለም ባሌማ ተናገሩ። የትግራይ ሰማዕታት ቀን ዛሬ በመቐለ ከተማ በሰማዕታት ሃውልት ተዘክሯል። በስነ…
Read More...

የትግራይ ክልል ለ1 ሺህ 421 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለ1 ሺህ 421 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ። ክልሉ ለህግ ታራሚዎቹ ይቅርታ ያደረገው፥ በክልሉ እየተከበረ ያለውን 29ኛ ዓመት የትግራይ ሰማዕታት ቀን ምክንያት በማድረግ ነው፡፡ የክልሉ የማረሚያ ቤቶች ፅህፈት ቤት ኃላፊ ኮማንደር ወልዳይ አብርሃ…
Read More...

ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም የሚያስችላትን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመች

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። በዘጠነኛው አለም አቀፍ አቶሚክ አውደ ርዕይ ላይ የተፈረመው ስምምነት፥ ሃገራቱን የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም በሚያስችላቸው የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ እንዲሰሩ…
Read More...

የሳዑዲ ዓረቢያ የውጡልኝ አዋጅ እና ስደት

በሳዑዲ አረቢያ የወጣውን የምህረት አዋጅ ተከትሎ እስከ መጨረሻው ቀን ድረስ 500ሺ ኢትዮጵያዊ ተመላሾች ይኖራሉ ተብሎ ተጠብቋል፡፡ ሆኖም ከተሰጠው ሦስት ወር የጊዜ ገደብ ውስጥ የአንድ ሳምንት ጊዜ ብቻ ቢቀርም ወደ ኢትዮጵያ የገቡት ሰዎች ከ30 ሺ በታች ናቸው፡፡ ወደ አገራቸው ለመግባት…
Read More...

ቦርዱ አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያሰራጩት ወሬ የተሳሳተ መሆኑን አስታወቀ

አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች «በአገሪቱ ህጋዊ እውቅና አግኝተው እየተንቀሳቀሱ ያሉ ፓርቲዎች ቁጥር 10 ብቻ ናቸው» በሚል እያሰራጩት ያለው ወሬ ፍፁም የተሳሳተ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና በተለይ ለጋዜጣው ሪፖርተር…
Read More...

ለኢትዮጵያ በተደራጀ መንገድ ድጋፍ እናበረክታለን- ዲያስፖራው

ለኢትዮጵያ በተደራጀ መንገድ ድጋፍ እንደሚያበረክቱ በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ገለፁ᎓᎓ ከሃያ የተለያዩ ግዛቶች የተውጣጡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን  የህዳሴው ምክር ቤት ተወካዮቸ  ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ በተዘጋጀው የምክክር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy